💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
«ተስፋ ሰጥቶ በገደለህ ሰዉ አትዘን የሰርግ ቀሚስ የሰፋዉ መርፌ ነዉ የከፈን ልብስ የሚሰፋዉ!»

=
t.me/https_Asselefya1
ለፈገግታ ነዉ !


ጌታዬ ሆይ የስልኬ ክፉ አታሰማኝ እኔ አልችልም !ዛሬ ከጄ ወድቆ ደንግጫለሁ !  አለች አንዷ እ!


የምር አዉነቷ ነዉ ወድቆ ከመሰበር ሸበካ ከማጣት ጠብቅልን ስልካችን ሁለ ነገራችን እእ!

=
የራሳችሁ ነገር ይኑራችሁ የራስ ነገር ነዉ የሚያኮራ የሰዉማ የሰዉ ነዉ ጊዜዊ ነዉ።

#የራስ ነገር

=
t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
( أَكْثِرُوا من الصلاة والسلام
على النبي ﷺ #ليلة_الْجُمُعَةِ )

قَالَ رَسُولُ اللهِ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ :

مَنْ صَلَّى عَلَيَّ واحدةً
صَلَّى الله عَلَيْهِ عَشْرًا )

اللهم صَلِ وَسَلِّــــمْ وَبَارك
عَلّىَ نَبْيِّنَا مُحَمّد ٍﷺ
وَعَلْىَ آلَهَ وَصَحْبِهِ أَجْمَعِينَ
وَسَلِّــــمْ تَسْلِيمًا كَثِيراً
=
t.me/https_Asselefya1
የግል አድራሻዬ እያወቃችሁ እንድሁም የአስተያየት መቀበያ ቦት እያለኝ የሆነ ነገር ሳጠፋ ለኔ ከመንገር ይልቅ ለሚያቁኝ የሱና ኡስታዞች ወይም የሱና ወንድሞች እሮጣችሁ የምትናገሩ ሴቶችዬ እንደት ናችሁ ?

የምትሰሩት ስራ ጥሩ መስሎ ከታያችሁ ቀጥሉ እእእ ግን ጥሩ መስሎ አልታየኝ እንደኔ! ለኔ ግን ብርታቴ እንደሆናችሁ እወቁ እሺ እናንተ ለወንድ ሄዳችሁ ስለተናገራችሁ ደንግጨ ወይም ሌላ ነገር ሆኖ ከስራዬ ፈቀቅ አልልም እንደዉም አሻሽዬ እቀጥላለሁ አላህ አቅሙ ይስጠኝ!

✍أم عثيمين الجامية
=
«ንያህን ባስተካከልክ ቁጥር ሁኔታህን ሁሉ አሏህ ያስተካክልልሃል። ለሌሎች መልካምን በተመኘህ ቁጥር ካልገመትክበት በኩል ኸይር ይመጣልሀል።»

=
t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed
اللهمَّ إني أعوذُ بك أنْ أُشرِكَ بك و أنا أعلمُ ، و أستغفرُك لما لا أعلمُ

«الشَّيخ عَبد الرَّزاق البَدر حَفِظَهُ اللَّهُ»

=
Forwarded from Ů†ŮŽŮ€Ř­Ů’Ů€Ů†Ů أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے (لَتَرْكَبُنّ‌ طَبَقاً عَنْ طَبَق)
ገንዘብ ያለው ሰው ስታዩ ልትሰግዱ የምትደርሱ ሰዎች ምን እየሆናችሁ ነው?  …  ገንዘቡኮ የራሱ ነው።  ከናንተ ህይወት ጋር ምን ያገናኘዋል? ወይስ ዘካህ ፈልጋችሁ ነው?……  የሀብት ተሞክሮ መውሰድ ፈልጋችሁ ከሆነ ደግሞ መጠየቅ ነው። ኧረ ክብራችሁን ጠብቁ። ኧረ ማለክለክ ይደብራል።
ህመሞችህን በእጅህ ያዝና የተሰበርክ ሆነህ እፊቱ ቁምና ጌታዬ ሆይ! ህመሞቼ እነዚህ ናቸው አንተ ደግሞ ጌታዬ ነህ በለው‥
:
አላህም አንድም ቀን እንዳላዘንክ
አድርጎ ያስደስትሃል
‥ አብሽር! ተስፋ አትቁረጥ

=
t.me/abdu_rheman_aman
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከአሱር በኋላ ወጣ ማለት ወደ ዉሀ ዳር ደስ ይለኛል ስላችሁ! በሉ ተጋበዙልኝ እ !

=
«አላህ ለአንድ ባሪያዉ መልካምን ነገር ሲፈልግለት ልቡን ይሰብረዉና ወደ እራሱ መንገድ ያስገባዋል።»

=
t.me/https_Asselefya1