💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➲ቆንጆ ናት ግን ያገባት ሁሉ ሸሂድ ነው ➫➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬ ◊አቲካ ቢንት ዘይድ ክፍል አስራ አንድ ➧አቲካ ሰይዲና ዙበይርን ወዳ ቤቷን አሙቃ ትዳሯን አሳምራ በደስታ እየኖሩ ሳለ አቲካን ሀዘኗን ማስረሳት ሳይሆን የሚሸፍኑላት ሰይዲና ዙበይር ከልክ ያለፈ ውደታን እና እንክብካቤን በማሳየት ነበር። ነብያችን አለይሂ አሰላቱ ወሰላም ተንብየው ያለፍት ፊትና መድና ውስጥ እንደ እሳት ሲቀጣጠል ወንድሜን…
➲ቆንጆ ናት ግን ያገባት ሁሉ ሸሂድ ነው
➫➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬
◊አቲካ ቢንት ዘይድ ክፍል አስራ ሁለት
➾ይህ ፈተና የተጠነሰሰው የመን ውስጥ ይኖር የነቀረው የሁዲይ ቅፅል ስሙ ኢብን ሰውዳዕ ወይም የጥቁሯ ልጅ ተብሎ የሚጠራ የአላህ ጠላት ነው። እናቱ በጣም ጥቁር ነበረች ይባላል። ይህ ሰው የሰይዲና ኡመርን መሞት እድል ተጠቅሞ እስልምናን ተቀብያለሁ ቀማለት ብዙ ተከታዮችን አፍርቶ መድና በመሄድ የእስልምናን አቂዳ በመቀየር ማስተማር ጀመረ። ከዚያ ሰሀባዎችን ለማከፋፈል ሞከረ። በመጨረሻም አሚሪል ሙዕሚኒን ዑስማን መገደል አለባቸው አለ። ሰይድና ኡስማን በቤታቸው ቀጭ ብለው ቁረአን እየቀሩ ሳለ የፊትና ሰዎች መጥተው የቤታቸውን በር ካቀጣጠሉ በኃላ ቤት ገብተው በሰይፍ ዘጠኝ ጊዜ ወግተዋቸው ሶስቱ ለአላህ ነው ስድስቱ ለራሳችን በማለት ከፍተኛ ወንጀል ሰርተው ነበር።
➪ሰይድና ኡስማን ደማቸው ቁረአን ላይ ፈሰሰ ከዚህ በኃላ የፊትናን በር የሚዘጋው ወንድ ጠፋ የአላህ ራህመት ሆኖ ታላላቆቹ ሰሃቦች ይህ ክስተት ከመፈጠሩ በፊት በጥቂት ጊዜ አከታትለው ታመው ሞቱ በዚያም ሰበብ መድና ውስጥ እርስ በእርስ ደም መፋሰስ ሆነ ይህንን ማየት ያልፈለገውና ወደ አላህ ቶሎ በፍጥነት መሄድ የፈለገው ታላቅ ሰሃቢ ሰይድና አሊይ አቢ ኢብኑ ጧሊብን አንድ መፍትሄ መጣላቸው። ዓቲካ! አቲካን ለትዳር ጠየቃት። ዓቲካም የነበረባት ሀዘን ሳይቀልላት ሰይድና አሊይ አቢ እብኒ ጧሊብ አግብታቸው ምን እንደሚፈጠር ታውቃለች።
➾ስለዚህ ወዲያው ፍቃደኛ ሳትሆን "ያ አሊይ እኔ ቃል ኪዳን እገባልሃለሁ በቅርቡ ሸሃዳን እንደምታገኝ" አለቻቸው ያ አሊይ ሸሃዳን ለማገኘት እኔን ማግባት አይጠበቅብህም አለቻቸው ሰይዲና አሊይ አቲካን በተመኛት በጥቂት ቀናት ሸሃዳን አገኙ ረዲየሏሁ አንሁም አጂማኢን ከዚህ በኃላ ለትዳር የጠየቃትና ለአራተኛ ጊዜ ያገባት ሰይዲና ሁሴይን አሊይ አቢ ኢብን ጧሊብ የረሱለላሂ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም የልጅ ልጅ ናቸው።
➙ዓቲካ ከሰይዲና ሁሰይን ጋር በመጋባት የረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለምን አማችነት አገኘች። ምንኛ የታደለች ሴት ናት! እዚህ ላይ ግን አቲካ እስካሁን ቤት ሆና ነበር የባሎቿን ሸሃዳ ስትሰማ የነበረው አሁን ግን ሰይዲና ሁሰይን የሄዱበት ቦታ አብራቸው በመሄድ ጂሃድ ላይም በመሳተፍ ላይ ነበረች። ሸሃዳም ከመጣ ከባሏ ጋር አብራ ሸሃዳን አንድ ላይ መቅመስን የምትጠላ ማን ሴት አለች። ነገር ግን ኩፋ በሚባለው የኢራቅ ከተማ ውስጥ ሰይድና ሁሴይን ዓቲካ ፊት ለፊት ይገደላሉና እራሳቸውን ከእዚያ አፈር ላይ ብድግ አድርጋ ያለቀሰችው ለቅሶ ገዳዮቹም ሊያዩት ያልቻሉት የሚያሳዝን ክስተት ነበር።
➪የዓቲካ ሀዘን የከፋ ነበር አቲካ ከዚያን ቀን በኃላ ተገልላ ስትኖር አይኗ ይሰወራል። አዎ አቲካ እነዚያን ወጣቶች በመልኳ ማርካ ሊያገቧት ቤቷን ጠዋፍ ያደረጉላት፣ ታላላቅ ሰሃባዎችን የማረከች፣ ብዙ ሰው በውበቷ ያደነቃት፣ ዓቲካ አይነ ስውር ሆነች። ኢባዳዋን አልተዎችም እንደገና ለትዳር የሚጠይቃትን ሁሉ ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አማቼ ናቸው። በሳቸው ላይ ማንንም አልጨምርም ብላ ተከለከለች።
➾እመቤታችን ዓቲካ በሂጅራ አቆጣጠር በአርባኛው አመተ ምህረት ታማ ትሞታለች። ያ ሁሉ ኸይራት ስራዎች አኽላቋ ፣ የባል ሀቅ ፣ ውደታዋና ፍቅሯ ፣ ሶብርና ኢባዳዋ........ስንቱ ይወሳል!? በዚህ ሁሉ ታጅባ ወደ አላህ ሄደች! ይህቺ ሴት ለአለም ሴቶች ተምሳሌት ነች።
👉አቲካስ ወደ አላህ ይዛ የሄደችውን ይዛ ሄደች እህቴ ሆይ!! አንቺስ እኔስ ምን ይዘን ነው ወደ አላህ የምንጓዘው? እስኪ ሁላችንም እራሳችንን እንጠይቅ!!
ተፈፀመ
➷➴➷➴➷➴➷➴➷➴➷➴➷
https://t.me/https_Asselefya1

مشاري راشد العفاسي أذكار الصباح لعام 1434هـ - Mishari Alafasy Azkar…
🍃""""""አዝካሩ ሰባህ """"""🍃
🌹""""""دعاء الصباح"""""""🌹
➻አዝካሩ ሰባህ (የጠዋት ዚክር)
ሌሊቱ ሲነጋ ሲገፈፍ ጨለማው
ፀሀይዋ ስቶጣ ቀኑን ልታደምቀው!!
አልኩ الحمدلله ሲገለጡ አይኖቸ
ዛሬም እድል ሰጠኝ አላደርኩም ሙቸ!!
ሱጁደ ላይ ሆኘ ላመስግን ጌታየን
ቀኑ እድያምርልኝ ነገም እድያደርሰን!!
➷➴➷➴➷➴➷➴➷➴➷➴➷
https://t.me/https_Asselefya1
🌹""""""دعاء الصباح"""""""🌹
➻አዝካሩ ሰባህ (የጠዋት ዚክር)
ሌሊቱ ሲነጋ ሲገፈፍ ጨለማው
ፀሀይዋ ስቶጣ ቀኑን ልታደምቀው!!
አልኩ الحمدلله ሲገለጡ አይኖቸ
ዛሬም እድል ሰጠኝ አላደርኩም ሙቸ!!
ሱጁደ ላይ ሆኘ ላመስግን ጌታየን
ቀኑ እድያምርልኝ ነገም እድያደርሰን!!
➷➴➷➴➷➴➷➴➷➴➷➴➷
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
وَعِبَادُ الرَّحْمَٰنِ الَّذِينَ يَمْشُونَ عَلَى الْأَرْضِ هَوْنًا وَإِذَا خَاطَبَهُمُ الْجَاهِلُونَ قَالُوا سَلَامًا
የአልረሕማንም ባሮች እነዚያ በምድር ላይ በዝግታ የሚኼዱት፣ ባለጌዎችም (በክፉ) ባነጋገሩዋቸው ጊዜ ሰላም የሚሉት ናቸው፡፡
وَالَّذِينَ يَبِيتُونَ لِرَبِّهِمْ سُجَّدًا وَقِيَامًا
እነዚያም ለጌታቸው በግንባራቸው ተደፊዎችና ቋሚዎች ኾነው የሚያድሩት ናቸው፡፡
وَالَّذِينَ يَقُولُونَ رَبَّنَا اصْرِفْ عَنَّا عَذَابَ جَهَنَّمَ ۖ إِنَّ عَذَابَهَا كَانَ غَرَامًا
እነዚያም «ጌታችን ሆይ! የገሀነምን ቅጣት ከእኛ ላይ መልስልን ቅጣቷ የማይለቅ ነውና» የሚሉት ናቸው፡፡
إِنَّهَا سَاءَتْ مُسْتَقَرًّا وَمُقَامًا
እርሷ መርጊያና መቀመጫ በመኾን ከፋች! (ይላሉ)፡፡
وَالَّذِينَ إِذَا أَنفَقُوا لَمْ يُسْرِفُوا وَلَمْ يَقْتُرُوا وَكَانَ بَيْنَ ذَٰلِكَ قَوَامًا
እነዚያም በለገሱ ጊዜ የማያባክኑ የማይቆጥቡትም ናቸው፡፡ በዚህም መካከል (ልግስናቸው) ትክክለኛ የኾነ ነው፡፡
وَالَّذِينَ لَا يَدْعُونَ مَعَ اللَّهِ إِلَٰهًا آخَرَ وَلَا يَقْتُلُونَ النَّفْسَ الَّتِي حَرَّمَ اللَّهُ إِلَّا بِالْحَقِّ وَلَا يَزْنُونَ ۚ وَمَن يَفْعَلْ ذَٰلِكَ يَلْقَ أَثَامًا
እነዚያም ከአላህ ጋር ሌላን አምላክ የማይገዙት፣ ያችንም አላህ እርም ያደረጋትን ነፍስ ያለ ሕግ የማይገድሉት፣ የማያመነዝሩትም ናቸው፡፡ ይህንንም የሚሠራ ሰው ቅጣትን ያገኛል፡፡
➛ከቁረእን ጋር እንኑር!!

➧ብዙ እህቶች
➱➱➱➱➱➱
➭ብቸኝነት የሚመርጡት ወደው አይደለም።
➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻
የኛን ተራራ የሚያክል ችግር ተደብቀን የእህቶችን ብናኝ ነጥብ ማግዘፍና የነርሱን ስህተት በማጉሊያ መነፀር መመልከት ፍትህ አይደለምና እንጠንቀቅ⁉️
👉ልንገርህ ተከተለኝ_‼️
የኔ የምትለው አስተዋይ ጀግና ሰው፣
እሷን በሷነቷ ብቻ የሚቀበላት እንደራሷ የሚወዳት ፣ ያለገደብ በኢስላም መርህ መሰረት የሚያስብላት፣ለደስታዋ የሚጨነቅ፣ባጋጣሚዎች ሁላ ለሳቋ ምክኒያት ለመሆን የሚጥር ................
ሀዘኗ የሚያሳዝነው ብሶቷ የሚብሰው፣
የሂዎት እንቅፋት በሚያነቅፍት ጊዜ ሌሎች እንዳላዩ ፊታቸውን ሲያዞሩ ከጎኗ በመሆን ክፉውን ቀን አብሯት የሚገፋ.............
➧ሌሎች ስለውድቀቷ ሲያሾከሽኩ በኩራት ስለ ስኬቷ እየጮህ የሚዘምር የተውሒድ አርበኛ ጀግና የትዳር አጋር ብታገኝ ጠልታ አይደለም ብቸኝነትን የመረጠችው የሰውን ሀሳብ ሳትረዳ ለውሳኔ አትቸኩል።
ባይሆን የምትፈልገው ''እሷ ላይ በሚያየው ችግር ተመርኩዞ የወቃሳ ብትር እያነሳ'' ድክመቷን የሚጠቅስላት ሳይሆን ''ከድክመቶቿ መሀል የተሸሸገውን ጥንካሬዋን መርጦ እያወጣ በማበረታታት'' ብሎም ዛሬዋን አሻግሮ ነገዋን የሚጠቁማት..........
''የተስፋ ፋኖሷን አብሮ የሚያላኩስ፣ምንም ሳይኖራት ሁሉም እንዳላት እንዲሰማት የሚያደርጋት ሰው ብታገኝ ብዙ ሴትኮ ወላሒ አብሮነትን ትፈልጋለች።
ፍቅርን ትሻለች ከዛም አልፎ አግብታ ጓጆ መስርታ የሞቀ ሂዎትን ታልማለች።
👉ወዳ ይመስልሀል እንዴ ብቸኝነትን ጌጧ አድርጋ የተቀመጠችው⁉️
ልንገርህ ወንድሜ ሁሉንም ብዬ ባልደመድምልህም ብዙ ሴትኮ ''አጓጉል ጥንድነትን ሽሽት'' እንጂ ''ከራሷ ጋር እንድትቆም ያደረጋት ከፍቅር ጋር ቂመኛና ደመኛ ሆና አይደለም ወዳ ይመስልሀል እንዴ ........⁉️
እድሜዋ እየጨመረ ጊዜዋ እየበረረ ልቧ እየተሸበረ ብቸኛ የሆነችው ታማኝ ወንድ በማጣታ ነው የውስጥ ስሜቷን ሳታደምጥ ለውሳኔ አትቸኩል።
ደግሞ በብዙ እህቶች የልብ ስብራት ግንባር ቀደም ተጠያቂወች ወንዶች ነን የኛን ጥፋት ወደ ነርሱ እያጣበቅን ስህተታችንን ለማድበስበስ አንሞክር ጨርሻለሁ።
👉ኑር............
https://t.me/nuredinal_arebi
➷➷➷➷➷➷➘➘➘➘➘➘➷➷➷➷

ደግ አረፈዳችሁ ✈️
=
=
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
➲ዱንያ ስትጠብህ
➱➱➱➱➱➱➱
የኑሮ ጣዕሙ ውሉ ሲጠፋብህ
ጭንቀቱ ሀሳቡ ሲደራረብብህ!
ይች ጠፊ ምድር ግራ ስታጋባህ
ጓደኛ ስታጣ ሀሳብ የሚጋራህ
ተስፋህን አድርገዉ ወዴ ሰሚዉ ጌታህ!
እሱ ቻይ ነዉና ሁሉን ሊያደርግልህ።
➱➱➱➱➱➱➱
የኑሮ ጣዕሙ ውሉ ሲጠፋብህ
ጭንቀቱ ሀሳቡ ሲደራረብብህ!
ይች ጠፊ ምድር ግራ ስታጋባህ
ጓደኛ ስታጣ ሀሳብ የሚጋራህ
ተስፋህን አድርገዉ ወዴ ሰሚዉ ጌታህ!
እሱ ቻይ ነዉና ሁሉን ሊያደርግልህ።
በየ ቀን ድምፀ በሰማን ቁጥር ጭንቀት እህ
ፈተና !
#بيروت
=
ፈተና !
አይዟችሁ ቤህሩቶች ሪዝቅ ካለቀ አልቋል ካላለቀ ገና ነዉ ያለ ቀናችን አንሞትም ብዙ አትጨነቁ እሺ አብሽሩ ።#بيروت
=
«
منقول
ትላችሁ አለች ከባህር ማዶ ኡሙ ዑሰይሚን
=
የሞቴ ዜና ከደረሳችሁ ይቅር በሉኝ ፣ነዉሬን ደብቁልኝ፣በእዝነት ዱአ አደርጉልኝ፣ጓደኝነትን አስታዉሱ፣ተሳስቼ ቢሆን እኳን ስተቴን እርሱት፣
ጥሩ ጎኔን አስታዉሱ…።» ታውቃላችሁ በጨለማ ብቸኝነትን አልወድም በዱአ አዉሩኝ መቃብሬን ብረሀን አድርጉት ምን አልባት መሄጃዬ ቅርብ ሊሆን ይችላል።منقول
ትላችሁ አለች ከባህር ማዶ ኡሙ ዑሰይሚን
=
«ትከበራለህ !»
«
«
=
t.me/https_Asselefya1
«
ሰዎች የሚያከብሩህ በምትሰጣቸው ማንነትህ ልክ ነው ! ቃላቶችህ ማንንም አይሸውዱም ዛሬ ላይ በእነርሱ ብትከበር ነገ ተግባርህ መልሶ ሊጥልህ ይችላል !»«
ለሰዎች ከምትነግራቸው በላይ ስጣቸው ከልብህ ሁንላቸው አስብላቸው ያኔ ስጡኝ ሳትላቸው የሚገባህን ክብር የሚሰጡህ እነርሱ ናቸው ከምንም ነገር በላይ ግን መልካም ሁን !»=
t.me/https_Asselefya1
القارئ أحمد ديبان | أم عندهم خزائن رحمة ربك
💭🌸خدمة تلاوات🎧
﴿أَمْ عِندَهُمْ خَزَآئِنُ رَحْمَةِ رَبِّكَ ٱلْعَزِيزِ ٱلْوَهَّابِ ﴾
🎙القارئ : أحمد ديبان
=
t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
«
እድል በየትኛዉ ቀዳዳ በኩል እንደሚመጣ አታዉቅም ስለዚህ አትዘናጋ ባገኘኸው አጋጣሚ ሁሉ ተጠቀም ወደኃላ አትበል !»ወደ ፊት ሂድ !
=
t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ከድሞፁ ጋር ዉበቱ ደስ አይልም ወይ እ
=
=
➪አንተን ቢከፋህም ሌሎችን አስደስት ... ምክንያቱም ለሌሎች የምትዘራው ተክል በልብህ ላይ ፍሬ ያፈራል።