💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ጊዜ ማለት ላንተ ለኔ ላንቺ ልዩ ስጦታ ነው!!ጊዜ ወርቅ ሳይሆን ጊዜ ሂወት ነው ሂወትን በከንቱ ነገር ማሳለፍ እንደሻማ ማቅለጥ ነው!!
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
وَٱللَّهُ خَلَقَ كُلَّ دَاۤبَّةࣲ مِّن مَّاۤءࣲۖ فَمِنۡهُم مَّن یَمۡشِی عَلَىٰ بَطۡنِهِۦ وَمِنۡهُم مَّن یَمۡشِی عَلَىٰ رِجۡلَیۡنِ وَمِنۡهُم مَّن یَمۡشِی عَلَىٰۤ أَرۡبَعࣲۚ یَخۡلُقُ ٱللَّهُ مَا یَشَاۤءُۚ إِنَّ ٱللَّهَ عَلَىٰ كُلِّ شَیۡءࣲ قَدِیرࣱ


«ከማስተንተን ጋር አድምጧት !»

=
Audio
| By X9 Converter
وَلَا تَهِنُوا۟ وَلَا تَحۡزَنُوا۟ وَأَنتُمُ ٱلۡأَعۡلَوۡنَ إِن كُنتُم مُّؤۡمِنِینَ ......

=
t.me/https_Asselefya1
ከፍታና ክብር  እራስን ከፍ ከፍ በማድረግ አይገኝም።ከፍታ፣ክብር የሚገኘው እራስን ዝቅ በማድረግ ነው ። ሁሉን አለኝ፣ሁሉን አውቃለሁ ፣ከኔ በላይ ማን አለ  አይነት ስሜት ከውስጥህ አጥፋ።

@AbuHafsaYimam
➾ባልሽን የግልሽ አድርጊው
    ▱▰▱▰▱▰▱▰▱

➪ብዙ እህቶች ባሎቻቸው የራሳቸው ብቻ ቢሆኑ ይመኛሉ ይህ ከፍቅር የመነጨ እንደሆነ ግልፅ ነው የአንድ ሴት ባለዋን በማፍቀር የግሏ እንዲሆን መመኘት ሙሉነቷን እንጂ ጉለቷን አይደለም የሚያመለክተው ነገር ግን አንዳንድ እህቶች ይህን ፍላጎታቸውን ለማሳካት የሚሄዱበት መንገድ ምኞታቸው ከንቱ ከማድረጉም በላይ የሁለት ሀገር ኪሳራ ያጎናፅፋቸዋል ከእነዚህ ተግባራት መካከል አንዱ

መስተፋቅር ( ድግምት ) ማሰራት
ይህ ተግባር ከእስልምና የሚያሰወጣ ከመሆኑ ሌላ በዱንያ ላይ የሚያስከስተው ጉዳት አለው


➪ አንደኛ ድግምተኛው ከሷ ውጪ ያሉ ሴቶችን እንዲጠላ በማድረግ ባልየው እናቱን እህቱን የራሱን ሴት ልጅ ጭምር እንዲጠላ ማድረግ

➩ሁለተኛ  ብዙ ድግምተኞች የተካኑ ባለመሆናቸው ተቀላቅሎባቸው ሁሉንም ሴት እንዲጠላ በማድረግ እሷንም ጭምር ጠልቶ እንዲፈታት ማድረግ

ሶስተኛ በዚህ መንገድ የሚመጣ ፍቅር በጤነኛ አዕምሮ ባለመሆኑ የውሸት ተፈቀርኩኝ በሚል ራስን መሸወድ


አራተኛ ዋናውና ትልቁ ከአላህ መንገድ መውጣት ናቸው

➪ሌላው አንዳንድ እህቶች ባሎቻቸውን በሴቶች መብት እከስሃለሁ በሚል በማስፈራራት የግላቸው ማድረግ ያስባሉ
የዚህ አይነቱ አካሄድም ባልዋ ካለው ፍቅር አንድ ፐርሰንት እንኳን እንዳታገኝ ከማድረጉም በላይ ህይወቷ ጎምዛዛ ትርጉም የሐሽ እንዲሆን ያደርግባታል ባልየው ምናልባት ካንቺ ጋር መኖር አልፈልግም ሂጂ ከሰሽ የፈለግሽውን ንብረት ውሰጂ ብሎ አደገኛ ውሳኔ ውስጥ እንዲገባ ሊያደርገው ይችላል።


ይህ ተግባር የአማኝ ሴት ተግባር አይደለም የኢስላም ጠላቶች የሙስሊሞችን ህይወት ምስቅልቅሉ እንዲወጣና ከጌታቸው ጋር ያላቸውን ግንኙነት በማበላሸት አኼራቸውን ማሳጣት የሚፈልጉበት መንገድ ነው
➾ባልሽን የግልሽ ለማድረግ ትክክለኛው መንገይ ለባልሽ ታዛዥ መሆን

