💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
የመውሊድ አጀማመር
አጫጭር ምክሮች
መውሊድን ማን ጀመረው?
ሺዓዎች ወይስ መሊክ አል-ሙዘፈር

🎙ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር

=
t.me/Achachir_mkroch
አንድ ጥያቄ ለመጠየቅ የሰላሳ ደቂቃ ኹጥባ ይደረጋል ? አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ከይፍ ሀል አደንቅሃለሁ ጥሩ ሰዉ ነህ ....... አማ ባእዱ እያለ ይቀጥላል.... አሉ የኛ ሴቶች ጥያቄ እ እኔ አላልኩም ከደርስ ሰምቸዉ ነዉ በሉ እንታረም ሰላምታ ከላክን ቀጥታ ወደ አስፈለገን ሀጃ እንግባ ቅድሚያ የምንደረድረዉ ኮተት ቤታችን እናስቀምጥ እሺ። እንድህ እስኪታዘቡን ለምን ወረዲን ግን እህቶች !?

=
ብዙ ሴቶች በገንዘብ ምክንያት የተሳሳተ ቤት ዉስጥ ናቸዉ።  ብዙ ወንዶች በዉበት ምክንያት የተሳሳተ ትዳር ዉስጥ ናቸዉ።

=
t.me/https_Asselefya1
🎀የሚረዳሽ እና የምትረጅዉ እዉነተኛ ሰዉ እስክታገኚ ድረስ ብቸኚነትሽን ማረፊያሽ አድሪጊያት።

=
t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
الصَّبْرُ عَلَى الأَذَى
በችግሮች ላይ መታገስ !

=
👍በሴት ብር አትከብርም ❗
➖➖➖➖➖➖➖

ከዛችም ከዚችም ሽ ብትልቃቅም፣
ጠንክረህ ካልሰራህ በሴት ብር አከብርም፣
ሴት ልኮ መቀበል ጀብድ እየመሰልህ
አንተ ቁጭ ብለህ ለሷ አለማዘንህ!?፣
የሰራሸዉ የታል ቶሎ ላኪ እያልካት፣
ኢጃዛ ቁጭ ብሎ ሰርተሽ አምጭ ካልካት፣

ወንድነት አይደለም ይኸ ነዉ ፈራ ነት፣
አንትም ወንድ አትሆን ከሰረ ወንድነት

ወንድነቱ ጠፍቶ የሴት በር ለመዴ
መስራት እየቻለ ቁጭታ ለመዴ

አንች የዋህቱ የስደቷ እህቴ አንች ከርታታይቱ፣
ልጅነትሽ አጥተሽ
በሰዉ ቤት ተቃጥለሽ

ያልፍልኛል ብለሽ እደሸማ ቀልጠሽ
አጣሁ ያለ ሁሉ ያጣ እየሠሰለሽ
ስታጭ ያላየሽ ዛሬ ዘመድ ያለሽ

አንች ከርታታይቱ ሁሉን አማኝቱ
ምነዉ ዘነጋሽዉ ልፋት እንግልቱ


✍አቡ ዑበይዳህ ሶላሁዲን

=
t.me/selahudin_Islamic_knowlages
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ولك الو

«ትንሺ ሁኜ ወላጆቼ ይመቱኚ ነበር እንቅልፍ እንድተኛ አሁን ደግሞ ይመቱኛል እንድነሳ ከእንቅልፍ ዱኒያ ተለዋዋጭ ናት ¡»

=
وَ أَعْظَمُ مَا نَهَى عَنْهُ: الشِّرْكُ📝

🪶ታላቁ ተግባር አላህ የከለከለን ሽርክ ነዉ።

=
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
✉️መልካም ሁን !

መልካምነት ዋጋ አያስከፍልም ነገር ግን ዋጋ ያለው ነገር ያሰጣል በገንዘብህ የማትገዛው የማትወርሰው ሀብት ያጎናፅፋል እርሱም ሰላም ነው !«ሰላም ሲሆን ደግሞ ሁሉ አለ !»

=
t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
✍ምን ይታይሻል?

«አሁን ካለሽበት ቦታ ሆነሽ ምንድነው የሚታይሽ ? ምን ማድረግስ ትፈልጊያለሽ ? ሁሌ አደርገዋለሁ ብለሽ ቃል እየገባሽ የተውሽው ነገር ምንድነው ?የመረጥሽውን ሁሌ ለማድረግ የምትመኚውን ከማድረግ ጀምሪ የግድ መጨረሻውን አውቀን መጀመር አይጠበቅብንም እሱ የኛ ስራ ሳይሆን «የአላህ ስራ ነው !»

