💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
تلاوة

🎙በኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸድር አሕመድ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
➲የአላህ ልዩ ሰዎች
➘➘➘➘➘➘➘➘➘

♦️የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል:–" ለአላህ ከሰዎች መካከል ቤተሰቦች አሉት፤ እነርሱም የቁርአን ባለቤቶች ናቸው፤ እነርሱ የአላህ ቤተሰቦች እና ልዩ ሰዎች ናቸው።"
(ኢብኑ–ማጃህ ዘግበውታል አልባኒ ሰሂህ ብለውታል)

➛ተሰምቶ የማይጠገበውን የአላህን ቃል ተጋበዙልኝ!

🖊መልካም ቀን
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
🔺ከቁርአን ጋር እንኑር!

تلاوة من سورة المائدة
🎙 القارئ: #علي_الحذيفي

•••━══❁✿❁══━•••
t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ከሆነ ሰዉ ጋር አብራችሁ መልካም ስራ ስትሰሩ ቆይታችሁ አለመግባባት ሲፈጠር ሰዉየዉ ተዉ እንጅ መልካም ስራችሁ በፍፁም አትተዉ አቅጣጫ ቀይራችሁ በመልካም ስራ ላይ ጠንካራ ሁኑ እሺ ! ብዙ እህቶች ጠፍተዉብናል እንፈልግ ያ ጀመአ የት ናችሁ ?? ብዙ ጠንካራ እህቶች ሚድያ እርቀዉብናል !? ለምን ? ስራችሁ ከአላህ ጋር ነዉ ማቆራኘት ከሰዉ ጋር አታቆራኙ ሰዉ ተገለባባጭ ነዉ ትላት የነበረበት ይረሳል እሺ ! እና አይዟችሁ ጠንክሩ ኸይር ስራ ላይ አትስነፉ እድሉ እንጠቀምበት እሺ ።

✍️أم عثيمين

=
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ዋናው ረዳት አለልህ !
•━━━ ✽ • ✽ ━━━•

የዚህን አለም ዋናው ቁልፍ ያለው አላህ ጋር ነው ፤ የፈጠረን አላህ ፣ እዚህ ያቆመን አላህ ፣ መንገዳችንን የሚመራን አላህ! ስለዚህ ወዴት ትሄዳለህ ወደእርሱ ቀና በል እንጂ የጥያቄህ መልስ ያለው እኮ እርሱ ጋር ነው ስለዚህ አትፍራ ጠይቀው ይመልስልሀል አትጠራጠር !

=
t.me/https_Asselefya1
Audio
تلاوة هادئة لما تيسر من سورة الكهف
للقارئ محمد أباالحسن
=
القارئ علي الحذيفي فأوحينا إليه أن اصنع الفلك بأعيننا ووحينا فإذا…
💭🌸خدمة تلاوات🎧​
ቁርአንን  «በተፈኩር Âť በማስተንተን «መቅራት»ማንበብ    እሱ ለቀልብ መስተካከል መሰረት ነዉ ።

فقراءةُ القرآن بالتفكُّر هي أصلُ صلاح القلب.

-العَلامَةُ ابنُ القَيِّم رَحمهُ اللَّه


=
t.me/https_Asselefya1
 
የሚገባሽን ኑሮ ኑሪ !
•━━━ ✽ • ✽ ━━━•

«ለሌሎች ብለሽ ማንነትሽን አትቀይሪ አንቼ እዚህች ምድር ላይ የተፈጠርሽዉ አንችን ለመሆን ነው ብዙ ልዩ ነገር ይዘሻል!» «ስለዚህ ራስሽን አትጭዉ ያለሽ አንድ እድል ነው ማንም ሌላ እድል አይጨምርልሽም እናም እንዳትፀፀች ዛሬ ጀምረሽ መኖር ጀምሪ !»

=
t.me/https_Asselefya1
ሌላ ዙር የኒያ ፕሮግራምና የግንባታ ስራ፦

ከዚህ በፊት ባለፉት አመታት የኒያ ፕሮግራም ሲደረግ የቆየ ቢሆንም ነግር ግን በዛን ስአት የአላህ አለመፍቀድ ሁኖ ወደ ግንባታ ሳይገባ ቢቀርም ዛሬ ግን የአላህ መልካም ፈቃድ ታክሎበት ከብዙ ጥረት በኋላ ዛሬ ላይ በቀጥታ መርከዙን በማፍረስ በህንጻ መልኩ የመልሶ ግንባታ ላይ ነን።በመሆኑም ሀገራችን ላይ ያለው የገባያ ንረት የማቴሪያል ውድነት ትላንት ባሰብነዉ መልኩ ሳይሆን ቀርቶ ከእጥፍ በላይ ጭማሬ በማሳየቱ በእጃችን ላይ ያለውን ገንዘብ እንዲዳከም አድርጎታል።ሆኖም ግን  የያዝነውን ይዘን ወደ ግንባታ የገባን ስለሆንን ዛሬም እንደትላንቱ አብረን ተባብረን እንገንባ ስንል።ከአላህ በኋላ ወደ እናንተ መጥታል።

መርከዙ በG+2 ስለሆነ የሚገነባው አላህ አሳክቶት የተቀላጠፈ እንደሁ የብዙዎችን ጥያቄ ይመልሳል ተብሎ ይገመታል።

*የመርከዙን ዲዛይን ከስር አያይዣለሁ።

☞መርከዝ ኢብኑ አባስ በከሚሴ☟
https://t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk

↪️ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ አካውንት 👇👇
ስም—  አወል አሕመድ እና ኸድር አህመድ መሀመድ 
ቁጥር-  1000365610456
- قالَ الرسول ﷺ:

«من قرأ سورةَ الكهفِ في يومِ الجمعةِ ، أضاء له من النورِ ما بين الجمُعتَينِ» صحيح.

«مَن صَلَّى عَلَيَّ واحِدَةً صَلَّى اللَّهُ عليه عَشْرًا» صحيح مسلم.