-
كَانَ مِن دُعَاء عُمَر بِن الخَطَّاب رَضِيَ اللَّه عَنه:
اللَّهُمَّ اجعَل عَمَلِي كُلَّهُ صَالِحًا، وَاجعَلهُ
لِوَجهِكَ خَالِصًا، وَلَا تَجعَل لأحَدٍ فِيهِ شَيئًا.
=
كَانَ مِن دُعَاء عُمَر بِن الخَطَّاب رَضِيَ اللَّه عَنه:
اللَّهُمَّ اجعَل عَمَلِي كُلَّهُ صَالِحًا، وَاجعَلهُ
لِوَجهِكَ خَالِصًا، وَلَا تَجعَل لأحَدٍ فِيهِ شَيئًا.
=
✅ የተጠናቀቀ ደርስ
📚 የኪታቡ ስም :- ኡሱሉን ፊተፍሲር
✍ የኪታቡ አዘጋጅ :- ሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ሷሊሕ አል-ዑሠይሚን - ረሒመሁሏህ-
🎙 በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም -ሐፊዘሁሏህ-
🎶 ከክፍል/01 እስከ ክፍል/11 (እስከ መጨረሻው)
ሊንኩን በመጫን ሙሉውን ደርስ ማግኘት ይችላሉ👇👇👇
https://t.me/SheikhMuhammedZain/912
📚 የኪታቡ ስም :- ኡሱሉን ፊተፍሲር
✍ የኪታቡ አዘጋጅ :- ሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ሷሊሕ አል-ዑሠይሚን - ረሒመሁሏህ-
🎙 በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም -ሐፊዘሁሏህ-
🎶 ከክፍል/01 እስከ ክፍል/11 (እስከ መጨረሻው)
ሊንኩን በመጫን ሙሉውን ደርስ ማግኘት ይችላሉ👇👇👇
https://t.me/SheikhMuhammedZain/912
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም – 010-فتح المجيد لشرح كتاب التوحيد
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
011-فتح المجيد لشرح كتاب التوحيد
ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም
🔖አዲስ ተከታታይ ትምህርት
📚 فتح المجيد لشرح كتاب التوحيد للشيخ عبد الرحمن بن حسن بن محمد بن عبدالوهاب رحمه الله تعالى -٠٠١
✸| ክፍል 11
═══≪ °📓🖇📓° ≫ ══
የኪታቡን ሶፍት ኮፒ በ Pdf መልክ በዚህ ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/7947
📚 فتح المجيد لشرح كتاب التوحيد للشيخ عبد الرحمن بن حسن بن محمد بن عبدالوهاب رحمه الله تعالى -٠٠١
🎙لفضيلة الشيخ محمدزين بن آدم حفظه الله ورعاه
✸| ክፍል 11
═══≪ °📓🖇📓° ≫ ══
የኪታቡን ሶፍት ኮፒ በ Pdf መልክ በዚህ ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/7947
«
=
t.me/https_Asselefya1
ለሚወዱሽ ሰዎች ማስረዳትም ማብራራትም የለብሺም። ምክንያቱም ምንም ብታደርጊ ስለሚወዱሽ። ለሚጠሉሽ ሰዎች ደግሞ ማስረዳትም ማብራራትም የለብሺም ምንም ብታደርጊ ስለማይወዱሽ።»=
t.me/https_Asselefya1
«
=
t.me/https_Asselefya1
አንድን ሰዉ ለወራቶች መጠበቅ ፍላጎት ነዉ። ለአመታቶች መጠበቅ ታማኝነት ነዉ። እንደማይሆን እያወቁ መጠበቅ ግን ፍቅር ነዉ።»
=
t.me/https_Asselefya1
ለፈገግታ ነዉ !
የምር አዉነቷ ነዉ ወድቆ ከመሰበር ሸበካ ከማጣት ጠብቅልን ስልካችን ሁለ ነገራችን እእ!
=
ጌታዬ ሆይ የስልኬ ክፉ አታሰማኝ እኔ አልችልም !ዛሬ ከጄ ወድቆ ደንግጫለሁ ! አለች አንዷ እ!የምር አዉነቷ ነዉ ወድቆ ከመሰበር ሸበካ ከማጣት ጠብቅልን ስልካችን ሁለ ነገራችን እእ!
=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
( أَكْثِرُوا من الصلاة والسلام
على النبي ﷺ #ليلة_الْجُمُعَةِ )
قَالَ رَسُولُ اللهِ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ :
مَنْ صَلَّى عَلَيَّ واحدةً
صَلَّى الله عَلَيْهِ عَشْرًا )
اللهم صَلِ وَسَلِّــــمْ وَبَارك
عَلّىَ نَبْيِّنَا مُحَمّد ٍﷺ
وَعَلْىَ آلَهَ وَصَحْبِهِ أَجْمَعِينَ
وَسَلِّــــمْ تَسْلِيمًا كَثِيراً

የግል አድራሻዬ እያወቃችሁ እንድሁም የአስተያየት መቀበያ ቦት እያለኝ የሆነ ነገር ሳጠፋ ለኔ ከመንገር ይልቅ ለሚያቁኝ የሱና ኡስታዞች ወይም የሱና ወንድሞች እሮጣችሁ የምትናገሩ ሴቶችዬ እንደት ናችሁ ?
የምትሰሩት ስራ ጥሩ መስሎ ከታያችሁ ቀጥሉ እእእ ግን ጥሩ መስሎ አልታየኝ እንደኔ! ለኔ ግን ብርታቴ እንደሆናችሁ እወቁ እሺ እናንተ ለወንድ ሄዳችሁ ስለተናገራችሁ ደንግጨ ወይም ሌላ ነገር ሆኖ ከስራዬ ፈቀቅ አልልም እንደዉም አሻሽዬ እቀጥላለሁ አላህ አቅሙ ይስጠኝ!
✍أم عثيمين الجامية
=
የምትሰሩት ስራ ጥሩ መስሎ ከታያችሁ ቀጥሉ እእእ ግን ጥሩ መስሎ አልታየኝ እንደኔ! ለኔ ግን ብርታቴ እንደሆናችሁ እወቁ እሺ እናንተ ለወንድ ሄዳችሁ ስለተናገራችሁ ደንግጨ ወይም ሌላ ነገር ሆኖ ከስራዬ ፈቀቅ አልልም እንደዉም አሻሽዬ እቀጥላለሁ አላህ አቅሙ ይስጠኝ!
✍أم عثيمين الجامية
=
«ንያህን ባስተካከልክ ቁጥር ሁኔታህን ሁሉ አሏህ ያስተካክልልሃል።
=
t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed
ለሌሎች መልካምን በተመኘህ ቁጥር ካልገመትክበት በኩል ኸይር ይመጣልሀል።»
=
t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed
Forwarded from نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے (لَتَرْكَبُنّ طَبَقاً عَنْ طَبَق)
ገንዘብ ያለው ሰው ስታዩ ልትሰግዱ የምትደርሱ ሰዎች ምን እየሆናችሁ ነው? … ገንዘቡኮ የራሱ ነው። ከናንተ ህይወት ጋር ምን ያገናኘዋል? ወይስ ዘካህ ፈልጋችሁ ነው?…… የሀብት ተሞክሮ መውሰድ ፈልጋችሁ ከሆነ ደግሞ መጠየቅ ነው። ኧረ ክብራችሁን ጠብቁ። ኧረ ማለክለክ ይደብራል።