💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የአሹራ ቀንን መፆም ማስታወሻ

🕌 ደሴ አል አዝሓር መስጂድ

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢማም

=
t.me/abu_reyyis_arreyyis/9798
ሙሉ ፀሁፍ ከታች ባለዉ ሊንክ ገብተዉ ያንብቡ
አንብበዉ ሲጨርሱ ለሌሎች ማሰራጨት አይርሱ!

↷↓↓↶
t.me/IbnuMunewor/4692
t.me/IbnuMunewor/4693
«ልብ በይ !»

ያለፈዉን ስህተትሽን  ዳግም ከራስሽ ጋር ይዘሽ አትጓዥ። ይልቁንም ከእግርሽ በታች አስቀምጠሽ እርገጭና á‰€áŒŁá‹­ ወደምትፈልጊዉ ስፍራ ለመድረስ እንደ መዉጫ ድንጋይ ተጠቀሚዉ ።

=
t.me/https_Asselefya1
«ያለፈዉን ታሪክሽ እያንኳኳ ክፈችልኝ ቢልሺ እንዳከፍችለት ! ምንም አዲስ ነገር አይነግርሽማ።»

=
t.me/https_Asselefya1
سعيد الخطيب
﴿فَاستَجَبنا لَهُ وَوَهَبنا لَهُ يَحيى وَأَصلَحنا لَهُ زَوجَهُ إِنَّهُم كانوا يُسارِعونَ فِي الخَيراتِ وَيَدعونَنا رَغَبًا وَرَهَبًا وَكانوا لَنا خاشِعينَ﴾

سورة الأنبياء

سعيد الخطيب
=
ማነሽ አንብቢዉ በደንብ ኋላ ሙሽኪላ እንዳይፈጠር ¡

=
አረ ተዉ ሴቶችዬ ሰሞን ደግሞ ጨምራችኋል ቦታ ተቀያየርንዴ ዉበት ወንዶች ነበሩ የሚያተኩሩ አሁንማ ...

=
online ጉድ እያመጣ ነው
አጅብ ወغራዒብ አትሉም ወይ!!
ጆሮ ለምን አታድግም ሲሉት ይሄን ሁሉ ነገር
እየሰማሁ እንደት ልደግ አለ አሉ።
የማይሰማ የለም ዘንድሮ ሀያት ይስጠን ከመልካም ስራ ጋር ብዙ እንሰማለን!!
~በዚህ ዘመን ከሚወዱን ይልቅ የሚጠሉን ሰዎች አስበውና ተጨንቀው ይከታተሉናል። ወደዉን ሳይሆን ስህተታችንን ለማነፍነፍ ነው። ነጥብ እንድንጥላላቸው ተመኝተው ነው። ሰው ሆኖ ነጥብ የማይጥል ማን አለ ታድያ...ወዳጆቼ!
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
በርካታ የዱንያን ፈተናዎች እና ደስ የማይሉ የሚረብሹ ስሜቶችን በየቀኑ እንታገላለን። በዚህ ሁሉ መሀል ደህና መስለን ለመታየት የምናደርገው ጥረትም ሌላው ከባድ ትግል ነው።

=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
•• نعش العلم ثبات الدين والدنيا

‏‌‏⤜ الشيخ صالح العصيمي حفظه الله

=
t.me/https_Asselefya1
በህይወት ስትኖር ማወቅ ያለብህ 3 ነገሮች

1/የምትፈልገውን ሳይሆን የሚገባህን ነው የምታገኘው።
2/ለብዙ ሰው የሚያስፈልገውን ስታረግ የምትፈልገውን ሁሉ ታገኛለህ ።
3/ስትፈልገዉ ያጣከውን ሲፈልግህ ታገኘዋለህ ።

=
t.me/https_Asselefya1
      
«ይቅር ብለሸ ማለፍሽ ለሌሎች የምታበረክችዉ ዉለታ ሲሆን መርሳትሽ ደግሞ ለራስሽ የምታበረክችዉ ዉለታ ነዉ።»

=
t.me/https_Asselefya1
«እኛ ሁሌም የምናስበውን ነን ምክንያቱም»

⁍ሀሳብን የሚዘሩ   â¤ż ድርጊትን ያጭዳሉ !
⁍ድርጊትን የሚዘሩ â¤ˇáˆáˆ›á‹ľáŠ• ያጭዳሉ !
⁍ልማድን የሚዘሩ  â¤ˇá€á‰Łá‹­áŠ• ያጭዳሉ !
⁍ፀባይን የሚዘሩ   â¤ˇ መዳረሻቸውን ያጭዳሉ !

«ስለዚህ ደጋግመን የምናስበው ነገር የህይወት መዳረሻችን ስለሚሆን ሁሌም ለምናስበው እንጠንቀቅ።»

=
t.me/https_Asselefya1
•• يَا نِساء أنتُم أيضًا كونُوا دَاعِيات.!

‏‌‏الشيخ صالح الفوزان حفظه الله
=
• اتقِ الله يا نفس !

اعلمي ان الله شديد العقاب وأنه غفور رحيم، استغفري ولا تغرنك ملذات الدنيا فهي لن تدوم وتذكري نعيم الاخرة فهي الدار الباقية
=
{ ۞ یَـٰۤأَیُّهَا ٱلنَّاسُ أَنتُمُ ٱلۡفُقَرَاۤءُ إِلَى ٱللَّهِۖ وَٱللَّهُ هُوَ ٱلۡغَنِیُّ ٱلۡحَمِیدُ }

=
«የማይረሱ ትዝታዎች አሉ ምንም እንኳን ባለቤቶቻቸዉ ቢጠፉ ቦታቸዉ ሁል ጊዜ ይቀራል !»

صباح الخير
=
t.me/https_Asselefya1
ልክ ካልሆነ አታድርጉት
የናንተ ካልሆነ አትዉሰዱት
እዉነት ካልሆነ አታዉሩ
ካላወቃችሁ ዝም በሉ።


=
t.me/https_Asselefya1