➾ያለሱ ፈቃድ ከቤት አለመውጣት
ቤተሰቦቹን ማክበር


➾ባልሽ ከስራ ሲገባ ንፁህ ሆነሽ ቤትሽን አሳምረሽ በፈገግታና በናፍቆት መቀበል

➾በማንኛውም ሁኔታ ሀይለቃል ከሱ ጋር አለመጠቀም

➾በምንም አይነት ካንቺ መጥፎ ጠረን እንዳያገኝ መጠንቀቅ ለግንኙነት ሲጠራሽ በሞቀ ፍቅር መቀበል ሲገባ ወይም ሲወጣ ገንዘብ አለመጠየቅ

➩ወጪ ሲያስፈልግሽ የኔ ፍቅር ካለህ እንዲህ አይነት ነገር ፈልጌ ነበር ከሌለህ ምንም ችግር የለም ብለሽ ከድካሙ በፍቅርሽ ካገገመ በኀላ ጥያቄ መቀበል የሚችልበት ሁኔታ መመቻቸቱ ስታውቂ መጠየቅ

➪በባልሽ አጠገብ በምንም መልኩ ሌላ ወንድ አለማድነቅ

የባልሽን ሚስጥር ለማንም አለመናገር
➺ ያለሱ ፈቃድ ምንም አይነት እቃ አለማዋስ
 âžşá‹¨áˆšá‰ á‰ƒáˆ˝ ወጪ እስከሰጠሽ ድረስ እሱ ሳያውቅ በፍፁም ከሱ ገንዘብ አለመውሰድ
➺በምንም መልኩ የፍች ጥያቄ አለማቅረብ ለኔ ክብር የለህም አለማለት በቤተሰቦችሽ እሱን አለማስፈራራት
➺በሚሰጥሽ ነገር መብቃቃት ሰው ቤት ያየሽውን ካልገዛህ አለማለት
➺የቤትሽንና የልጆችሽን አማና በቻልሽው አቅም ለመወጣት መጣር



➩እነዚህን ነገሮች ለመተግበር ከጣርሽ በአላህ ፈቃድ ባልሽ ያንቺ ታደርጊዋለሽ
ለሸሪዓዊ ምክንያት እንኳን ባንቺ ላይ ሌላ ቢያገባ ልቡ አንቺ ጋር ነው የሚሆነው እነዚህን ነገሮች ስታደርጊ ባልሽን በማስደሰትሽ የአላህ ውዴታ ፈልገሽ ለመስራት ሞክሪ


👉አላህ ለመልካሙ ሁሉ ይርዳሽ

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
http://t.me/https_Asselefya1
http://t.me/https_Asselefya1
✨📖
🟤قال الإمَام ابن القَيّم🇧🇬:

💟فالذُّنُوبُ تَزُولُ آثارُها بِالتَّوْبَةِ النَّصُوحِ، والتَّوْحِيدِ الخالِصِ، والحَسَناتِ الماحِيَةِ، والمَصائِبِ المُكَفِّرَةِ لَها، وشَفاعَةِ الشّافِعِينَ في المُوَحِّدِينَ، وآخِرُ ذَلِكَ إذا عُذِّبَ بِما يَبْقى عَلَيْهِ مِنها أخْرَجَهُ تَوْحِيدُهُ مِنَ النّارِ، وأمّا الشِّرْكُ بِاللَّهِ والكُفْرُ بِالرَّسُولِ، فَإنَّهُ يُحْبِطُ جَمِيعَ الحَسَناتِ بِحَيْثُ لا يَبْقى مَعَهُ حَسَنَةٌ💟

📚هداية الحيارى في أجوبة اليهود والنصارى، ص:٣٠٢

=
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ሁላችንም ለ አላህ ብለን እነኚህን አባት እናሳክማቸው። እነሱ ያሉበትን ሁኔታና ስቃይ እኛ በፁሁፍ ከመግለፅ ይልቅ ከ እሳቸው አንደበት እንስማ!

ስማቸው ሙሀመድ ኡመር ሙሳ ይባላሉ።አባታችንን በዓካል ለማገኘት የሚፈልግ፦ልዩ ቦታ ኮንቦልቻ⇒በርበሪ ወንዝ መናፈሻ!

📲በ ስልክ á‰áŒĽáˆŤá‰¸á‹ ደውሎም ማገኘት የሚፈልግ―0914071299

አካውንት⇉ 1000041594407
👤ሙሀመድ ዑመር ሙሳ

በገንዘብ መርዳት ያልቻለ፤መልዕክቱን ሼር በማድረግ እገዟቸው!
https://t.me/+uz-EVUKdNYRlY2U0
𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
ሁላችንም ለ አላህ ብለን እነኚህን አባት እናሳክማቸው። እነሱ ያሉበትን ሁኔታና ስቃይ እኛ በፁሁፍ ከመግለፅ ይልቅ ከ እሳቸው አንደበት እንስማ! ስማቸው ሙሀመድ ኡመር ሙሳ ይባላሉ።አባታችንን በዓካል ለማገኘት የሚፈልግ፦ልዩ ቦታ ኮንቦልቻ⇒በርበሪ ወንዝ መናፈሻ! 📲በ ስልክ á‰áŒĽáˆŤá‰¸á‹ ደውሎም ማገኘት የሚፈልግ―0914071299 አካውንት⇉ 1000041594407 👤ሙሀመድ ዑመር ሙሳ በገንዘብ መርዳት ያልቻለ፤መልዕክቱን…
የቻልን እንርዳቸዉ አባታችንን ያልቻልን በዱዓ ሼር በማድረግ ለሌሎች እናድርሰዉ ያ ጀመአ ሀቂቃ በጣም ልብ የሚነካ ህመም ነዉ ።

