💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ለገባው ዝምታም መልስ አለው!
ሰምቶ ላዳመጠው አርቆ ላጤነው ዝምታም መልስ አለው።


አንዳንድ ጊዜ ሰዎች ዝም ስትል ያልተጎዳህ፣ ውስጥህ ያልከፈው ይመስላቸዋል ግን.....የሚረዱት በጣም ጥቂቶች ናቸው።

ስንት አለ መሰላችሁ ለመናገር ፈልገን ያልተናገርናቸው.......!?
تلاوة

🎙በኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸድር አሕመድ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የአላህ ልዩ ሰዎች
➘➘➘➘➘➘➘➘➘

♦️የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል:–" ለአላህ ከሰዎች መካከል ቤተሰቦች አሉት፤ እነርሱም የቁርአን ባለቤቶች ናቸው፤ እነርሱ የአላህ ቤተሰቦች እና ልዩ ሰዎች ናቸው።"
(ኢብኑ–ማጃህ ዘግበውታል አልባኒ ሰሂህ ብለውታል)

ተሰምቶ የማይጠገበውን የአላህን ቃል ተጋበዙልኝ!

🖊መልካም ቀን
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
🔺ከቁርአን ጋር እንኑር!

تلاوة من سورة المائدة
🎙 القارئ: #علي_الحذيفي

•••━══❁✿❁══━•••
t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ከሆነ ሰዉ ጋር አብራችሁ መልካም ስራ ስትሰሩ ቆይታችሁ አለመግባባት ሲፈጠር ሰዉየዉ ተዉ እንጅ መልካም ስራችሁ በፍፁም አትተዉ አቅጣጫ ቀይራችሁ በመልካም ስራ ላይ ጠንካራ ሁኑ እሺ ! ብዙ እህቶች ጠፍተዉብናል እንፈልግ ያ ጀመአ የት ናችሁ ?? ብዙ ጠንካራ እህቶች ሚድያ እርቀዉብናል !? ለምን ? ስራችሁ ከአላህ ጋር ነዉ ማቆራኘት ከሰዉ ጋር አታቆራኙ ሰዉ ተገለባባጭ ነዉ ትላት የነበረበት ይረሳል እሺ ! እና አይዟችሁ ጠንክሩ ኸይር ስራ ላይ አትስነፉ እድሉ እንጠቀምበት እሺ ።

✍️أم عثيمين

=
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ዋናው ረዳት አለልህ !
•━━━ ✽ • ✽ ━━━•

የዚህን አለም ዋናው ቁልፍ ያለው አላህ ጋር ነውየፈጠረን አላህ ፣ እዚህ ያቆመን አላህ ፣ መንገዳችንን የሚመራን አላህ! ስለዚህ ወዴት ትሄዳለህ ወደእርሱ ቀና በል እንጂ የጥያቄህ መልስ ያለው እኮ እርሱ ጋር ነው ስለዚህ አትፍራ ጠይቀው ይመልስልሀል አትጠራጠር !

=
t.me/https_Asselefya1
Audio
تلاوة هادئة لما تيسر من سورة الكهف
للقارئ محمد أباالحسن
=
القارئ علي الحذيفي فأوحينا إليه أن اصنع الفلك بأعيننا ووحينا فإذا…
💭🌸خدمة تلاوات🎧
ቁርአንን  «በተፈኩር » በማስተንተን «መቅራት»ማንበብ    እሱ ለቀልብ መስተካከል መሰረት ነዉ ።

فقراءةُ القرآن بالتفكُّر هي أصلُ صلاح القلب.

-العَلامَةُ ابنُ القَيِّم رَحمهُ اللَّه


=
t.me/https_Asselefya1
 
የሚገባሽን ኑሮ ኑሪ !
•━━━ ✽ • ✽ ━━━•

«ለሌሎች ብለሽ ማንነትሽን አትቀይሪ አንቼ እዚህች ምድር ላይ የተፈጠርሽዉ አንችን ለመሆን ነው ብዙ ልዩ ነገር ይዘሻል!» «ስለዚህ ራስሽን አትጭዉ ያለሽ አንድ እድል ነው ማንም ሌላ እድል አይጨምርልሽም እናም እንዳትፀፀች ዛሬ ጀምረሽ መኖር ጀምሪ

=
t.me/https_Asselefya1