=
t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🗒️ከትንሽ ጀምር !

አንድን ነገር ስትጀምር በጣም በሚገርም ሞራል ውስጥ ሆነህ ትጀምር እና ልክ ከተወሰነ ቀናት በኋላ በቃኝ ይቅርብኝ ብለህ እያቆምክ ተቸግረሀል ? ብዙ ሰው ይሄ ነገር ያጋጥመዋል !

ግን ለምን እንደሆነ አያውቀውም አንድ ሚስጥር ልንገራችው ከትንሽ ጀምሩ ሞራላቸው ስለመጣ አቅም ስላላቸው ብቻ ብዙ ነገር ባንዴ አትሞክሩ ቀስ እየተባለ የተሰራ ነገር ውጤቱን ቅስ እያለ እየጨመረ ይሄዳል !

⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
https://t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
" صفات الرجل الصالح الذي تستحقه المرأة الصالحة ".
🎙️ لفضيلة الشيخ :
أ.د. #عبد_السلام_الشويعر • حفظه اللّٰه

=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
💬የአላህ ባሮች ሆይ  ፦
የኸይር መንገዶች ብዙ ናቸዉ  ተጓዦች የት ናቸዉ ? á‹¨áŠ¸á‹­áˆ­ በሮችም ክፍት ናቸዉ  ገቢዎች የት ናቸዉ ?....!

🎙الشيخ ابن عثيمين رحمه الله

📚ልብ ሰርስሮ የሚገባ ምክር!

=
t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
እችላለሁ በይ ትችያለሽ!!

ከአካልሽ በፊት ለአዕምሮሽ  እንደምትችይ አሳምኚው  በአላህ ፈቃድ እመኒኝትችያለሽ
ብዙዎቹ በስደት ያሉ እህቶች የስንቱን ጎጆ ሲያሞቁና ሲደጉሙ የእጃቸው ያልቅና. የመምጫ ግዙያቸው ይደርስና ሀገር ገብተው ቀዝቃዛ ጎጆ ውስጥ ይገባሉ።ትዳር ይመሰርታሉ ።የራስ ጎጆ ሲያዝ ብዙ ብዙ ነገር ያስፈልጋል ።ለዛ የሚሆን የተቀመጠ ገንዘብ የለም። የቀዘቀዘውን ጎጆ ለማሞቅ መልሶ ስደትን መፍትሄና አማራጭ ወደ ማድረግ ይገደዳሉ። ለሁለተኛ ግዜ ይሰደዳሉ። ወሳኝ የእድሜ ክልሎችን በስደት ያሳልፋሉ። ይህ አይነት ሁኔታ እንዳይደርስባችሁ ተጠንቀቁ። ይሄ አይነት እንዳይከሰትባችሁ በመጀመሪያው ስዴታችሁ ለማንኛውም የቤተሰብ አካል የምታደርጉትን እገዛና እርዳታ በልኩ አድርጉ። አላህ ይገዛችሁ እርዚቃችሁን በሀገራችሁ ያድርግላችሁ ያድርግልን።
✍አቡ ሀፍሷ
@AbuHafsaYimam
መዉሊድ እና ነባሩ እስልምና አይተዋወቁም !

«በሺርክ  የተወረወረዉን፣ በኹራፋት ያበደዉን፣ በመዉሊድ የታጀበዉን  የሱፍዮች እስልምና "ነባሩ  እስልምና" እያሉ የሚያሞካሹ  ጩኸቶችን አልፉ አልፉ  እንሰማለን።  ይህንን የማይቀበለዉን "ወሃቢ" በማለት  በሙሐመድ ኢብኑ አብዲል ወሓብ  የተጠነሰሰ መጤ ኢስላም እንደሆነ ሊነግሩን ነዉ ። ይሄ "ነባሩ" የሚሉት ኢስላም ግን  በፍፁም  እንግዳ የሆኑ  መጤ አስተሳሰቦችን  አጭቆ የያዘ"ኢስላም"ነዉ።  የዚህ ፎርጅድ "ኢስላም" አብይ መገለጫ የሆነዉን መዉሊድ እንደ አብነት ብንወስድ  ደጋፊዎቹ ሳይቀሩ  ከነባሩ ኢስላም ዉስጥ  የማይታወቅ መጤ እንደሆነ መስክረዋል። ለምሳሌ፦

❶.ÂŤ አቡ ሻማህ፦ በዘመናችን ከተፈጠሩ ከዚህ አይነት ተግባሮች ያማረ ከሆነዉ  የላቀዉ አላህ ይጠግናትና በኢርቢል ከተማ  በያመቱ ከነብዩ  የልደት ቀን ጋር በሚገጥመዉ ቀን ይፈፀሙ የነበሩ ሶደቃዎችና፣በጎ ነገሮች ፤ ጌጦችንና ደስታን ማንፀባረቅ ነዉ። (አልባዒሥ ዐላ ኢንካሪል ቢድዕ ወልሐዋዲሥ:95) የተመሠረተበት አስተዉሉ።

❷. « ኢብኑ ሐጀር አል ዐስቀላኒ፦ የመዉሊድ ድርጊት መሰረቱ ቢድዐህ ነዉ። ከሶስቱ ክፍለ_ዘመናት መልካም ቀደምቶች አልተላለፈም። {አልሓዊ ሲልፈታዊ:1/88}

❸.« ሰኻዊ፦ የተከበረዉ መዉሊድ ተግባር በተከበሩት ሶስቱ ክፍለ_ዘመናት ይኖሩ ከነበሩት ደጋግ ቀደምቶች ከአንድም አልተገኘም። ይልቁንም የተከሰተዉ ከዚያ በኋላ ነዉ። {ሱቡሉል ሁዳ ወርረሻድ:1/439}

➍.« አትተዝመንቲ፦ የመዉሊድ ተግባር በመልካም ቀደምቶች የኢስላም ቀዳሚ ዘመን አልተከሰተም። {አስሲረቱ አሽሻኒያህ:1/441}

❺.« አልሓፊዝ አልዒራቂ፦ ይህንን ነገር ምግብ በማብላት መልኩ እንኳን ከሰለፎች አናዉቅም። (ተስኒፉል አዛን:136)

✍️ኢንሻ አላህ ይቀጥላል......✏️

=
t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ከሐራም ነገር ከባዱ የመጀመሪያው ነው። ከዚያ ሲደጋገም እየቀለለ ይሄዳል። ከዚያ እንዲሁ ተራ ነገር ይሆናል። ከዚያ ልማድ ይሆናል። ከዚያ ይጣፍጣል። ከዚያ ልብ ይሸፈናል። ከዚያ ልብ ሌላ ሐራም መፈለግ ይጀምራል።
አንድ ሷሊሕ ሰው እንዲህ ይላል፦ "ነፍስህ ወደ ወንጀል ከጋበዘችህ በዚች አንቀፅ አጭር ቃለ መጠይቅ አድርግላት :-

{ قُلۡ أَذَ ٰ⁠لِكَ خَیۡرٌ أَمۡ جَنَّةُ ٱلۡخُلۡدِ ٱلَّتِی وُعِدَ ٱلۡمُتَّقُونَۚ }

"(እንዲህ) በላቸው፡ 'ይሄ ነው የሚሻለው ወይስ ጥንቁቆቹ ተስፋ የተሰጧት የዘለዓለሟ ጀነት?' " [አልፉርቃን፡ 15]

በዚህ ሐራም ነገሮችን መዳፈር በበዛበት ዘመን ይህቺን አንቀጽ ማስተዋል ምንኛ አንገብጋቢ ነው?!

ከዐረብኛ የተመለሰ
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
«ትዝታ ቢመለስ»

ከናፈቁን ቀናት እንዳሻን አማርጠን፡
ጊዜን መግዛት ቢቻል በልኬት በመጠን፡
ደግማችሁ ኑሩበት ተብሎ ቢሰጠን፡

በቁጭት በንደት ሁሌ ከመመኘት፡
በዐዕምሮ ሀሳብ ሔዶ ከመቃኘት፡
ስልጣኑ ቢሰጠን ዳግም ለማግኘት፡

አንደ ብናገኘው ቢያወርድልን ቃሉን፡
ጊዜን የመመለስ ብናገኝ እድሉን፡
ድጋሜ እሚኖሩ ብዙ ቀናት አሉን፡

ከእንጨት ከሰንበሌጥ ጎጆ በመቀለስ፡
በማስመሰል ፍፁም የማይደላለስ፡
ውብ ማንነት ነበር ትዝታ ቢመለስ፡

በኑረዲን አል አረብ

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi