💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
«የኡስታዝ ሁሴን አሊ ሀፊዘሁሏህ ቻናል »
https://t.me/husseinali210

↝የከላላ ሰለፍዮች ግሩፕ ↓↓
https://t.me/yeselefyadaewakelela

↝የሻፊ መስጅድ እንጨርስ ግሩፕ ↓↓
https://t.me/+bJxRusNRz6w3MGVk

↝ማርጢቆስ መስጅደ ሰላም እንጨርስ ግሩፕ
https://t.me/+doKkQqB1RSs2MGQ0


ተቀላቀሉ ሼር አድርጉ ባረከላሁ ፊኩም !
የቦረናዉ ሸህዬ እርዱኝ አባብዬ የሚባልበት ሀገር « የሰለፍያ ዳእዋ በደንብ እናስፋፋ» እዛ ያሉ ወንድሞች እንገዝ አለን እንበላቸዉ በቋሚነት አብሮ ዳእዋ ማንቀሳቀስ የሚፈልግ በሀሳብ በገንዘብ በሌሎችም አናግሩን !

⓵↓↓
@Ass_selefyaa_bot

⓶↓↓
@Nisau_As_Selefiya_Bot
ጨረቃዋ አያችኋት አሁን እንድህ ተልቃለች 🕶

=
Forwarded from As_Selefyaa1_bot
« ከቻናላችን አጭጭር ቁም ነገር አዘል መልእክቶች »
🥣የአረፋ ቀን ፆም መፆም እንዳትረሳ!

ከአቢ ቀታዳ (▫️) ተይዞ፡ ነቢዩ (▫️) ስለ አረፋ ቀን ፆም ተጠይቀው እንዲህ ብለዋል፦

﴿يُكَفِّرُ Ř§Ů„سَّنَ؊َ Ř§Ů„ما؜ِيَ؊َ ŮˆŘ§Ů„ْباقِيَ؊َﴞ

“ያለፈውንና የመጪውን አመት ወንጀል ያስምራል።”

📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1162

ማስታወሻ፦ የአረፋ ቀን ፆም የሚፆመው ቅዳሜ ሰኔ 8 ነው።

✅በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦

✉️፦ https://bit.ly/4ayf0xJ

📞፦ https://bit.ly/486xnrS

✉️፦ https://bit.ly/41zEZkk

📷፦ https://bit.ly/4arMbTx

❌፦ https://bit.ly/41tIUPv

📹፦ https://bit.ly/3UTTSwh
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ኢብኑ ኡሰይሚን "አላህ ይዘንላቸው" እንዲህ አሉ።


የአረፋ ቀን መፃም የጠነከረ ሱና ነው። በውስጥ ብዙ ትላልቅ ትሩፋቶችን ይዟል። የአላህ መልእክተኛ ያለፈውንም የሚመጣውንም ወንጀል እንደሚያብስ ተናግረዋል። አንድ ሰው ይህንን የሱና ፃም ቢፃመው መልካም ነው። የአረፋን ቀን የረመዷንን ቀዷ አስቦ ቢፃም በዚህ ላይ ችግር የለውም። የቀዷውንም የአረፋውንም (የሁለቱም) አጅር ያገኛል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ።

فتاوى نور على الدرب


=
t.me/https_Asselefya1
ታላቁ የዘመናችን ዓሊም ኢብኑ ዑሰይሚን ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦

«አንድ ሰው  ልጆቹ እሱን አይተው እንዲማሩበት፣ ሴቶችም የእሱን አርአያ እንዲከተሉ፣ እንