💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ለኢድ ስጦታ መስሪያ ባክ ግራዉንድ ዉሰዱ! =
ሰነበትኩ ከሰጠኋችሁ እ ያዉ ስልኬ ከድታኝኮ ህእ አሁን ተክታለች በሉ ዉሰዱ እና ለመልካም ነገር ተጠቀሙት !

=
ተገጠመላት ለቤታችን እ¡

✍️ከኡሙ ሱፍያን

=
t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
«رَبَّنا ظَلَمنا أَنفُسَنا وَإِن لَم تَغفِر لَنا وَتَرحَمنا لَنَكونَنَّ مِنَ الخاسِرينَ» .

=
«ባንች በኩል ያለዉን እዉነት ከመስማቱ በፊት  ስላንች የተነገረዉን ዉሸት የሚያምን ሰዉ  ቀድሞዉኑ ጠላት ሊያደርግሽ ሰበብ እየፈለገ ነበር።»

=
t.me/https_Asselefya1
ለሙቀቱ ጥሩ ነዉ እየበላችሁ .ቤተሰብ ..!

=
🔖ስንቶቻችን ሀገር እንደነበርን ሳቂታ፣ ተጫዋች፣ትእግስተኛ፣ ዝምተኛ የነበርን?
አሁን ግን ስደት ከመጣን በሆነዉ ባልሆነዉ መበሳጨት፣መናደድ፣ ማልቀስ ፣ማሰብ ፣መጨነቅ ያፈራን  !? በሰዉ ቤት ያለን !


=
t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ሴቶች አላህ በሰጣችሁ ዉበት ብቻ ተብቃቁ !

አረ ተዉ በዉሀ ለሚለቅ ዱቄት አትሸወዱ! ቀን ያየኋት ሌላ ማታ ያየኋት ሌላ ሴት ነች ብሎ ወንዶች ስሞታ እያቀረቡ ነዉ እባካችሁ በተፈጥሮ ዉበታችሁ ተብቃቁ እንዴ አመድ ዉስጥ ገብታ የወጣች ድመት እየመሰላችሁ በስመ ሴት አታሰድቡና ህእ ¡

=
«ያንች የሆነ ያንች ከመሆን ቅሮት የለዉም ያንቺ ያልሆነ ድሮም ያንቺ አልነበረም የኔ ካልሆንክ ብለሽ ሙጭጭ አትበይ ወደ እሱ እሺ ። የሱ ልብ የያዘት ጌታ ዘንዳ ፊትሽን አዙሪ እሺ ! እሱ ባማረ መልኩ ይክስሻል ፍጡርማ እንደምትፈልጊዉ ሲያቅ የበለጠ ይሸሺሻል ያቆስልሻል ሁለ ነገርሽ ያሳጣሻል ! እናማ ዙሪ ስትቀርቢዉ ይበልጥ ወደ እሚቀርብሽ ያ እናትሽ ሆድ ዉስጥ ሁነሽ ሲንከባከብሽ ወደ ነበረዉ አላህ እሺ 🔻 ጨርሻለሁ እሱን እያላችሁ ለምታለቃቅሱ ነዉ መልእክቴ !»


=
t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
በሉ ደግ ያሳድራችሁ ! አዝካር ኖም እንዳትረሱ !

«بِاسْمِكَ رَبِّ وَضَعْتُ جَنْبِي وَبِكَ أَرْفَعُهُ إِنْ أَمْسَكْتَ نَفْسي فَارْحَمْهَا، وَإِنْ أَرْسَلْتَهَا فَاحْفَظْهَا بِمَا تَحْفَظُ بِهِ عِبَادَكَ الصَّالِحِينَ»

=
➲ከጊዜ በኃላ ትጠላው የነበረውን ነገር ትወደዋለህ ትወደው የነበረውን ነገር ትጠላዋለህ ያለ እሱ መኖር አልችልም ብለህ ያሰብከውን ነገር ትረሳለህ ህይወት ትቀጥላለች,......

➧አሁን ካለንበት ሁኔታ በፍፁም የማይመሳሰል ሌላ አዲስ ሰው እንሆናለን ግን አንተ መኖርህን ለማሳወቅ ብለህ አትጩህ አንተን የሚፈልግህ ሰው ካለ በጨለማም ውስጥ ብትሆንም ፈልጐህ ያገኝሀል እና እራስህን አክብረው ያንተ ነውና እራስህን አትጣል ጥንካሬህን እና አቆምህን አስተካክል ለራስህ ቦታ ስጥ ያንተው ነው እና አንድ ቀን ከምትወደው ሰው ጋር ጎደኝነታችሁ ካበቃ ፍቅሩን በልብህ ውስጥ አኑረው ታሪኩን ሚስጥሩን ደብቅለት! ጎደኝነት ማለት መልካምነት ነውና ። ሂወት እንዲህ ናት ,...,,,ትቀጥላለች።

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
أصبحنا وأؾبح الملك لله، ŮˆŘ§Ů„Ř­Ů…ŘŻ Ů„Ů„Ů‡ŘŒ Ů„ا إله إلا الله وحده لا شريك له، Ů„ه الملك وله الحمد وهو على كل شيء قدير، ربّ ŘŁŘłŘŁŮ„Ůƒ خير ما في هذا اليوم وخير ما Ř¨ŘšŘŻŮ‡ŘŒ وأؚوذ بك من Ř´Řą Ů…ا ŮŮŠ هذه الليلة وشع Ů…ا Ř¨ŘšŘŻŮ‡Ř§ ربّ أؚوذ بك من الكسل وسوإ الكبر، ربّ أؚوذ بك من ؚذاب في النار، وؚذاب في القبر.

ደግ አደደራችሁ ?

=
በአንተ እና በአላህ መካከል ቢያንስም አላህ እንጅ ማንም የማያውቀው ድብቅ መልካም ስራ ይኑርህ !!

​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
t.me/IbnuMuhammedzeyn
አላህን ከማውሳት ማነው ያዘናጋን?!

ለምን አላህን ከማውሳት እንደዘነጋን? ማን እንዳዘነጋን ማወቅ ከፈለግክ እሄን የቁርኣን አንቀፅ አንብብ መልሱን ታገኘዋለህ

{اسْتَحْوَذَ عَلَيْهِمُ الشَّيْطَانُ فَأَنسَاهُمْ ذِكْرَ اللَّهِ ۚ أُولَٰئِكَ حِزْبُ الشَّيْطَانِ ۚ أَلَا إِنَّ حِزْبَ الشَّيْطَانِ هُمُ الْخَاسِرُونَ}


«በእነርሱ ላይ ሰይጣን ተሾመባቸው፡፡ አላህንም ማስታወስን አስረሳቸው፡፡ እነዚያ የሰይጣን ጭፍሮች ናቸው፡፡ ንቁ! የሰይጣን ጭፍሮች ከሳሪዎቹ እነርሱ ናቸው፡፡» [ሙጃደላ (19)]

በዚህ ገፍላችን ሙተን ከመንፀፀት በስተፊት ወደአላህ እነመለስ ለጊዚያው ደስታ ብለን የዘላለም ሂወታችንን አናጨልም።

✍ኢብኑ ሙሐመድዘይን  (ሰኞ ረቢዑል አወል 28/1444 ሂ) 

​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
t.me/IbnuMuhammedzeyn
القارئ علي جابر | ومن الناس من يجادل
💭🌸خدمة تلاوات🎧
የማለዳ ጣፍጭ ቲላዋ ግብዣ

﴿وَمِنَ ٱلنَّاسِ مَن يُجَـٰدِلُ فِى ٱللَّهِ بِغَيْرِ عِلْمٍۢ وَلَا هُدًى وَلَا كِتَـٰبٍۢ مُّنِيرٍۢ ٨۝﴾


🎙القارئ : علي جابر

🎉ከቁርአን ጋር እንኑር...!


=
t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM