💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
አሳማሚ እውነት!
~
ፍቅር ሲሳይ ነው:: ሲሳይህ በየትኛው ልብ ውስጥ ተቀምጦ እየጠበቀህ እንደሆነ አታውቅም::
ዩሱፍን ከቅርቡ ያሉት ወንድሞች "ዩሱፍን ግደሉ!" አሉ:: ከሩቅ ያለው የማይውቀው ባዳው ደግሞ "መኖሪያውንም አክብሪ!" አለ::


منقول
↷↺ሀያእ ለሴት ልጅ ብቻ ሳይሆን ለወንድ ልጅም አስፈላጊ ነው! ወንድ ልጅ ሀያእ ሲኖረው አሳዳጊውን ያስመሰግናል! ሴቶች ለሱ ያላቸው ፍላጎትም እየጨመረ ይሄዳል!!!

( الكلم الطيبة189)

↷↷↷↷↷↷↷↷↷↷↷↷
t.me/abuUseyminabdurehman
•• الأتــقِيـَاءُ الأَخــفِيَـاء

‏‌‏طاعـةُ العبْـــــد لربّه في السِّر دليلٌ

على قوّة إيمانـه وإخلاصِـــه لربّه


𝐓𝐞 ❝ t.me/abu_reyyis_arreyyis
أضحك الله سنك ياشيخنا الجليل

🎙الشيخ العلامة محمد زين الإتيوبي
_
t.me/abu_reyyis_arreyyis/9729
- በፍቅር ውስጥ ከባድ ወይም ኃያል ተብሎ የሚጠራ ሰው የለም። የተጨበጨበለት ስኬት ላይ ብትደርስም በፍቅር ቤት "አንቱ" ተብሎ አይሰገድልህም። የቱንም ያህል የገነነ ስም ቢኖርህም ስታፈቅር ቅጣምባሩ ሌላ ነው። ነብይ ብትሆን እንኳን እንደነብይህ ባለቤትህ ጉልበትህን እንድትረግጥ አድርገህ ግመሉ ላይ እንድትወጣ ማድረግ ይኖርብሃል ፣ ሩጫ ውድድር በማጫወትና አጋርህ ውሃ የጠጣችበትን የእቃው ቦታ እየፈለግህ በመጠጣት ስለፍቅር ትሸነፋለህ፣ ዝቅም ትላለህ። ስትወድ እንደህፃን ልጅ ትከሻ ላይ ትንጠለጠላለህ፣ ተለምዶና ህግ ብዙም ቦታ አይኖራቸውም። እና የወንድነት ትርጉሙም እዚህ ቦታ ላይ ለየት ብሎ… በመሸነፍ ይተካል። መሸነፍ በቃ…
t.me/abdu_rheman_aman
القارئ فواز الكعبي | فلما أحسوا بأسنا
💭🌸خدمة تلاوات🎧
﴿فَلَمَّآ أَحَسُّواْ بَأْسَنَآ إِذَا هُم مِّنْهَا يَرْكُضُونَ ٢١۝ لَا تَرْكُضُواْ وَٱرْجِعُوٓاْ إِلَىٰ مَآ أُتْرِفْتُمْ فِيهِ وَمَسَـٰكِنِكُمْ لَعَلَّكُمْ تُسْـَٔلُونَ ٣١۝﴾

🎙القارئ : فواز الكعبي
=
t.me/https_Asselefya1
ውድ_እህቴ  !
~

ልብሽ መልካምን ነገር ለመስራት ጉዞ ከጀመረች ምን ጊዜም ከፊትሽ ብርሃን አይጠፋም ወደ መልካም ካመራሽ መልካም ነገር ይገጥምሻል!! ወደ ወንጀል ከሄድሽ ግን ጨለማ ከፊትሽ አይለይም!! ወንጀል ማለት ጨለማ ነው:: መልካም ነገር ደግሞ ከአላህ እሚመጣ ልዩ ብርሀን ነው።

=
t.me/https_Asselefya1
ሁሌ አመስጋኝ  መሆንሽን አስታውሽ!
ሁሌም የተከበርሽ መሆንሽን አስታውሽ!
ቀንሽን በተስፋ ጀምሪ ዛሬ ሌላ ቀን ነው!
ትላንትና ላይመለስ ሄዷል ዛሬሽን አሳምሪ!


=
t.me/https_Asselefya1
عَصؐمَــٖۘ٘ــاءۡۦٰ
The_salaf_touch
         Ëź يَا نَفسُ اصْبِرِي Ëš

√ ነፍሴ ሆይ ታገሺ.....!

فَمَــ٘ـاهِي الاَّ سَــاعَةٌ ثُـمَّ تَنقَضِـ٘ـي
ويَمْضِـي هٰـذَا كلُّهُ ويَــزُولُ
!

فَضِيلَةُ الشَّيۡخ : عَبدُ الرَزَّاق البَدْر. -حَفِظَهُ الله


🌿 t.me/https_Asselefya1
013-فتح المجيد لشرح كتاب التوحيد
ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም
🔖አዲስ ተከታታይ ትምህርት

📚 فتح المجيد لشرح كتاب التوحيد للشيخ عبد الرحمن بن حسن بن محمد بن عبدالوهاب رحمه الله تعالى -٠٠١

🎙لفضيلة الشيخ محمدزين بن آدم حفظه الله ورعاه


✸| ክፍል  13

═══≪ °📓🖇📓° ≫ ══
የኪታቡን ሶፍት ኮፒ በ Pdf መልክ በዚህ ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/7947
አንዳዴ...
~

በዙሪያችን ብዙ እህቶች አሉን ግን የእናት ልጅ እህት አለመኖራችሁ ዉስጣችሁ አይረበሺም ወይ በተለይ እህትማማቾች ስታዬ የእኔማ እንባዬ ሁሉ ያቀራል ስላችሁ!

#እህት

=
ወደ ኋላ የሚመልሱሽ ነገሮች ሲፈጠሩ  አትፍሪ ቀስት ወደ ኋላ ሲሳብ ነዉ ወደፊት በሀይል የሚወረዉረዉ።

=
t.me/https_Asselefya1
❝ በአንች ዉስጥ እነዚህኝ ሶስት ነገሮች ማየት የሚችል ሰዉ ብቻ እመኚ! ❞

1.ከፈገግታሽ ጀርባ ያለዉን ሀዘን
2.ከቁጣሽ ጀርባ ያለዉን ፍቅር
3.ከዝምታሽ ጀርባ ያለዉን ምክንያት

=
t.me/https_Asselefya1
༻ ሚስቶች አትቆጡ እሽ !

‏ومن تمام ؚفاف المرأة :
ألَّا تغضب من شدَّة حِرص زوجها على حشمتها وحجابها

فالرِّجال أعلم بنظرِ الرِّجال
!

ባሏ በጨዋነቷ እና በሂጃቧ ላይ ባለው ጉጉት(ሲቆጣጠራት) አለመቆጣቷ ከሴትነት ፍጹምነትና ከሙሉነቷ ይቆጠራል።

◔ ምክንያት፦ወንዶች በወንዶች ዓይን የተሻለ እውቀት አላቸውና!

منقول
=
t.me/https_Asselefya1
እኛ እና ቤተሰብ በስልክ፦ ሲደዉሉ ቪዶወ ገና ሲከፈት ልክ በአካል ፊታቸዉ እንዳገኙን እንባቸዉ ሲመጣ የእኛም ሲመጣ ግን የእኛን እንደምንም ተቆጣጥረን ዉጠን ፈገግ ብለን እናወራለን ልክ ስልኩ ጨርሰን ስንዘጋ ያን የታፈነ እንባ እንደ ጉድ ቁጭ ብለን እናፈሳለን.....💧💧 አብሽሩ ያልፋል ትንሽ ጊዜ ብቻ !

#ናፍቆት

=