This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
مخمُوم القَلبْ💧
•• الأتــقِيـَاءُ الأَخــفِيَـاء
طاعـةُ العبْـــــد لربّه في السِّر دليلٌ
على قوّة إيمانـه وإخلاصِـــه لربّه
𝐓𝐞 ❝ t.me/abu_reyyis_arreyyis
طاعـةُ العبْـــــد لربّه في السِّر دليلٌ
على قوّة إيمانـه وإخلاصِـــه لربّه
𝐓𝐞 ❝ t.me/abu_reyyis_arreyyis
- በፍቅር ውስጥ ከባድ ወይም ኃያል ተብሎ የሚጠራ ሰው የለም። የተጨበጨበለት ስኬት ላይ ብትደርስም በፍቅር ቤት "አንቱ" ተብሎ አይሰገድልህም። የቱንም ያህል የገነነ ስም ቢኖርህም ስታፈቅር ቅጣምባሩ ሌላ ነው። ነብይ ብትሆን እንኳን እንደነብይህ ባለቤትህ ጉልበትህን እንድትረግጥ አድርገህ ግመሉ ላይ እንድትወጣ ማድረግ ይኖርብሃል ፣ ሩጫ ውድድር በማጫወትና አጋርህ ውሃ የጠጣችበትን የእቃው ቦታ እየፈለግህ በመጠጣት ስለፍቅር ትሸነፋለህ፣ ዝቅም ትላለህ። ስትወድ እንደህፃን ልጅ ትከሻ ላይ ትንጠለጠላለህ፣ ተለምዶና ህግ ብዙም ቦታ አይኖራቸውም። እና የወንድነት ትርጉሙም እዚህ ቦታ ላይ ለየት ብሎ… በመሸነፍ ይተካል። መሸነፍ በቃ…
t.me/abdu_rheman_aman
t.me/abdu_rheman_aman
القارئ فواز الكعبي | فلما أحسوا بأسنا
💭🌸خدمة تلاوات🎧
﴿فَلَمَّآ أَحَسُّواْ بَأْسَنَآ إِذَا هُم مِّنْهَا يَرْكُضُونَ ٢١ لَا تَرْكُضُواْ وَٱرْجِعُوٓاْ إِلَىٰ مَآ أُتْرِفْتُمْ فِيهِ وَمَسَـٰكِنِكُمْ لَعَلَّكُمْ تُسْـَٔلُونَ ٣١﴾
🎙القارئ : فواز الكعبي
=
t.me/https_Asselefya1
🎙القارئ : فواز الكعبي
=
t.me/https_Asselefya1
Forwarded from SadatKemal Abu Meryem
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from MuhammedSirage M.Noor (MuhammedSirage MuhammedNoor)
ውድ_እህቴ !
~
=
t.me/https_Asselefya1
~
ልብሽ መልካምን ነገር ለመስራት ጉዞ ከጀመረች ምን ጊዜም ከፊትሽ ብርሃን አይጠፋም ወደ መልካም ካመራሽ መልካም ነገር ይገጥምሻል!! ወደ ወንጀል ከሄድሽ ግን ጨለማ ከፊትሽ አይለይም!! ወንጀል ማለት ጨለማ ነው:: መልካም ነገር ደግሞ ከአላህ እሚመጣ ልዩ ብርሀን ነው።=
t.me/https_Asselefya1
ሁሌ አመስጋኝ መሆንሽን አስታውሽ!
ሁሌም የተከበርሽ መሆንሽን አስታውሽ!
ቀንሽን በተስፋ ጀምሪ ዛሬ ሌላ ቀን ነው!
ትላንትና ላይመለስ ሄዷል ዛሬሽን አሳምሪ! =
t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ለፈገግታ ነዉ ! ጌታዬ ሆይ የስልኬ ክፉ አታሰማኝ እኔ አልችልም !ዛሬ ከጄ ወድቆ ደንግጫለሁ ! አለች አንዷ እ! የምር አዉነቷ ነዉ ወድቆ ከመሰበር ሸበካ ከማጣት ጠብቅልን ስልካችን ሁለ ነገራችን እእ! =
ፈገግ በሉ ብዬ ሳምንት ሳይሞላ ስልኬ የተሰበረችኮ እናንተ ህእ¡
አንዳዴ.....
ለማንኛዉም አድስ እስከምይዝ ሚሴጅ ቶሎ ቶሎ ላላይ እችላለሁ ተረዱኝ የስልክ እጥረት ነዉ እ¡
=
አንዳዴ.....
ለማንኛዉም አድስ እስከምይዝ ሚሴጅ ቶሎ ቶሎ ላላይ እችላለሁ ተረዱኝ የስልክ እጥረት ነዉ እ¡
=
عَصؐمَــٖۘ٘ــاءۡۦٰ
The_salaf_touch
˼ يَا نَفسُ اصْبِرِي ˹
√ ነፍሴ ሆይ ታገሺ.....!
فَمَــ٘ـاهِي الاَّ سَــاعَةٌ ثُـمَّ تَنقَضِـ٘ـي
ويَمْضِـي هٰـذَا كلُّهُ ويَــزُولُ!
فَضِيلَةُ الشَّيۡخ : عَبدُ الرَزَّاق البَدْر. -حَفِظَهُ الله
🌿 t.me/https_Asselefya1
√ ነፍሴ ሆይ ታገሺ.....!
فَمَــ٘ـاهِي الاَّ سَــاعَةٌ ثُـمَّ تَنقَضِـ٘ـي
ويَمْضِـي هٰـذَا كلُّهُ ويَــزُولُ!
فَضِيلَةُ الشَّيۡخ : عَبدُ الرَزَّاق البَدْر. -حَفِظَهُ الله
🌿 t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም – 012-فتح المجيد لشرح كتاب التوحيد
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
013-فتح المجيد لشرح كتاب التوحيد
ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም
🔖አዲስ ተከታታይ ትምህርት
📚 فتح المجيد لشرح كتاب التوحيد للشيخ عبد الرحمن بن حسن بن محمد بن عبدالوهاب رحمه الله تعالى -٠٠١
✸| ክፍል 13
═══≪ °📓🖇📓° ≫ ══
የኪታቡን ሶፍት ኮፒ በ Pdf መልክ በዚህ ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/7947
📚 فتح المجيد لشرح كتاب التوحيد للشيخ عبد الرحمن بن حسن بن محمد بن عبدالوهاب رحمه الله تعالى -٠٠١
🎙لفضيلة الشيخ محمدزين بن آدم حفظه الله ورعاه
✸| ክፍል 13
═══≪ °📓🖇📓° ≫ ══
የኪታቡን ሶፍት ኮፒ በ Pdf መልክ በዚህ ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/7947
አንዳዴ...
~
#እህት
=
~
በዙሪያችን ብዙ እህቶች አሉን ግን የእናት ልጅ እህት አለመኖራችሁ ዉስጣችሁ አይረበሺም ወይ በተለይ እህትማማቾች ስታዬ የእኔማ እንባዬ ሁሉ ያቀራል ስላችሁ!#እህት
=
❝ በአንች ዉስጥ እነዚህኝ ሶስት ነገሮች ማየት የሚችል ሰዉ ብቻ እመኚ! ❞
=
t.me/https_Asselefya1
1.ከፈገግታሽ ጀርባ ያለዉን ሀዘን
2.ከቁጣሽ ጀርባ ያለዉን ፍቅር
3.ከዝምታሽ ጀርባ ያለዉን ምክንያት
=
t.me/https_Asselefya1
༻ ሚስቶች አትቆጡ እሽ !
ومن تمام عفاف المرأة :
ألَّا تغضب من شدَّة حِرص زوجها على حشمتها وحجابها
فالرِّجال أعلم بنظرِ الرِّجال!
◔ ምክንያት፦ወንዶች በወንዶች ዓይን የተሻለ እውቀት አላቸውና!
منقول
=
t.me/https_Asselefya1
ومن تمام عفاف المرأة :
ألَّا تغضب من شدَّة حِرص زوجها على حشمتها وحجابها
فالرِّجال أعلم بنظرِ الرِّجال!
ባሏ በጨዋነቷ እና በሂጃቧ ላይ ባለው ጉጉት(ሲቆጣጠራት) አለመቆጣቷ ከሴትነት ፍጹምነትና ከሙሉነቷ ይቆጠራል።◔ ምክንያት፦ወንዶች በወንዶች ዓይን የተሻለ እውቀት አላቸውና!
منقول
=
t.me/https_Asselefya1
እኛ እና ቤተሰብ በስልክ፦
#ናፍቆት
=
ሲደዉሉ ቪዶወ ገና ሲከፈት ልክ በአካል ፊታቸዉ እንዳገኙን እንባቸዉ ሲመጣ የእኛም ሲመጣ ግን የእኛን እንደምንም ተቆጣጥረን ዉጠን ፈገግ ብለን እናወራለን ልክ ስልኩ ጨርሰን ስንዘጋ ያን የታፈነ እንባ እንደ ጉድ ቁጭ ብለን እናፈሳለን.....💧💧 አብሽሩ ያልፋል ትንሽ ጊዜ ብቻ !#ናፍቆት
=