This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
( أَكْثِرُوا من الصلاة والسلام
على النبي ﷺ #ليلة_الْجُمُعَةِ )
قَالَ رَسُولُ اللهِ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ :
مَنْ صَلَّى عَلَيَّ واحدةً
صَلَّى الله عَلَيْهِ عَشْرًا )
اللهم صَلِ وَسَلِّــــمْ وَبَارك
عَلّىَ نَبْيِّنَا مُحَمّد ٍﷺ
وَعَلْىَ آلَهَ وَصَحْبِهِ أَجْمَعِينَ
وَسَلِّــــمْ تَسْلِيمًا كَثِيراً
=
t.me/https_Asselefya1

የግል አድራሻዬ እያወቃችሁ እንድሁም የአስተያየት መቀበያ ቦት እያለኝ የሆነ ነገር ሳጠፋ ለኔ ከመንገር ይልቅ ለሚያቁኝ የሱና ኡስታዞች ወይም የሱና ወንድሞች እሮጣችሁ የምትናገሩ ሴቶችዬ እንደት ናችሁ ?
የምትሰሩት ስራ ጥሩ መስሎ ከታያችሁ ቀጥሉ እእእ ግን ጥሩ መስሎ አልታየኝ እንደኔ! ለኔ ግን ብርታቴ እንደሆናችሁ እወቁ እሺ እናንተ ለወንድ ሄዳችሁ ስለተናገራችሁ ደንግጨ ወይም ሌላ ነገር ሆኖ ከስራዬ ፈቀቅ አልልም እንደዉም አሻሽዬ እቀጥላለሁ አላህ አቅሙ ይስጠኝ!
✍أم عثيمين الجامية
=
የምትሰሩት ስራ ጥሩ መስሎ ከታያችሁ ቀጥሉ እእእ ግን ጥሩ መስሎ አልታየኝ እንደኔ! ለኔ ግን ብርታቴ እንደሆናችሁ እወቁ እሺ እናንተ ለወንድ ሄዳችሁ ስለተናገራችሁ ደንግጨ ወይም ሌላ ነገር ሆኖ ከስራዬ ፈቀቅ አልልም እንደዉም አሻሽዬ እቀጥላለሁ አላህ አቅሙ ይስጠኝ!
✍أم عثيمين الجامية
=
«ንያህን ባስተካከልክ ቁጥር ሁኔታህን ሁሉ አሏህ ያስተካክልልሃል።
=
t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed
ለሌሎች መልካምን በተመኘህ ቁጥር ካልገመትክበት በኩል ኸይር ይመጣልሀል።»
=
t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed
Forwarded from نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے (لَتَرْكَبُنّ طَبَقاً عَنْ طَبَق)
ገንዘብ ያለው ሰው ስታዩ ልትሰግዱ የምትደርሱ ሰዎች ምን እየሆናችሁ ነው? … ገንዘቡኮ የራሱ ነው። ከናንተ ህይወት ጋር ምን ያገናኘዋል? ወይስ ዘካህ ፈልጋችሁ ነው?…… የሀብት ተሞክሮ መውሰድ ፈልጋችሁ ከሆነ ደግሞ መጠየቅ ነው። ኧረ ክብራችሁን ጠብቁ። ኧረ ማለክለክ ይደብራል።
ህመሞችህን በእጅህ ያዝና የተሰበርክ ሆነህ እፊቱ ቁምና ጌታዬ ሆይ! ህመሞቼ እነዚህ ናቸው አንተ ደግሞ ጌታዬ ነህ በለው‥:
አላህም አንድም ቀን እንዳላዘንክ
አድርጎ ያስደስትሃል‥ አብሽር! ተስፋ አትቁረጥ=
t.me/abdu_rheman_aman
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከአሱር በኋላ ወጣ ማለት ወደ ዉሀ ዳር ደስ ይለኛል ስላችሁ! በሉ ተጋበዙልኝ እ !=
Forwarded from الفوائد المكية
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
جانب من سلاسة تفويج الحجاج بكل يسر وسهولة.. نشكر جنودنا البواسل والمشاركين في الحج من جميع قطاعات الدولة على نجاح موسم الحج 🇸🇦🇸🇦🇸🇦
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
فائدة عظيمة جدا
كلمَّا كان العبد ناصحاً لعباد اللّٰه كان ذلك سبباً لحفظ اللّٰه له وتسديده
🎙️الشيخ عبدالرزاق البدر -حفظه الله-
=
t.me/https_Asselefya1
كلمَّا كان العبد ناصحاً لعباد اللّٰه كان ذلك سبباً لحفظ اللّٰه له وتسديده
🎙️الشيخ عبدالرزاق البدر -حفظه الله-
=
t.me/https_Asselefya1
ጊዜው የረዘመ ሁሉ የማይመጣ አይደለም። በምድር ህግ የማይሆኑ የተባሉት ሁሉ የማይሆኑ አይደሉም። የዘከርያን የአግራሞት ጥያቄ አብዝቼ እወደዋለሁ። ከእርጅና አመታት በኋላ ልጅ እንደሚኖረው ሲበሰር “ጌታዬ! እኔ እርጅና የደረሰብኝ ሆኜ፣ ባለቤቴም መካን ሆና ለኔ እንዴት ልጅ ይኖረኛል?” ብሎ ነበር። …
“ታድያ ይህ የቁርአን አንቀፅ ለኔ ምን ያደርግልኛል?” ብለህ አትጠይቀኝም ወይ? … ከእለታት አንድ ቀን የደከምክለት ጉዳይ ከመርዘሙ የተነሳ "በቃ ላይሆን ነው" ብለህ የፈራህለትንና እንቅልፍ ያጣህበትን የፀሎት ዋጋ የተመለከተው አላህ… ከምታስበው በላይ ያሳካልህና በአግራሞት እንደ ዘከርያ ትጠይቀዋለህ። “ጌታዬ… እንዴት እንደዚህ አደረግክልኝ?” … ያ አላህ።