💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
"አይ .ሁድና ነሷራ ይሻለናል" የሚሉት ያለ ምክንያት አይደለም። ወሃ.ቢያ ከሚሉት ይልቅ የበለጠ በእምነት እንደሚቀርቧቸው ስለሚያስቡ ነው።
ዘመድ ከዘመዱ
አህያ ካ'መዱ!

በርግጥም ብዙ የሚዛመዱበት ነገር አለ።
* እነዚያ "ፃድቃን" የሚሏቸውን እነዚህ "አውሊያእ" የሚሏቸውን ሙታኖችን ይማፀናሉ።
* ሁለቱም ደጋጎች የሚሏቸውን ብፁኣን፣ የሩቅ አዋቂ አድርገው ድንበር ያልፋሉ።
* ሁለቱም መውሊድ ወይም ገና ያከብራሉ።
* ሁለቱም እምነትን ከየሃገራቸው ልማድ ጋር ይቀላቅላሉ።
* ሁለቱም መዝሙር ወይም መንዙማ የእምነት ክፍል ያደርጋሉ።
* ሁለቱም ጭፈራን / ውዝዋዜን እንደ አምልኮት ይቆጥራሉ።
* ሁለቱም በብዙ ኹራፋት ያምናሉ።
* ሁለቱም በመፅሀፍ የሌለ የአባት የአያትን ውርስ / "መልካም" ቢድዐ ያራምዳሉ።

የአላህ መልእክተኛ ﷺ፦
" لَتَتَّبِعُنَّ سَنَنَ مَنْ قَبْلَكُمْ شِبْرًا بِشِبْرٍ، وَذِرَاعًا بِذِرَاعٍ، حَتَّى لَوْ سَلَكُوا جُحْرَ ضَبٍّ لَسَلَكْتُمُوهُ ". قُلْنَا : يَا رَسُولَ اللَّهِ، الْيَهُودَ وَالنَّصَارَى ؟ قَالَ : " فَمَنْ ؟ ".
"በርግጥም ከናንተ በፊት የነበሩ ሰዎችን ፈለጎች ስንዝር በስንዝር፣ ክንድ በክንድ ትከተላላችሁ። የወከሎ ጉድጓድ ውስጥ ቢገቡ እንኳ ትገቡታላችሁ!" አሉ።
ሶሐቦች፡ "የ.ሁድ እና ነሷራዎችን ማለትህ ነው?" ስንል ብለን ስንጠይቅ "ታዲያ ማንን ነው?" አሉን ይላሉ።
[አልቡኻሪይ፡ 3456] [ሙስሊም፡ 2669]
=
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
➡️አንድ ቀን የሠራኸው ስፖርት ጤናማ እና የተስተካከለ የአካል ብቃት እንድኖርህ አያደርግም።
➡️አንድ ቀን የወሰድከው መድሃኒት ከህመምህ አያድንህም።
➡️አንድ ቀን ያነበብከው መፅሐፍ የዕዉቀት ባለፀጋ አያደርግህም።

➡️አንድ ቀን ያደረከው ማንኛውም ነገር በዛ ነገር ብቁና ውጤታማ
አያደርግህም።
ድግግሞሽ ይፈልጋል፤ዛሬ ጀምር ነገ ደግሞ ቀጥል።ከዛ ውጤቱን ታየዋለህ።
منقول
=
t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Brother

«አንዳንድ ሴት የምታወራትን ቶሎ የማትቀበልህ  በተፈጥሮዋ ተጠራጣሪ ሁና አይደለም ትናንት ያረፈባት  የክህደት ብትር ዛሬም ድረስ ጠባሳው ከልቧ ላይ ስላለ ነው ።»

«አንዳንድ ሴት  አብሮነትን መቃረብን የምትሸሸው አንተ እንደምታስበው ጉረኛ ሁና አይደለም ተላምዶ መለያየትን አብዝታ ስለምትፈራ ነው ። »

«እሷ ያለፈችበትን ትናንትና በውል አታውቅምና በዛሬዋ ልትፈርድባት  አትቸኩል ይልቅ ከቻልክ ህመሟን አብረህ አስታምና የድሮ ጠባሳዋን ፍቃ አዲስ ሴት ትሆን ዘንድ እገዛት ወንድ ከሆንክ!!»

=
t.me/https_Asselefya1
ልቦችን መጠገን
NABAWI TUBE
🎧 ልቦቻችንን  በምን  መልኩ  እንጠግን ?


🎙ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ

=
t.me/Muhammedsirage
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
المولد النبوي

الشيخ صالح. اللحيدان رحمه الله تعالى
«አትመን ካሜራ»
🎙በኑረዲን አል-አረብ
«አትመን ካሜራ»

ፊታቸው የአረብ እግራቸው የሱዳን፡
ያውም ፆታቸውን አሏህ እየረዳን፡

ቅባቱ ከቻይና ዊጉ ከአሜሪካ፡
ተቀይሯል አሉ ውበት በፈረንካ፡
ሁሉ በቅባት ነው ማንንም አትንካ፡

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
🎙በኑረዲን አል-አረብ – «አትመን ካሜራ»
አ   ን   ብ   ቧ   ት   ማ

«አትመን ካሜራ»


አርቲፊሻል ነገር በበዛበት ዘመን፡
ብርቱካን ነኝ ያለው ስለሆነ ጎመን፡
ቀርበህ በአካል እንጂ በፊልተር አትመን፡

ፊታቸው የአረብ እግራቸው የሱዳን፡
ያውም ፆታቸውን አሏህ እየረዳን፡
ቅባቱ ከቻይና ዊጉ ከአሜሪካ፡
ተቀይሯል አሉ ውበት በፈረንካ፡
ሁሉ በቅባት ነው ማንንም አትንካ፡

የኔ ያልካትን ሴት ፈትሽ በጨው አጥበህ፡
ህይወት ስለሆነ አትለፍ ታዝበህ፡
ሰው ተጨካክኗል አረጋግጥ ቀርበህ፡

ንፁህ እቅድ ካለህ የስኬት አዝመራ፡
በደስታ ከፈለክ ህይወትን ልትመራ፡
ነገ የሚፀፅት መጥፎ ስራ አትስራ፡
ማንም ምንም ቢልህ አትመን ካሜራ፡

  ነገርኩህ....✍️ኑር

=
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
Forwarded from 🌏Abu Hafsua [አቡ ሐፍሷ] (Imam Ayalew)
አላህ የሰጠንን ኒኢማ {ፀጋ} ዘውታሪ ያድርግልን።የሱ ፀጋ አይጠገብምና። የሰጠንንም ኒኢማ ያሳውቀን ። ልናመሰግነው ግዴታ ነውና።

@AbuHafsaYimam
يا اختي ڪـونےغاليـة عفيفة نقية
🎙️- تلاوة تدبرية.
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
« وَاخْفِضْ لَهُمَا جَنَاحَ الذُّلِّ مِنَ الرَّحْمَةِ وَقُل رَّبِّ ارْحَمْهُمَا كَمَا رَبَّيَانِي صَغِيرًا »

«ለሁለቱም ከእዝነትህ የመዋረድን ክንፍ ዝቅ አድርግላቸው፡፡ «ጌታዬ ሆይ! በሕፃንነቴ (በርኅራኄ) እንዳሳደጉኝ እዘንልላቸውም» በል፡፡

=
የጎደኝነት መለኪያዉ ወሬ አይደለም  ።

አንዳንዴ በስልክም ይሁን በሌላ መገናኛ  ራቅ ሲሉ  ጎደኝነቱን የተውት ወይንም የራቋቸው የሚመስላችው ብዙ አከላት አሉ  ደግሞ   በጠዋትምይሁን በማታ  ብዙ ግዜ ስለሰጥዋቸው ብቻ   ለኛ ትልቅ ቦታ አላቸው ብለው የሚደሱ አከላቶች ነፍ ናቸው፡፡

እህቴ ሆይ  ጎደኝነት በወሬ ብቻ  የሚገለፅ አይደለም   ፡፡ ብዙ ግዜ ያስተዋልኩት ነገር ቢኖር በስልክ ጉዳይ   ደዉለው  ሳይነሳ  ሚሴጅ ልከው ሳይመለስ  ከዘገየ   ወደ ሌላ ሀሳብ  አንሂድ  ኡዝር እንስጥ  የሰው ልጅ እኮ ብዙ ቪዚ የሚያደርገው ነገር አለ እኮ
!
الإساءة بالإ ساءة
hamza
📕አብዘሀኛ ሰዎች ያስባሉ ደካሞች መጥፎን በመጥፎ አይመልሱም ይላሉ ይሄ ግን በተቃራኒ ነዉ ጉዳዩ ። እኛ ስነ_ምግባራችን« አስተዳደጋችን» መጥፎን በመጥፎ ከመመለስ ትከለክለናለች..... !

=
t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
•• تلاوة طيّبة من سورة المعارج

‏‌‏⤶ القارئ عبد الرحمٰن العوسي
🌹

=
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM