⫸✅የኢኽላስ ድካም ከባድ ነው!!
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
↪️ታላቁ ዓሊም ሙሀመድ ኢብኑ ሷሊህ አል ዑሰይሚን (ረሂመሁላህ) እንዲህ አሉ:-
«ወንድሞቼ ስራን ለአላህ ብቻ ማጥራት (ኢኽላስ) ከባድ ድካም አለው። ሰዎች በትንሹም ቢሆን እንኳን ከይዩልኝ (ሪያእ) አይጠሩም፣ አላህ ይጠብቀንና ትንሽም ቢሆን እንኳን በራስ ከመደነቅም አይጠሩም። ወዮላችሁ! ከዚህ ተግባር ተጠንቀቁ‼።
↪️ልብህን አጥራ!፣ ስራህን ለላቀው አላህ ብለህ ስራ!፣ አንተ የአላህ ባሪያ እንጂ የፍጡሮች ባሪያ አይደለህም!። የሚጠቅምህም ሆነ የሚጎዳህ አላህ ብቻ ነው። ያ ጀነት የሚያስገባህ ከጀሀነም የሚያርቅህ እርሱም አላህ ነው። የሁሉ ነገር ስልጣን በእጁ ያለው (ጌታ) እርሱ አላህ ነው።»
[ሸርህ ሚሽካት… 1/143]
↪️አላህ (ተባረከ ወተዓላ) በንግግራችንም ሆነ በተግባራችን፣ በመልካም ስራችን ሁሉ ከሪያእ ጠብቆ ትክክለኛ ኢኽላስ ይስጠን!!
✍🏻ኢብን ሽፋ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w

✅የኢስቲግፋር አለቃ! (ሰዪዱል ኢስቲግፋር!)
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
⫸اللهمَّ أَنْتَ رَبِّي لا إِلَهَ إلا أَنْتَ، خَلَقْتَنِي وَأَنَا عَبْدُكَ، وَأَنَا عَلَى عَهْدِكَ وَوَعْدِكَ مَا اسْتَطَعْتُ، أَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا صَنَعْتُ، أَبُوءُ لَكَ بِنِعْمَتِكَ عَلَيَّ، وَأَبُوءُ لَكَ بِذَنْبِي، فَاغْفِرْ لِي؛ فَإِنَّهُ لا يَغْفِرُ الذُّنُوبَ إلا أَنْتَ.

Audio
ያረብ ማሻአላህ አቀራሩ እንደት የማረነው ።
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
قاري عمر هشام العربي
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
قاري عمر هشام العربي
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
ሴቶች አራት አይነት ናቸዉ
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢማም
📚 عشرون نصيحة لأختي قبل زواجها
📚 ሓያ ምክሮች ለእህቴ ከማግባቷ በፊት
🔳 النساء أربعة أنواع!
▪️ሴቶች አራት አይነት ናቸዉ!
➡️ ክፍል ስድስት 6⃣ ↩️
🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
📚 ሓያ ምክሮች ለእህቴ ከማግባቷ በፊት
🔳 النساء أربعة أنواع!
▪️ሴቶች አራት አይነት ናቸዉ!
➡️ ክፍል ስድስት 6⃣ ↩️
🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
◾️የተንቢሀት ኪታብ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖
↪️ ክፍል 6⃣7⃣ ↩️
〰〰〰〰〰〰
↪️ ባልና ሚስት ሲጋጩ
↪️ ያለበቂ ምክንያት ፍቺ
↪️ መቼ ነው ፍቺ ሚጠየቀው
↪️ ባሏ እንደሚፈታት ካወቀች
🎙አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
↪️አንድ ሴት ባሏ ኒቃብ ቢጠላና ፊቷን እንድትገልጥ ቢያዛት ልትታዘዘው አይገባም የሱን ሀቅ ከመጣስ አይቆጠርም
↪️አንዳንድ አላዋቂዎች ኒቃብ #ሱና ነው ባልን መታዘዝ #ግዴታ ስለሆነ ልትታዘዘው ይገባል ይላሉ ይህ ግንዛቤ ትክክል አይደለም
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
↪️አንዳንድ አላዋቂዎች ኒቃብ #ሱና ነው ባልን መታዘዝ #ግዴታ ስለሆነ ልትታዘዘው ይገባል ይላሉ ይህ ግንዛቤ ትክክል አይደለም
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Kitabu Tewhid #24
Ibnu Munewor
↪️ ተከታታይ የኪታቡ ተውሒድ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
↪️ ክፍል 2⃣4⃣↩️
〰〰〰〰〰〰
🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
🔻حفظه الله تعالى
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/IbnuMunewor

♦️አሹራዕ
📌የአሹራን ቀን መፆም የለው ቱሩፋት
📌ነቢዩ صلى الله عليه وسلم የአሹራን ቀን የፆሙበትና ሃዝባቸው እንዲፆሙ ያዘዙበት ምክኒያት
📌የአሹራ ቀን ፆም የሚያሳብሰው የቲኛዉን ወንጀል ነው ⁉️
🎙አቡ አዩብ

✅አንተ ሰለፍይ ወጣት ሆይ!!
〰〰〰〰〰〰〰
↪️ብሀለች↩️
➖➖➖➖
፡
፡
[[አድርገኝ ሀላልህ]]
~~~~~~~
አታውቀኝ አላውቅህ አልጎረስኩኝ በጂህ፡
አስገደደኝ እንጂ የፀና መንሀጂህ፡
ሁሌ አለባበስህ ሱናን ያማከለ፡
የአነጋገር ለዛህ የተስተካከለ፡
ሽርክን አስበርጋጊ ተውሒድህ ጠንካራ፡
ጀግና አርቆ አሣቢ ጣፋጭ ነህ ሸንኮራ፡
በሣል አዕምሮ አለህ በሱና የጠራ፡
እሽ በለኝና ካንተ ጋር ልኑራ‼??
ሽማግሌህን ላክ በል ቀን አትቀጥር፡
በኒካህ አፍርሰው የሀራሙን አጥር፡
በሱና ብርሀን በእውነተኛ ፍቅር እንዳቀማጥልህ፡
በአሏህ ታግዘህ ሽማግሌ ልከህ አድርገኝ ሀላልህ፡
[[በኑረዲን አል–አረቢ]]
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
〰〰〰〰〰〰〰
↪️ብሀለች↩️
➖➖➖➖
፡
፡
[[አድርገኝ ሀላልህ]]
አታውቀኝ አላውቅህ አልጎረስኩኝ በጂህ፡
አስገደደኝ እንጂ የፀና መንሀጂህ፡
ሁሌ አለባበስህ ሱናን ያማከለ፡
የአነጋገር ለዛህ የተስተካከለ፡
``````
ሽርክን አስበርጋጊ ተውሒድህ ጠንካራ፡
ጀግና አርቆ አሣቢ ጣፋጭ ነህ ሸንኮራ፡
በሣል አዕምሮ አለህ በሱና የጠራ፡
እሽ በለኝና ካንተ ጋር ልኑራ‼??
``````````
ሽማግሌህን ላክ በል ቀን አትቀጥር፡
በኒካህ አፍርሰው የሀራሙን አጥር፡
በሱና ብርሀን በእውነተኛ ፍቅር እንዳቀማጥልህ፡
በአሏህ ታግዘህ ሽማግሌ ልከህ አድርገኝ ሀላልህ፡
[[በኑረዲን አል–አረቢ]]
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
✅ወሳኝ ተግሳፅ ከሙሳ ዐለይሂ ሰ፞ላም ህዝቦች ጋር
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
የአላህ ቅጣት ሲከሰትና ሲመለከቱት ጊዜ:–
{وَقَالُوا يَا أَيُّهَ السَّاحِرُ ادْعُ لَنَا رَبَّكَ بِمَا عَهِدَ عِندَكَ إِنَّنَا لَمُهْتَدُونَ}
↪️"አንተ ድግምተኛ ሆይ! ጌታህን አንተ ዘንድ ቃል በገባልህ ለምንልን። እኛ (ቅጣቱን ቢያነሳልን) ተመሪዎች ነን አሉ።"
ከዚያም አላህ በሙሳ ዱዓና መተናነስ ምክንያት ቅጣቱን አስወገደላቸው። ከዚያስ?
{فَلَمَّا كَشَفْنَا عَنْهُمُ الْعَذَابَ إِذَا هُمْ يَنكُثُونَ}
"ስቃዩንም ከነርሱ ላይ በገለጥንም ጊዜ ወዲያውኑ ቃላቸውን ያፈርሳሉ።"
ቅጣቱ ሲወገድላቸው ጊዜ ግን ተመልሰው ይወነጅሉና ያምፁና ገቡ።
{أَمْ أَنَا خَيْرٌ مِنْ هَذَا الَّذِي هُوَ مَهِينٌ وَلا يَكَادُ يُبِينُ}
↪️"በእውነቱ እኔ ከዚህ ያ እርሱ ወራዳ ንግግሩንም ሊገልፅ የማይቀርብ ከሆነው በላጭ ነኝ።"
አመፀኞች ሆነው ሲመለሱ አላህም ወደ በቀሉ ተመለሰባቸው።
{فَلَمَّا آسَفُونَا انتَقَمْنَا مِنْهُمْ فَأَغْرَقْنَاهُمْ أَجْمَعِينَ }
"ባስቆጡንም ጊዜ ከነርሱ ተበቀልን። ሁሉንም አሰመጥናቸው።"
በዱንያ ጥፋትና ክስረት! በአኺራም እንዲሁ:–
{النَّارُ يُعْرَضُونَ عَلَيْهَا غُدُوًّا وَعَشِيًّا ۖ وَيَوْمَ تَقُومُ السَّاعَةُ أَدْخِلُوا آلَ فِرْعَوْنَ أَشَدَّ العَذَابِ }
↪️"እሳት! በጧትና በማታ በርሷ ላይ ይቀርባሉ። ሰዓቲቱም በምትሆንበት ቀን ‘የፊርዐውንን ቤተሰቦች ብርቱን ቅጣት (ጀሀነምን) ክተቷቸው’ (ይባላል)።
እስከ እለተ ሞት ድረስ ፅናትን እንዲሰጠን አላህን እለምናለሁለ።
🍀 ከፉኣድ ሙሐመድ የዐረብኛ ፅሁፍ ወደ አማርኛ የተመለሰ
🖊IbnuMunewor

◼️አንድ ወሳኝ የጅሙአ ቀን ስጦታ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
✅የጅሙአ ቀን በጠዋቱ መስጅድ መሄድን በተመለከተ
✅በጠዋቱ ወደ መስጅድ ለሚሄዱ ሰዎች የተዘጋጀ አስደናቂ ስጦታ
✅የጅሙአ የመጀመርያ ሰአት የሚባለው መቼ ነው የሚጀምረው
✅በዚህ ላይ የሚዘናጉ ሰዎች የሚያመልጣቸው ትሩፋት
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

💢አውስ ቢን አውስ ባስተላለፈው ሀዲስ የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል።
✅ ከቀናቶች ሁሉ በላጩ ቀን የጅሙአ ቀን ነው። በዚህ ቀን በኔ ላይ ሶላት ማውረድን አብዙ። እናንተ በኔ ላይ የምታወርዱት ሰላት ይቀርብልኛልና።
📚አቡ ዳውድ ዘግበውታል።
اللهم صلِّ على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد وبارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد
https://t.me/Asselefya1

💦ሸህ ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ አሉ።
✅ ኹጥባ አድራጊው ኹጥባ አድርጎ ከጨረሰ በኋላ (أقم الصلاة) (ሶላትን አቁም) ማለቱ መሰረት የሌለው የሆነ ንግግር ነው።
📚شرح عقيدة السلف (4/7)

ኹጥባ_በሙስሊም ህይዎት ላይ የተዉሂድ ቦታ
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢማም
📍خطبة الجمعة
📍የጁሙዓ ኹጥባ
↓↓↓
🌐 مَكَانَةُ التَّوْحِيدِ فِي حَيَاةِ الْمُسْلِمِ
🌐 በሙስሊም ህይዎት ዉስጥ የተዉሂድ ቦታ
🕌 ደሴ አል-አዝሓር መስጂድ
🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
📍የጁሙዓ ኹጥባ
↓↓↓
🌐 مَكَانَةُ التَّوْحِيدِ فِي حَيَاةِ الْمُسْلِمِ
🌐 በሙስሊም ህይዎት ዉስጥ የተዉሂድ ቦታ
🕌 ደሴ አል-አዝሓር መስጂድ
🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
↩️قال شيخ الإسلام ابن تيمية رحمه الله: ومَن لم يَسُره ما يَسُرُّ المؤمنِين، ويَسُوؤه ما يَسُوءُ المؤمنين، فليس منهم.
↪️ሸይኸል ኢስላም እንድህ ይላል ሙዕሚኖች ያስደሰታቸው ነገር ያላስደሰተውሙዕሚኖችን የሚያስከፋ ነገር ያላስከፋው ከሙዕሚኖች አይደለም።
الفتاوى 10/ 128
https://t.me/Asselefya1
↪️ሸይኸል ኢስላም እንድህ ይላል ሙዕሚኖች ያስደሰታቸው ነገር ያላስደሰተውሙዕሚኖችን የሚያስከፋ ነገር ያላስከፋው ከሙዕሚኖች አይደለም።
الفتاوى 10/ 128
https://t.me/Asselefya1
قال ابن حزم رحمه الله :
" العاقل لا يرى لنفسه ثمنًا إلا #الجنة ".
የአዕምሮ ባለቤት ለነፍሱ ምንም ዋጋን አይሰጥም ጀነትን ቢሆን እንጂ!!
انظر : الأخلاق والسير 16

Forwarded from Deleted Account
✅➥ቅድሚያ ለአቂዳ እንላለን ``ምክንያቱም እንዴ አሸን በፈሉ አንጃዎች ግራ ለተጋቡ ሁሉ ተዉሒድ ፍቱን መድሃኒት ነዉና‼️
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
↪️በሙስሊሙ አለም ከመደበኛዉ ኢስላም አፈንግጠዉ ትኩረታቸዉን የተለያዩ ነጥቦች ላይያደረጉ አሳሳች ጥሪዎች ማቆጥቆጥ የጀመሩት ገና ወርቃማዉ የሰሐቦች ዘመን ሳይገባደድ ነዉ።
↪️ያኔ የጀመረዉ ችግር ሲከፍ እንጂ ሲሻል አይታይም። ዛሬም ድረስ በነዚህ መልከ_ብዙ ጥሪዎች ተደናብሮ ማንን እንደምንከተል ግራ ተጋባን' የሚለዉ ቀላል አይደለም። ይሁንጂ ስሜቱን ጣልቃ ሳያስገባ፣ብዛት መለኪያ ሳያደርግ ፣ለዱኒያ ጥቅማ ጥቅም ሳይንበረከክ፣በአባት በአያቶቹ ዉርስ ሳይጎተት፣ ለወዳኛዉ አለም ሂወቱ ተጨንቆ፣ በቂ ግዜና ዋጋ ሰጥቶ ለሚመረምር ግን እዉነቱ የማይደርስበት አይደለም።እንዴትስ የማይደርስበት ይሆናል?
➥ነብዩ ሙሀመድ ሰለሏህ አለይሒ ወሰለም (ለሊቱ እንደቀኑ ግልፀ በሆነ ሜዳ ላይ ነዉ የተዉኳችሁ)እያሉን ? ~ባይሆን መነፀር ያስፈልገናል_የተዉሒድ መነፀር።
↪️ለሰዉ ልጂ መፈጠር ምክንያት፣የቁርዓን አካዳሚ መልዕክት ፣የነብያት ሁሉ ተልዕኮ የሆነዉ፣ነብዩ ሰለሏህ አለይሒ ወሰለም ከነ ሰሀቦቻቸዉ የተሰቃዩበት የተዉሒድ ገላጋይ መነፀር ካልሆነ ሌላ ምን ሊሆነዉ? እናም በተዉሒድ እንመልከት፣በተዉሒድ እንመርምር፣ ካሰብነዉ እንደርሳለን። ከጭንቅ ከሀሳብ ምጥ እንገላገላለን ። ግራ ከሚያጋቡ ስብከቶች ፈተና 'እፎይ' እንላለን።
↪️በኢስላም ታሪክ የተነሱ አንጃዎች ብንመለከት ሁሉም እንዴ አንጃ እንድቆጠሩ ያደረጋቸዉ ያስተጋቡት የነበረዉ የአቂዳ ብክለት ነዉ። ዛሬም ድረስ ያሉ አንጃዎች ብናስስ ያለ ጥርጥር የአቂዳ ብክለት አለባቸዉ።
↪️ስለሆነም ጤናኛዉ ከበሽተኛዉ ለመለየት በተዉሒድ መፈተሽና መመዘን ሁነኛ መፍትሔ ነዉ።
↪️ እናም በተዉሒድ መነፀር ለሚመለከት ከጥንት እስከዛሬ ያሉ ፈር የለቀቁ ቡድኖች!
↔️ወይ በተዉሒድ የማይተዋወቁ፣ ፀንሰ _ሀሳቡም የሌላቸዉ ናቸዉ።
↔️ወይ በሚገባ ቢያዉቁትም በተለያዩ ምክንያቶች ለተዉሒድ ጥላቻ ያነገቡ ናቸዉ።
↔️ወይ ተዉሒድን ገልብጠዉና አንሻፈዉ በመረዳት የተለያዩ የሺርኮ አይነቶች ዉስጥ የተዘፈቁ ናቸዉ።
↔️ወይ ለራሳቸዉ ግንዛቤ ያላቸዉን ነገር ግን ለሌሎች ተዉሒድን በማድረስ ላይ መሠናክል የሚሆኑ ናቸዉ።
↔️ወይ ለተዉሒድ ደንታ የሌላቸዉ ሆነዉ ሲያስገድዷቸዉ ብቻ ልክ እንዴበክት ለችግር ግዜ የሚጠቀሙት ናቸዉ።
↔️ ወይ በከሃዲያንና በአፈንጋጮች አመለካከት ተፀእኖ ስር ወድቀዉ በትልቁ ተዉሒዳቸዉን የሚሸራርፉ ናቸዉ።
↔️ወይ ደግሞ ተዉሒድን ቢይዙም ቢያስተምሩም ለአሏህ ብሎ የመዉደዲና ለአሏህ ብሎ የመጥላትን ጣፍጭ ቃና ባለማጣጣማቸዉ ሳቢያ ለፀረ_ተዉሒዶች አልጋ ለእምነት አጋራቸዉ ግን ቀጋ የሆኑ ናቸዉ።
➦ምንጭ፣ተዉሒድ የሁለት ሀገር የስኬት ቁልፍ ከሚለዉ ከኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር መፀሀፍ
ከገፀ 48_50የተወሰዴ!!
✍️ أم عثيمين

Telegram
.........🦋
ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንክ ላይ ቀጥ በል!!!« وَاتَّقُوا يَوْمًا تُرْجَعُونَ
ሓያ ምክሮች ለእህቴ ከማግባቷ በፊት
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢማም
📚 عشرون نصيحة لأختي قبل زواجها
📚 ሓያ ምክሮች ለእህቴ ከማግባቷ በፊት
🔳 نظافتك دليل على سمو أخلاقك
▪️ፅዳትሽ የላቀ ስነምግባርሽን ይጠቁማል
➡️ ክፍል ሰባት 7⃣ ↩️