اللَّهُمَّ ربَّ النَّاسِ، أَذْهِب الْبَأسَ، واشْفِ أَنْتَ الشَّافي، لا شِفَاءَ إِلَّا شِفَاؤُكَ، شِفاءً لا يُغَادِرُ سقَمًا

=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
كيف تنتفع بالقرآن..
الشيخ عبد الرازق البدر حفظه الله تعالى
ፅናት
አጫጭር ምክሮች
ለፅናት የሚያግዙ ነጥቦች የተዘረዘሩበት ምክር   !

🎙 ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር

=
t.me/Achachir_mkroch
➪ሀብትን በትዳር ውስጥ ፈልጉት❗️
  ➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬

➾ኢብኑ መስዑድ (ረደየላሁ.ዐንሁ.) እንዲህ ይላል፦

ፍቅር ማለት  በሀላል ተገናኝተህ የምትመሰርተው ትዳር ውስጥ የምታገኘው ምድራዊ ገነት ነው።

ቆንጆ ወንድ ማለት ራሱን 【ከእይታ】 ዝቅ የሚያደርግ ነው! ቆንጅዬ እህት ማለት ራሷን የጠበቀች ነች! ጥሩ【ሷሊህ】ሚስት የሚፈልግ ወንድም እይታውን ሊሰብርና አደብ ሊኖረው ይገባል!

⇨በአንፃሩም ሷሊህ ባል የምትፈልግ እህት
"ራሷን ልትጠብቅና ሀያእ ሊኖራት ይገባል
ማለት ነው:: ሀራም የሆነ ፍቅር ልክ እንደ ጨዋማ ውሃ ነው.. ምንም ያክል ከርሱ ብትጠጣ አያስደስትህም፤እንዲያውም ጥማትህን ይጨምረዋል።

 
⇨ከእናንተ መካከል በላጩ ሰው በሚስቱ መልካም አያያዝ በላጫችሁ ነው›› ረሱል( ﺻـــــﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋــﻠﻴـﻪ ﻭﺳــﻠﻢ )

ጥሩዎቹ ሴቶችም ለጥሩዎቹ ወንዶች፣
ጥሩዎቹ ወንዶቹም ለጥሩዎቹ ሴቶች የሚገቡ
ናቸው።【አል-ኑር፦ 26】


⇨ኒካህ በማሰር【ትዳር በመመስረት】 አላህን ታዘዙት፤ቃል የገባላችኁን ይሰጣችኋልና፡፡
¡
⇨አቡበከር ሲዲቅ 「ረደየላሁ ዐንሁ ]ጋብቻ በኔ ዘንድ የሚወደድ ተግባር ነው፡፡እኔ ለምወደው ነገር ጀርባውን የሰጠ ለኔ ጀርባውን እንደሰጠ ነው፡፡

⇨
ነብዩ ሙሀመድ(ﷺ) እንዲህ ብለዋል
ዲኑንና ባህሪውን (አኽላቁን)የምትወዱለት ሰው ከጠየቃችሁ አጋቡት ( ካልሆነ በምድር ላይ ፈሳድ ጥፋትና ፊትናን እያንሰራፋችሁ መሆኑን ተገንዘቡ)፡፡›
⇨ሚስትህን ውደዳት፤ጊዜም ሰጥተህ
አስደስታት፡፡ግማሽ ዲንህን የሞላህበትን ቀን
መቼውም ቢሆን አትዘንጋ፤እሷ ሚስትህ ብቻ ሳትሆን ከአራህማን የተለገሰችህ ንግስትህ ነችና!!


⇨ ባልን ማክበር እና መታዘዝ የአላህን እና የረሱልን ( ﺻـــﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴــﻪ ﻭﺳــﻠﻢ ) ትእዛዝ ከመጠበቅ ይቆጠራል።

✍️ነኝ ያረህማን ባሪያ  ከእሱ ውጭ መጠጊያ የለለኝ!!
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
http://t.me/https_Asselefya1
http://t.me/https_Asselefya1
•• قال تعالى :

{أدخُلُوا الجَنَّةَ أَنتُم وَأَزواجُكُم تُحبَرونَ}

=
🤲 أسأل الله بأسمائه الحسنى وصفاته العلا أن يهدينا وإياكم صراطه المستقيم، وأن يوفقنا وإياكم للعلم النافع والعمل الصالح، وأن يصلح قلوبنا وأعمالنا، وأن يعيذنا وإياكم من شرور أنفسنا ومن سيئات أعمالنا.


⬆️መልካም ለይል⬇️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
​​••
«المرأةُ الصَّالحة؛ خيرٌ للمؤمن من العينين واليدين والرِّجلين»

💐💐💐💐
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM