💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ማዳምን ከነ ባሏ ከነ ልጆቿ ፀባያቸዉን ስራቸዉን ችለሽ በጠባብ ክለስ ተገለሽ ብዙ አመት ኖረሽ ከትዳር አጋርሽ ጋር ግን እንደት ነዉ መኖር ያቃተሽ ያዉም ❶ንድ ሰዉ ጋር ? አብረሽ እየበላሽ ያዉም እየተጎራረሽ አብረሽዉ እየተጫወትሽ አብረሺዉ እየወጣሽ እየተዝናናሽ ሁለዬ ከጎንሽ ከሚሆነዉ ጋር ግን እንደት ? ችለሽ መኖር አቃተሽ እኮ ለምን ?

=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ማዳምን ከነ ባሏ ከነ ልጆቿ ፀባያቸዉን ስራቸዉን ችለሽ በጠባብ ክለስ ተገለሽ ብዙ አመት ኖረሽ ከትዳር አጋርሽ ጋር ግን እንደት ነዉ መኖር ያቃተሽ ያዉም ❶ንድ ሰዉ ጋር ? አብረሽ እየበላሽ ያዉም እየተጎራረሽ አብረሽዉ እየተጫወትሽ አብረሺዉ እየወጣሽ እየተዝናናሽ ሁለዬ ከጎንሽ ከሚሆነዉ ጋር ግን እንደት ? ችለሽ መኖር አቃተሽ እኮ ለምን ? =
እስኪ አስቡት በየ አረቡ ቤት የምንሰራ ሁሉም ነገር ተመችቶን አይደለም ችለን እንጅ እናም የትዳር ሂወታችሁ በዉሀ ቀጠነ ለማፍረስ አትሩጡ ቻሉ ታገሱ በጥበብ ለማስተካከል ሞክሩ ! ፍች ይቁም ! እንዴ ጆሯችን ቆሰለ እኮ ተጋቡ ብለን ደስታ ሳንጨርስ ተፋቱ እ አረ ተዉ የጋብቻ ቅጡ አታጥፉት ! በተለይ ከስደት የሚመለሱ ቶሎ ለማፍረስ የሚሮጡ የሚባል እንደሰማነዉ እባካችሁ እህቶች ታገሱ ብዙ አመታት የአረብ ቤት ብዙ ችግር ችላችሁ አሳልፋችሁ ቤታችሁን ግን በትንሽ ነገር ለማፍረስ አትጣሩ እንደዉም ለቤታችሁ ዋጋ ክፈሉ ቀጣይነት ያለዉ የሚያስቀና ቤት አድርጉት እሺ። ምክንያቱም ይሄ የራስ ቤት እንጅ የማዳም አይደለም ሌላ ማዳም እቀይራለሁ የሚባልበት እሺ።

=
Reduce Video Size_2.2_Premium.apk
21.3 MB
የቪዶወ ሜጋባይት መቀነሻ
የተላከልሺን ላኪ ያላችሁ ያዉ👆

አንድ ወንድማችን በቦት የላከልኝ አላህ ጀዛዉን ይክፈለዉ !

ፈጣን ምርጥ መቀነሻ ነዉ ተጠቀሙበት !

=
ቪዶወን ወደ ኦዶወ መቀየሪያ አፕ ነዉ ተጠቀሙበት !
~~~

Check out "Video To Audio - Mp3 Converter"
https://play.google.com/store/apps/details?id=mp3converter.videomp4tomp3.mp3videoconverter
የኦዶወ ሜጋባይት መቀነሻ አፕ ተጠቀሙበት
──────⊱◈◈◈⊰──────

Check out "Audio Converter (MP3 AAC OPUS)"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.bdroid.audiomediaconverter
⚡️ለመጣስ ተዘጋጅ!⚡️

አዲስ ነገር ሁሌም አዲስ ነው ለመጀመር ሊከብድ ግራ ሊያጋባ ማወላወል ውስጥ ሊከተን ይችላል!ነገር ግን ይሄንን ሁሉ ነገር ጥሰን ልንጀምረው ካልወሰንን የለመድነውን ህይወት እንቀጥላለን ውድቀት የሚጀምረው ወደፊት መራመድ ስናቆም ነው!

=
t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
✍️ለሁሉም ጊዜ አለው !

አሁኑኑ ካልሆነ ብለህ ስላሰብክ ብቻ አለመሆኑን ውደደው ነገሮች ጓጉተህላቸው ከልብህ ፈልገሀቸዉ ለፍተህላቸዉ ነገር ግን ባሰብከው ግዜ እና ሰዓት የማይከናወኑት ለእነርሱ የተዘጋጀ ቆንጆ እና ትክክለኛ ቀን ስለተዘጋጀ ነው !

#صباح الخير
=
t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
«ቁርኣን የህይወት ብርሃን» ❝ ቁርአን የአላህ ንግግር እንደመሆኑ እያንዳዷ ፊደል ማንበብ እርሱ ዘንድ ከፍተኛ ምንዳ ያሰጣል፣ዘወትር ማድመጡና ማስተንተንም የአእምሮ ብስለትን ይጨምራል፣ ልብን ያረጋጋል፣ ስነ-ምግባርን ያፀዳል። ❝በምድራችን ላይ እንደ ቁርአን፣ ዘርና ቋንቋ ሳይገድበዉ በስፋት ዘወትር የሚነበብ፣የሚተነተን፣በቃል የሚሸመደድና ሕፃን አዋቂ፣ ወንድ እና ሴት የሚያነበዉ የሚማረዉ መፀሀፍ የለም።…
«ቁርኣን የህይወት ብርሃን»

ያለ ቁርኣን ጀነት እንደሌለ ግን አላህ እና መልእክተኛዉ ነግረዉናል፣ ማንን እንመን ? አላህን እና መልዕክተኛዉን ወይስ ሸይጧን እና ነፍሳችንን? ቁርኣን ነፍስና ስሜታችንን፣ሸይጧንና የዲኑን ጠላቶች የምናሸንፍበት መሳሪያችን ነዉ።

«فَلَا تُطِعِ ٱلۡكَـٰفِرِینَ وَجَـٰهِدۡهُم بِهِۦ جِهَادࣰا كَبِیرࣰا »


"ከሃዲያንን አትስማቸዉ፣በቁርኣን ትግል ታገላቸዉ። "{አል ፉርቃን :52}

ቁርአን ያልተማረ እና ያልተረዳ ሰዉ ዙሪያዉን የሚከቡትና መቼም የማይለዩት የነፍሱና የሸይጧን ጠላቶቹን በምንድነዉ ተዋግቶ የሚያሸንፋቸዉ?  ከቁርአን የራቀ ሰዉ ሸይጧን እንዳሻዉ ይጫወትበታል፣ስሜቱ ወደ ፈለገበት አቅጣጫ ይነዳዋል፣ነፍስያዉ ለመልካም ነገር አትታዘዘዉም፣ እድሜዉን በምንና እንደት እንደጨረሰዉ አያዉቅም፣ ያለ ቁርአን የሰዉ ልጅ ከንቱ ነዉ።

«فَأَیۡنَ تَذۡهَبُونَ  "إِنۡ هُوَ إِلَّا ذِكۡرࣱ لِّلۡعَـٰلَمِینَ»


"ቁርአን ትታችሁ ወደት ትሄዳላችሁ? እርሱ ለዓለማት (ህዝቦች) መገሰጫ እንጅ ሌላ አይደለም። (አትተክዊር:26-27)

ቁርኣንን በጥሞና እና በማስተዋል አዘዉትሮና ደጋግሞ የሚቀራ ሰዉ ልቡ በተስፋ ይሞላል፤ ሀዘንና ትካዜ አይፈራረቅበትም፣ በጌታዉ ተስፋ አይቆርጥም፣ የሚደርሱበት  ችግሮችን መቋቋም ይችላል።

«فَإِنَّ مَعَ ٱلۡعُسۡرِ یُسۡرًا " إِنَّ مَعَ ٱلۡعُسۡرِ یُسۡرࣰا»


"ከችግሮች ጋር (በኋላ) ምቾት አለ፣ ከችግሮች ጋር (አሁንም) ድሎት እና ምቾት አለ።(" አሽ-ሸርሕ 5-6")

«ቁርኣን ያልገሰፀዉ ምንም አይገስፀዉም!
በቁርኣን ያልተፀናና በምንም አይፀናናም።
»

​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
http://t.me/https_Asselefya1
Audio
| By X9 Converter
ባልሽ ለአንች የቅርብሽ ሰዉ ነዉ።

«ትዕዛዙ ከቤተሰቦችሽ ትእዛዝ በፊት ተቀዳሚ ነዉ።»

قال رسول الله ﷺ: « إذا صلت المرأة خمسها وصامت شهرها وحفظت فرجها وأطاعت زوجها قيل لها ادخلي الجنة من أي أبواب الجنة شئت»

«ሴት ልጅ አምስት ወቅቷን ከሰገደች፣ የረመዷን ወሯንም ከፆመች፣ ብልቷንም ከጠበቀች ባሏን በመልካም ከታዘዘች በፈለግሽው የጀነት በር ግቢ ትባላለች።»

=
t.me/https_Asselefya1
የሰውን እርምጃ ለትምህርት ሲል የሚከታተል እንዳለ ሁሉ ከእርምጃው ስህተትን ነቅሶ ለማውጣት የሚከታተልም አለ

 ¶ ሰው የመልኩን ያክል ልዩነት አለው:ለትምህርት የተከተለ ምንኛ ታደለ? ስህተትን ለማውጣት ሲል ጊዜውን ያባከነ ምንኛ ባከነ?!

منقول
የዘመናችን ሙሽሪኮች
𝐀𝐛𝐝𝐮r Ra𝐡𝐦𝐚𝐧
የዘመናችን ሙሽሪኮች ...!

🎙 عبدالرحمن أبو عثيمين
=
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ወደ አላህ ከመቃረብ ዉጭ  ደስታ እና እርካታ!! ይኖራል ብለህ መቼም እዳታስብ!!!

👉ጌታችን አላህ እንዲህ ይለናል


الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُمْ بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ


(እነሱም) እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው፡፡ ንቁ! አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ፡፡  
    
ሱረቱል ነጅም
【الشيخ العلامة صالح الفوزان حفظه الله:
«لا أحد يسلم من المعاصي ولكن باب التوبة مفتوح ولله الحمد»】

ማንም ከስህተት የሚድን የለም።
ነገር ግን አልሃምዱሊላህ የተውበት በር ክፍት ነው።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ረሱልን መገናኘት አታፍርም??
▱▰▱▰▱▰▱▰▱▰

ሐቂቃ ይህን ዳዕዋ ገና ርዕሱን ሳየው ልቤ ይሸበራል፣ ይናዳል! እስኪ አዳምጡት

በዚህ ሁኔታችን ላይ ሳለን ሞት ቢመጣን አናፍርም?!


🎙በዳዒ: ሐዊ ሙሐመድ (ረሒመሁልሏህ)

👉ወንድማችንን አላህ ይዘንለት፣ ጀነተል ፊርደውስን ይወፍቀው! ዱአ አድርጉለት


➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
http://t.me/https_Asselefya1
http://t.me/https_Asselefya1
➨ይድረስህ ጀግናችን ሀፊዞከሏህ

«ድምፅ አለው ፅሁፍህ»
----------------------

الرجال كاسلاح منهم للاستعراض ومنهم للحروب

የንግግር ማማር ያገላለፅ ምጥቀት፡
የአቋምን ፅናት የሞራልን ልቀት፡
ይሔ ሁሉ ፀጋ እንደት ተነገረህ፡
ንገረን ሚስጥሩን ማነው ያስተማረህ!?
.................................
ንጉስ እንደ አንበሳ ቀልጣፋ እንደ ነብር፡
ሒዝብዮችን በእውቀት የምታስደነብር፡
የጥመትን ወጥመድ የምትቀነጣጥስ፡
የቢዲዓን ሙሪድ ሰርክ የምታስነጥስ፡
የሽርክን አሽኬላ ሁሌም የምትበጥስ፡
የአሏህ በረከት ተሰጦህ ይደንቃል፡
ጠቢብ ነህ አስተዋይ ስምህ ይታወቃል፡
.................................
ያን ማዶ ተራራ እሳት በረበረው፡
ጀግናቸው የት ሔደ እዛ የነበረው፡
ከመባሉ በፊት እጂግ ፈጥኖ ደራሽ፡
የሐቅ ጠበቃ በተውሒድ አዳራሽ፡
ለመንሀጀ-ሰለፍ የሰጠ ህይወቱን፡
ሱና ላይ እያለ የሚጠብቅ ሞቱን፡
.................................
ሒዝብዮች ሲንጫጩ ሆድ ብሶን ሲከፋን፡
ሹብሀ ሲንጠን መሔጃ ሲጠፋን፡
ወጀብ ሆኖ ለኛ ጥመቱ ሲገፋን፡
ከተውሒድ ኪታብ ላይ መረጃውን ፅፎ፡
አይዟችሁ የሚለን ደሊሉን ሰልፎ፡
.................................
ለሱናው ጠበቃ ሆኖ ትልቅ ፓወር፡
ሁሌም የማይሰለች ለአመታትም ለወር፡
እስኪ ጀግና ጥቀስ እንደ ኢብኑ ሙነወር፡
.................................
የመውደድ ምክንያቴን፤
ለመፃፍ ስጀምር ቅደም-ተከተሉን፡
ጀግናዬ ነህና፤
አንተን ብዬ ፃፍኩኝ እረሳሁት ሁሉን፡
.................................
ብቻህን እንደ ሽ ሒዝብይ የሚፈራህ፡
ለተውሒድ ለሱና ለኢስላም የሰራህ፡
ፅሁፍህ ብቻውን ያለ ድምፅ ይጮሀል፡
ጥበብ ከዓደብ ጋር ጌታችን ሰጥቶሀል፡
ጀግናዬ ነህ ለኔ ብልህ ምን ያንስሀል!?
.................................

➨ስማኝማ....!?

እዚህ ፅሁፌ ላይ ልነግርህ ያሰብኩት፡
በመሀይም አቅሜ አስቤ የፃፍኩት፡
ስርዝ ድልዝ ሆኖ አልነበብ ካለህ!!
በአጭሩ አላማዬ ምን ይላል መሰለህ!?

ተረዳኝ ጀግናዬ፤
ከራስጌ እስከ ግርጌ ሀተታው በሞላ፡
ሌላ አይናገርም፤
አሏህ ይጠብቅህ በርታ ከሚል ሌላ፡
.........................................
ለሐቅ የምትለፋ ሰከንድም ደቂቃ፡
የቀን ብርሀን ነህ የሌሊት ጨረቃ፡
አርማ ነህ የተውሒድ ትውልዱ እንድነቃ፡
የሀበሻ ወጣት ጀግና አንተ ነህ በቃ፡
በእያንዳንዱ አቋምህ አብረን ስንሰለፍ፡
በመሀይማኖች ምንም ብንዘለፍ፡
እናከብርሀለን ያለ ድንበር ማለፍ፡
.................................
ሁሉም ዝና ሲያገኝ ከደዕዋ ሲሸፍት፡
ልቡን ሲማርከው ገንዘብና ፍትፍት፡
አንተ ግን አሁንም አለህ እንደ ፀናህ፡
በሁለቱም ሀገር ኸይር ነገር ይቅናህ፡
ነገም በአኸይራ ጀነት ይወፍቅህ፡
ግን ደግሞ እወቅልኝ እንደምናፍቅህ፡
-------------------------------
የተሰጠህ ነገር እጂግ ይማርካል፡
ተወዳጅነትህ ስሜትን ይነካል፡
አደብህን ያዬ ማንምኮ አያልፍህ፡
እንኳን ሶውትና ድምፅ አለው ፅሁፍህ፡
.................................
«ለኢብኑ ሙነወር»
በኑረዲን አል አረብ
--------------------------------
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi