💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
❞ الواسطة بين الحق والخلق ❝ «አል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ» 【መግቢያ ከባለፈ የቀጠለ ❸】 ⭞ ይች የተከበረች አያህ(አንቀፀ) የምታመለክተዉ ወደ አላህ ለመድረስ ብቸኛዉ መንገድ ትክክለኛ የሆነ እምነት ከዚያም በደነገገዉ መሰረት አላህን ማምለክ ነዉ። ይች አያህ አምልኮን ከእምነት ያስቀደመችዉ በአላህ ዉደታ ለመጎናፀፍ ጀነቱን ለማግኘት የመልካም ስራ አስፈላጊነትና አንገብጋቢ…
❞ الواسطة بين الحق والخلق ❝
【መግቢያ ከባለፈ የቀጠለ ❹】
ሸሪዓን ለማግኘት በወሕይ ለመብራት ትልቅ ወሳኢጥ ከባዱ ወሳኢል አድርገዉ ለመያዝ ወደ መልእክተኛዉ ሮጡ የህይወታየዉንም ታሪክ ቁርአንን እንደሚማሩ ይማራሉ። በዚህ ላይ አርማቸዉ የአላህ ጥሪ ነዉ።«قَدۡ جَاۤءَكُم مِّنَ ٱللَّهِ نُورࣱ وَكِتَـٰبࣱ مُّبِینࣱ } { یَهۡدِی بِهِ ٱللَّهُ مَنِ ٱتَّبَعَ رِضۡوَ ٰنَهُۥ سُبُلَ ٱلسَّلَـٰمِ وَیُخۡرِجُهُم مِّنَ ٱلظُّلُمَـٰتِ إِلَى ٱلنُّورِ بِإِذۡنِهِۦ وَیَهۡدِیهِمۡ إِلَىٰ صِرَ ٰطࣲ مُّسۡتَقِیمࣲ »«
ከአላህ ዘንድ ብርሃንና ገላጭ መፀሐፍ በእርግጥ መጣላችሁ ። አላህ ዉደታዉን የተከተሉትን ሰዎች የሰላምን መንገዶች በእርሱ ይመራቸዋል። ወደ ቀጥተኛም መንገድ ይመራቸዋል። «አል ማኢዳህ:15-16»በጣም የሚያመዉ ነገር የዚች ቡዲን መንገድ በሾሃማና በዳገታማ የተሞላ መሆኑ ነዉ። ምክንያቱም ትክክለኛ እስልምና እንግዳ ሁኗል። ብዙሓኑ ሙስሊም እርቆታል። በፈጠራዎች እና በስህተቶች ቀይረዉታል። ይህ ችግር የቆየ በመሆኑ የአስተካካዮች ሚና አደገኛ እና አድካሚ ነዉ።──────⊹⊱✫⊰⊹──────
http://t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እየዘራችሁ አድምጡ ምርጥ ምክር !
=
=
➾ምኞቴ
➪ዱንያ ላይ የወንድም ይሁን የሴት ጥሩና መልካም እንዲሁም የተረጋጋ የሚሆነው ሷሊህ የሆኑ ባልና ሚስቶች ሲጠናዱና ሲጣመሩ ነው።
👉ጌታዬ አላህ ሆይ ! ሷሊህ አድርገህ ከሷሊህ ባሪያህ ጋር አጣምረን!!
◊قال العلامة أحمد النجمي - رحمه الله - :
- فالرجل لا يتم حاله ولا تطيب له الحياة إلا بالزوجة الصالحة .
- والمرأة لا تطمئن ولا تطيب لها الحياة إلا بالزوج الصالح .[تأسيس الأحكام
ትዳር የመልካም ህይወት መሰረት ነው☜
➲አልኢማም አህመድ አል ነጅሚ {ረሂመሁላ}እንዲህ ይላሉ:–
ወንድ ልጅ ሁኔታው አይሰተካከልለትም እንዲሁም ህይወት መልካም አትሆንለትም በመልካም ሚስት ቢሆን እንጂ ሴትም አትረጋጋም እንዲሁም ህይወት መልካም አትሆንላትም መልካም ባልን በማግኘት ቢሆን እንጂ!
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
ሳይኖርም ልዩነት በመካከላችን
በፍቅር ተሞልቶ የሱናው ቤታችን
ሷሊህ ሷሊህ ልጆች ሲሰጠን ጌታችን
ሱናን ስንከተል እስከ ልጆቻችን
ህይወት በቁርኣን በሐዲስ ታንፃ ቀልባችን
ስንሰራ እኖራለን ለዛኛው ቤታችን !!➪ዱንያ ላይ የወንድም ይሁን የሴት ጥሩና መልካም እንዲሁም የተረጋጋ የሚሆነው ሷሊህ የሆኑ ባልና ሚስቶች ሲጠናዱና ሲጣመሩ ነው።
👉ጌታዬ አላህ ሆይ ! ሷሊህ አድርገህ ከሷሊህ ባሪያህ ጋር አጣምረን!!
◊قال العلامة أحمد النجمي - رحمه الله - :
- فالرجل لا يتم حاله ولا تطيب له الحياة إلا بالزوجة الصالحة .
- والمرأة لا تطمئن ولا تطيب لها الحياة إلا بالزوج الصالح .[تأسيس الأحكام
ትዳር የመልካም ህይወት መሰረት ነው☜
➲አልኢማም አህመድ አል ነጅሚ {ረሂመሁላ}እንዲህ ይላሉ:–
ወንድ ልጅ ሁኔታው አይሰተካከልለትም እንዲሁም ህይወት መልካም አትሆንለትም በመልካም ሚስት ቢሆን እንጂ ሴትም አትረጋጋም እንዲሁም ህይወት መልካም አትሆንላትም መልካም ባልን በማግኘት ቢሆን እንጂ!
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
«በቁርዓን ውስጥ ተደብቀህ
ብርሃንን ፈልግ እርሱ ኑር ሲሆን
የጨለመን ያበራልናል!!
የሰላሜ ሰበብ የልቤ መረጊያዬ
የህሊና ረፍቴ ሀዘንን መርሻዬ
ከሰው መደበቂያ ነህ መመሸጊያዬ
ኑርልኝ በልቤ ያብራልኝ ጌታዬ
ኑሩ ሰላም ሂወቴን ማብሪያየ
ስሰማው ልቤ የሚሳሳለት!!
➛ማራኪ ቲላዋ
ራሀል ቀልብክ ቢል_ቁርአን!!
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
ብርሃንን ፈልግ እርሱ ኑር ሲሆን
የጨለመን ያበራልናል!!
የሰላሜ ሰበብ የልቤ መረጊያዬ
የህሊና ረፍቴ ሀዘንን መርሻዬ
ከሰው መደበቂያ ነህ መመሸጊያዬ
ኑርልኝ በልቤ ያብራልኝ ጌታዬ
ኑሩ ሰላም ሂወቴን ማብሪያየ
ስሰማው ልቤ የሚሳሳለት!!
➛ማራኪ ቲላዋ
ራሀል ቀልብክ ቢል_ቁርአን!!
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እየሄዳችሁ ...!
صباح الخير
=
صباح الخير
=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
,አጂብቱ .! ሪዝቅ የሚፈልግ አለ ነገር ግን ቤት ነዉ ሰበብ አይዝም ! ልጅ የሚፈልግ አለ ነገር ግን ሰበብ አይዝም ጭራሽ አላገባም.....!ምርጥ ትምህርት አድምጡ !
=
=
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Audio
| By X9 Converter
{ وَجَاۤءَ مِنۡ أَقۡصَا ٱلۡمَدِینَةِ رَجُلࣱ یَسۡعَىٰ قَالَ یَـٰقَوۡمِ ٱتَّبِعُوا۟ ٱلۡمُرۡسَلِینَ }
=
t.me/https_Asselefya1
=
t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
«ቁርአን የህይወት ብርሃን፣ ለአማኞች ፈዉስና ክብር፣ ለሰዉ ልጆች በሙሉ የሁለት አለም ስኬት ፣መንገዶችን ማሳያና ለህይወት አስፈላጊ ነገሮችን ሁሉ የሚያብራራ፣ህጉን ለተከተሉ የቂያም ቀን መስካሪ እንደሆነ በርካታ የቁርአን አንቀፆችና ነብያዊ ሐዲሶች ተብራርተዋል። «وَنُنَزِّلُ مِنَ ٱلۡقُرۡءَانِ مَا هُوَ شِفَاۤءࣱ وَرَحۡمَةࣱ لِّلۡمُؤۡمِنِینَ وَلَا یَزِیدُ…
«ቁርኣን የህይወት ብርሃን»
❝
❝በምድራችን ላይ እንደ ቁርአን፣ ዘርና ቋንቋ ሳይገድበዉ በስፋት ዘወትር የሚነበብ፣የሚተነተን፣በቃል የሚሸመደድና ሕፃን አዋቂ፣ ወንድ እና ሴት የሚያነበዉ የሚማረዉ መፀሀፍ የለም።
❝
❝በዘመናችን ብዙ ሰዎች የሚያዘወትሯቸዉ እንደ ሞባይል፣ኮምፒተርና ቲቨ ያሉ ነገሮች ግን
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
http://t.me/https_Asselefya1
❝
ቁርአን የአላህ ንግግር እንደመሆኑ እያንዳዷ ፊደል ማንበብ እርሱ ዘንድ ከፍተኛ ምንዳ ያሰጣል፣ዘወትር ማድመጡና ማስተንተንም የአእምሮ ብስለትን ይጨምራል፣ ልብን ያረጋጋል፣ ስነ-ምግባርን ያፀዳል።❝በምድራችን ላይ እንደ ቁርአን፣ ዘርና ቋንቋ ሳይገድበዉ በስፋት ዘወትር የሚነበብ፣የሚተነተን፣በቃል የሚሸመደድና ሕፃን አዋቂ፣ ወንድ እና ሴት የሚያነበዉ የሚማረዉ መፀሀፍ የለም።
❝
ቁርአንን አዘዉትሮ እንደ ማንበብ አዕምሮና መንፈስን የሚመግብ፣ ሙሉ የሰዉነት አካላት የሚጠብቅና አስተማማኝ ደስታን የሚለግስ ነገር እንደሌለ ጠቢባን ተናግረዋል።❝በዘመናችን ብዙ ሰዎች የሚያዘወትሯቸዉ እንደ ሞባይል፣ኮምፒተርና ቲቨ ያሉ ነገሮች ግን
እነሱ ላይ ለረጅም ስአት በተቆየ ቁጥር ጤንነት ላይ የሚያደርሱት ጉዳት ይጨምራል፣ በነዚህና መሰል ነገሮች ተጠምደን ከቁርአን መራቃችንም ቀልብን ያደርቃል፣ አኼራንም ያስረሳል።•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
http://t.me/https_Asselefya1
▪️اللهم إنِّي أصْبَحْتُ أُشْهِدُكَ، وَ أُشْهِدُ حَمَلَةَ عَرْشِكَ، وَ مَلَائِكَتِكَ، وَ جَمِيْعَ خَلْقِكَ، أنَّكَ أنْتَ اللهُ لَا إلَهَ إلَّا أنْتَ وَحْدَكَ لَا شَرِيْكَ لَكَ، وَ أنَّ مُحَمَّداً عَبْدُكَ وَ رَسُولُكَ. [أرْبَعَ مَرَّاتٍ]
➧ልብ ትዝጋለች ፣ ብረት እንደሚዝገው ሁሉ ማፅጃዋ አሏህን ማውሳትና ቁርኣን መቅራት ናቸው ።
አሏህ ሆይ የአንተን ውዴታ ወፍቀን!✍
▪️صباح الخير اذكار صباح የጧት ዚክርን እንዳረሱ ባረከላህ ፊኩም
🌹መልካም ቀን🌹☕️
አሏህ ሆይ የአንተን ውዴታ ወፍቀን!✍
▪️صباح الخير اذكار صباح የጧት ዚክርን እንዳረሱ ባረከላህ ፊኩም
🌹መልካም ቀን🌹☕️
➲ሸይኹል ኢስላም ኢብን ተይሚያ ራሂመሁሏህ የሚከተለውን ተናግረዋል፡-
ትዕግስት የእምነት ግማሽ መሆኑን ማወቅ፡፡ ነፍሱን ለመርዳት ሲል ከኢማኑ የተወሰነውን ክፍል መለገስ የለበትም፡፡ ከታገሰ ኢማኑን ከጉድለት ጠበቀ፡፡ አላህ ከአመኑት ላይ ይከላከላል፡፡
➪ይህ ፣ በትዕግስት ላይ ከሚያግዙ ነገሮች አንዱ ነው፡፡ ትዕግስት የኢማን ግማሽ ነው፡፡
ኢማን በሁለት ይከፈላል፡ ትዕግስት እና ምስጋና ነው፡፡
👉የአላህ መልእክተኛ صلى الله عليه وسلم የሚከተለውን ተናግረዋል፡-
🔖عجبا لأمر المومن، إن أمرهم كله خير، وليس لأحد إلا للمومن، إن أصابته سراء شكر فكان خيرا له، وإن أصابته ضراء صبر فكان خيرا له"
“የሙእሚን ጉዳይ ይደንቀኛል ፤ ነገራቸው ሁሉ መልካም ነው ፤ ይህ ለሙእሚን እንጅ ለሌላ አይደለም ፤ ደስታ ሲያጋጥመው ያመሰግናል፡፡ ለእርሱ መልካም ይሆንለታል ፤ ጉዳት ሲያጋጥመው ደግሞ ይታገሳል፡፡ ለእርሱ መልካም ይሆንለታል፡፡”
📝ሙስሊም ዘግበውታል
👉 ትዕግስት ከሚለው ኪታብ የተወሰደች
🖊ام فاروق

➾አንዳንዱ ሙሀባ(ውደታ) ፍቅር
▱▰▱▰▱▰▱▰▱▰▱
👉አንዳንድ ወዳጆች ውደታቸውን (ፍቅራቸውን) ለወደዱት አካል መግለፅ በጣም ይቸገራሉ ለመግለፅ የፈለገ ጥረት ብያደርጉም እነሱ ዘንድ ውደታቸውን የሚገልፅላቸውን ቃል አያገኙምና የተለያዩ የውደታ መግለጫ ቃላቶች አሉ ግን እዛሰው ዘንድ እነኝህ ስሞች በጣም ቀላል ሁነው ነው የሚታዩት ሀቁን የሰጡለት አይመስለውም
➪ስለዚህ ምርጫው ዝምታ ይሆናል
ግን በውስጡ በፀፀት የተሞላ ይሆናል
ለምን? መግለፅ ስላልቻለ ለሱ ባንደበት ከመግለፅ በተግባር ማሳየት ይቀለዋል።
ዝምታም ድምፅ ኣለው
ሰምቶ ላዳመጠው
አርቆ ላጤነው
የብልህ ዝምታ
ትርጉሙ ሲፈታ
በሚገባው ቦታ
ፋይዳው ሲያመዝን
ዝምታ ማውራትን
ሳይደረድር ቃላት
ሀሳቡን ሲረዱት
ዝምምምምምም… ያለም አንደበት
ከልብ ብትሰሙት
ቁምነገር ኣለበት!!
ግን ይህ ሰው ተወዳጆቹ ዘንድ ፍቅር የማይገባው ግግም ያለ ይመስላል
کلا
ይህ ስህተት ነው ይህ አካል ውስጡ ይታይ ቢሆን ኖሮ በስቃይ የተሞላ አካል ነው
لأنھو ما عرف یعبر
➾ምክንያቱም የውስጡን መግለፅ ስላልቻለ ሌላው ቀርቶ ለተሰጠው ስጦታ ማመስገን አይችልም ለምን ምስጋናው በቂ ነው ብሎ ስለማያስብ የስጦታው መጠን የፈለገ አናሳ ቢሆን እሱ ውስጥ ውዴታ ስላለው ብሎ በልቡ ስለምያስብ የፈለገ ምስጋና ብያመሰግን የከፈለው ስለማይመስለው ውስጡ እያለቀሰ ዝም ይላል ዝም ላለማለት ያክል ዝቅ ባለ ድምፅ "አመሰግናለሁ" ብሎ አጎንብሶ ዝም ይላል አላህ ይዘንላቸው ለንደዚህ አይነት ሰዎች በተግባር ወዳጁን ለማስደሰት የፈለገውን ያክል ቢለፋ ና ቢደክም ለሱ እረፍቱ ነው ልብ ልንል የሚገባን ውዴታ ባንደበት ብቻ አይደለም የሚገለፀው !!
👉እናም አንዳንድ ጊዜ ዝምታ የሚያበዙ ሰዎችን እናዳምጣቸው።

🫧ተጠንቀቅ ጀግናዬ ‼️
«
=
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
የፈለከውን ያክል መልካም ብታደርግላቸው መርዝ ከመትፋትና ክፉ ከማሰብ የማይወገዱ እጂግ ዘግናኝ ሰወች አሉ።تبقى النفوس الخبيثة خبيثة
ولو أعطيتهم من الود أطنانا
فاكفنا شرهم يا الله
«
ምንም ያክል በጎነት ብታሳያቸው ተንኮለኛ ነፍሳት ተንኮለኛ ሆነው ይቆያሉ።
አሏህ ሆይ ከክፉታቸው ጠብቀን አሚን።»
=
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi