💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
«አንዳዴ ሰዉ ሰርፕራይዝ ልታደርጉ ሄዳችሁ ራሳችሁ ብትደረጉ ምን ይሰማችኋል እ ? ለማንኛዉም ዛሬ እሁድ ከኩሽና ወጣ ብለን ነበር እና አልኳችሁ ሰዉ ሰርፕራይዝ ላደርግ ሄጄ ለራሴም ተደርጌ ተመለስኩላችሁ እህታችን ሶፊያ ኡሙ ሀፍሷ መብሩክ እህት አላህ ጠቃሚ እዉቀት ያድርግልሺ 🌹 መኪያ ጂልባብ ኒቃብ አዘጋጅ የኔ ፈጣን እህት ያዘዝንሽ እቃ በፍጥነት ሰፍተሽ ሌላም የምንፈልገዉ ያዘዝንሽን መርሀባ ብለሽ ስለላክሽልን ከልብ እናመሰግናለን ጀዛኪላሁ ኸይር አላህ ይጠብቅሽ 🌹

«መኪን እዘዟት እሺ የትም ሁኑ ትልካለች ለኛ 2ኛ ጊዜ ባልናት ወቅት ቶሎ የላከችልን !»


 áˆľáˆáŠ­áŚ 09 29 51 45 35
ቴሌግራም፦
@mekiajilbab
𝐓𝐞«
t.me/mekiajlbab

✍️أم عثيمين
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
እናማ አልኳችሁ ይሄ በስራ እና በማዳም ጩሀት የደነዘዘ አእምሮ አንዳዴ ወጣ እያሉ ማዝናናት ጥሩ ነዉ ሸሪአዊ የጠበቀ አለባበስ በመልበስ እና ሸሪዓ የማይፃረር ቦታዎች በመዉጣት !

#እየወጣችሁ

=
«መረዳት ከእዉቀት የበለጠ ጥልቅ ነዉ። ብዙ ሰዎች ያቁሀል የሚረዱህ ግን ጥቂቶች ናቸዉ።»

=
t.me/https_Asselefya1
የእኛ ሀገር ጴንጤዎች¡

:- እኔምኮ ድሮ ሙስሊም ነበርኩ

:- እና አሁን ከፍረህ ነው?

:- አዎ

:- ለምን?

:- ሱረቱል ቡኻሪን ካነበብኩ ቡሀላ እስልምና ትክክል አለመሆኑን ተረዳሁ

منقول
=
አንዳዴ ...!

ጨክነን እንረሳ ብለን ብዙ ታግለን የማይረሱ ሁለዬ የሚረብሹ መጥፎ አጋጣሚዎች አሉ!


=
القارئ ماجد الزامل يا أيها المزمل قم الليل إلا قليلا
💭🌸خدمة تلاوات🎧​
﴿يَا أَيُّهَا الْمُزَّمِّلُ (1) قُمِ اللَّيْلَ إِلَّا قَلِيلًا (2) نِّصْفَهُ أَوِ انقُصْ مِنْهُ قَلِيلًا ۝﴾

🎙القارئ : ماجد الزامل
=
t.me/https_Asselefya1
#أذكار_الصباح
((اللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ عِلْماً نَافِعاً، وَرِزْقاً طَيِّباً، وَعَمَلاً مُتَقَبَّلاً)) (إذا أصبحَ).
=
ቁርአንን አስተካክሎ ማንበብ ትልቅ የአላህ ኒእማ ነው። ጥረት ከተደረገ እንደ ቁርአን ቀላል ነገር የለም።

=
t.me/https_Asselefya1
«ሁሉ መልካም ነው !»

የአላህ ረቂቅ ስራ የሚደንቀው በምን ሰዓት ምን ሊሰጥሽ እንደሚችል አለማወቅሽ ነው በሚደንቅ ሁኔታ ተዓምር ያሳይሻል እናም ዛሬ ላይ የሚሆን ባይመስልሽም አይግረምሽ ሁሉም በጊዜው እና በሰዓቱ መልካም ነው !

=
t.me/https_Asselefya1
018-فتح المجيد لشرح كتاب التوحيد
ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም
🔖አዲስ ተከታታይ ትምህርት

📚 فتح المجيد لشرح كتاب التوحيد للشيخ عبد الرحمن بن حسن بن محمد بن عبدالوهاب رحمه الله تعالى -٠١٨

🎙لفضيلة الشيخ محمدزين بن آدم حفظه الله ورعاه



✸| ክፍል- 018

═════ ≪ °📓🖇📓° ≫ ════
የኪታቡን ሶፍት ኮፒ በ Pdf መልክ በዚህ ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ ↓↓↓

t.me/SheikhMuhammedZainAdam/7947
ድን አለን እያላችሁ ሰው ካመናችሁ ቢኋላ የሰውን ልብ የምትሰብሩ ወንዶችም ሆነ ሴቶች አላህን ፍሩ ፈላጊ አካል የእውነት አምኖባችሁ እናተ ሁለት ፊት ይዛችሁ የምትቀሳቀሱ ሙልጭልጭ ሰዎች ከዚህ አሳፋሪ ባህሪ ተቆጠቡ።

=
t.me/SileTidarEnmekaker/13013
ልባም ሴት ማለት ሀብታም አገባለሁ ብላ ቁጭ ብላ የምታልም አይደለችም ትሰራለች ትንቀሳቀሳለች ሰበቡ እያደረሰች በጌታዋ ላይ ነዉ የምትገደፍ ከጌታዋ የምትከጅል ነች።

=
ልባም ሴት ማለት ባለሙያ ነች የቤት ንፀህናዋ የምትጠብቅ ነች።

እንደት ናችሁ ሴቶች? አስቡበት ¡

=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➲ቆንጆ ናት ግን ያገባት ሁሉ ሸሂድ ነው ➫➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬   ◊አቲካ ቢንት ዘይድ ክፍል አስር ➧ሰይዲና ዙቤይር ረዲየላሁ አንሁ በየቀኑ ቅናታቸው እየጎላና ከአንድበታቸው ማውጣት ጀመሩ።አንድ ቀን ዓቲካ መስጂድ ልትሄድ ስትወጣ ያአቲካ አሏት! ወላሂ ከቤት የምትወጪው እኔ መውጣትሺን እየጠላሁ ነው። አሏት እርሷም ከበር ተመልሳ በተረጋጋ መልኩ ከፈለክ አልሄድም አቆማለሁ በማለት ጠጋ ብላ ታባብላቸዋለች።…
➲ቆንጆ ናት ግን ያገባት ሁሉ ሸሂድ ነው
➫➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬

  ◊አቲካ ቢንት ዘይድ ክፍል አስራ አንድ


➧አቲካ ሰይዲና ዙበይርን ወዳ ቤቷን አሙቃ ትዳሯን አሳምራ በደስታ እየኖሩ ሳለ አቲካን ሀዘኗን ማስረሳት ሳይሆን የሚሸፍኑላት ሰይዲና ዙበይር ከልክ ያለፈ ውደታን እና እንክብካቤን በማሳየት ነበር። ነብያችን አለይሂ አሰላቱ ወሰላም ተንብየው ያለፍት ፊትና መድና ውስጥ እንደ እሳት ሲቀጣጠል ወንድሜን አለይ ኢብኑ አቢ ጧሊብን አልዋጋም በማለታቸው ብቻ ሰይድና ዙበይር ተቃውሞ ከፋሲቆች ገጥሟቸው መንገድ ላይ በአሰቃቂ ሁኔታ በዓምሩ ኢብኑ ጀርሙዝ ይገደላሉ።ሰይዲና ዙበይር መንገድ ላይ ደማቸው ፈሶ ሙጅሪሞች ያ ንፁህ ደማቸው ላይ ተራመዱ ሰይዲና ዙበይር ባላሰቡበት ወቅት ነው የተገደሉት አቲካ ፊቷ ጠቆረ።

➩ዙበይር ያስጀመርከኝን ፍቅር ሳታስጨርሰኝ እንደወጣህ ቀረህ በማለት ታነባ ጀመር ስለገዳዩ ደግሞ በግጥም ሰጠይቀው ፦ ሳያስበው አድፍጠህ ከኃላው መጥተህ ገደልከው ውጤቱን ታውቀው ነበር። ልገልህ ነው ብለህ ቀድመህ ብትነግረው ያ አምሩ ሰይፍህን አውጥተህ ብትሞሸልቅ ባገኘህው እጅህ ሺባ ይሁን ሙስሊም ገለህ የሸሂድ ደም ቅጣቱ የከፋ ነው። አቲካ የሀዘን ማዕበል መታት ሌት ከቀን አለቀሰች ሶስት ባል፣ ሶስት ፍቅር፣ ሶስት ትዝታ፣ ሶስት ሸሂድ፣ ሰይድና ዙበይር ብዙ ንብረት ስለነበራቸው ከሌላ ሚስት የወለዳቸው ልጃቸው አብደላ ወደ አቲካ መጥቶ አቲካ ሆይ አንችም እናታችን ነሺ የአባታችን ሀቅ ይገባሻል ነይ ውርስ ተካፈይ ብሎ ሲጠራት የዙበይር ትዝታ ይበቃኛል ብላ እንቢ ብላ መለሰቻቸው ተመልከቱ እዚህ ላይ ጠያቂዎቹንም ምላሿንም ያአላህ...!

➾አብደላም እቤት ሄዶ ተመልሶ ወደ አቲካ መጥቶ ድርሻዋን ስድስት መቶ ሺ ድረሃም አስረከባት። የአብደላህን እናትም እዚህ ላይ አደንቃለሁ። ሸሃዳን የፈለገ እርሷን ያግባት ሰይዲና አብደላ ኢብኑ ኡመር አቲካ ሶስተኛ ባሏን አጣች። ሰይዲና ዙበይር ኢብኑ አዋም ብዙ ትዝታና የማይረሱ ቀናትን አሳይተዋት ነበር። ሀዘኗንም በዚያ በላቀ ግጥሟ ገልፆው ነበር። ነገር ግን ከዚህ ሁሉ ሀዘን ጋር የቀረባት ላይ ፈገግ ብላ ሊያፅናናት የሞከረውን ይልቅ እርሷ የአላህ ራህመት ሲፈቱን በመንገር ትሸኛቸው ነበር። ነገር ግን ሰዎች ተሰናብተዋት ሲሄዱ ቤት ውስጥ የሰይድና ዙበይር ድምፅ አካል የሌለበት ቤት ውስጥ ጭር ብሎ በትዝታ ውቂያኖስ ውስጥ ትዋኝ ነበር።

➪ሰይድና ዙበይር አንድ ነገር ትተውላት የሄዱት ልብሳቸው ላይ የነበረው የሚወዱት ኢጥር (ሺታቸው)ነበር። አቲካ ምነኛ ቻይ ሴት ነች ሰይድና ዙበይርን ከመውደዷ የተነሳ ሞተውም እንኳን የሚፈልጉትን ነገር አሟልታለች ያ የተወችውንም የመስጅድ ሰላት እንደዛው ለማቆም ወስና ነበር የባል ሀቅ ከሞት በኃላም..... ያሰላም ያአላህ ወንድሞቻችንን እና እህቶቻችንን በህይወት እያሉ ያለባቸውን ሁቁቆች የሚያሟሉ አድርጋቸው!!

➾እዚህ ላይ አሳሳቢው ነገር የሰይድና ዙበይር የመገደል መንስኤ የነበረው በመድና ውስጥ የተፈጠረው ፊትና ከባድ ደረጃ ላይ መድረሱ ነው። ከሰይዲና ኡመር ኢብኑ ኸጧብ በኃላ ኸሊፋ የነበረው አሚረል መዕሚኒን ሰይዲና ኡስማን ኢብኑ አፋን ከአስሩ የጀነት ቡሽራ ያገኙት ናቸው። ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰይድና ኡስማንን እንደወደዳቸው እንዳወደሳቸው ነው የሞቱት። እንደውም በእሁድ ጦርነት ላይ ነብያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ከሰይድና ኡመር ኢብኑ ኸጧብና ከሰይዲና ኡስማን ጋር ይህ ተራራ ላይ ሲወጡ የእሁድ ተራራ ተቀጥቅጦ ነበር። ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ያእሁድ ተረጋጋ እላይህ ላይ ያለው ነብይና ሁለት ሸሂዶች ናቸው ብለው ነበር።

👉ዓቲካ ረዲየላሁ አንሃ አሁንስ ማንን ታገባ ይሆን?! በቀጣይ.....
◉
◉
◉
◉
ኢንሻ አላህ ይቀጥላል

➷➴➷➴➷➴➷➴➷➴➷➴➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
«ተወዳጅ ሴት ካገባችበት ቀን ጀምሮ አይደለም ነፍስ ካወቀችበት ስአት ጀምሮ እስከ እለተ ሞቷ ድረስ ራሷን ትጠብቃለች። እቤትም ዉስጥ ይሁን ዉጭም ይሁን የትም ቦታ። የቤት የቤት ልብስ አላት የዉጭም የዉጭ አላት ራሷን የምትጠብቅበት አገባችም አላገባችም ሁሌ ራሷን የምትጠብቅ ሴት ነች ።»

=
t.me/https_Asselefya1
በመልካም ዱአችሁ አትርሱን ዒራን ኢስራኤልን እመታለሁ ብላ አለች አሉ ሰሞን በተገደለዉ ሰዉ ምክንያት ከመታቻት ኢስራኢል ቤህሩትንም አለቅም ትመታለች እና ከተማ ለቀን ሽሽት ወደ ገጠር ልናመራ ነዉ እላችሁ አለሁ ምን እንደሚከሰት አይታወቅም ብለዉ ለጥንቃቄ ! አላህ ሰላም ያዉርድ!

#ቤህሩት

=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አቡበክርን፣ ዑመርን፣ ዑሥማንን እና ዓኢሻን አላህ ይውደድላቸው (ረዲየሁ ዐንሁ/ሃ) የሚል ሰው ካፊ.ር፣ ሙሽ ሪክ፣ እርግማን የሚገባው ነው ይላል ይሄ ሺዐ። በዚህ መልኩ የሚብጠለጠሉት ወላጅ አባትህና እናትህ ቢሆን የማትታገስ ሆነህ ነገር ግን የነብያችን ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ሶሐቦችን ለሚያብጠለጥሉ እርኩ . ሶች የምትወግን ከሆንክ ልብህ ሞቷል ማለት ነው።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"ሒዝበላህ" ሲነካ ለሚቆጠቁጣችሁ ይሄው ዩሱፍ አልቀርዷዊ ተሸውጄ ስደግፋቸው ቆይቻለሁ። ቡድኑ ሒዝበ ሸይጧን (የሸይጧን ጭፍራ) ሊባል የሚገባው ነው እያለ ነው። በዚህ ቡድን ላይ የሳዑዲ ዑለማኦች አቋም ልክ ነው፤ እነሱ ከኔ የበሰሉ ናቸው" ይላል። ካንደበቱ ስሙት።
"በዚህ ሰዓት ለምን?" የምትሉ ትኖራላችሁ። በዚህ ሰዓት ለደካሞቹ ፊለስጢኖች ዱዓእ ከማድረግ ይልቅ ሰለፊያ ላይ መዝመትን ስራቸው ያደረጉ ሰዎችን እያየን ስለሆነ ነው። ሙስሊሙ ላይ የሆነ ነገር በደረሰ ቁጥር ዞረው ዞረው የቁጭት መወጫቸው የሰለፊያ ደዕዋ ነው። እንደ እናንተ ስሜትን በሚኮረኩር ባዶ ቃል ሳይሆን በማስረጃ እናወራለን።
ለማንኛውም ልክ እንደ እስራኤል ሒዝበ ሸይጧንም ለሙስሊሞች ፀር ነው። በሶሪያና በሊባኖስ ሱኒ ሙስሊሞች ላይ ያደረሰው እልቂት በጣም ብዙ ነው። በዚህ የተነሳ ነው ቀርዷዊ ከባድ ቃል መናገሩ። ልክ እንደ ጋዛው ለደካማው ህዝብ መትረፉ ያሳስበናል እንጂ ከእስራኤል ጋር መዋጋቱ ደስ ይለናል። አላህ አንዱን በዳይ በሌላው በዳይ ይቅጣው። ሁሉንም የእጃቸውን ይስጣቸው።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor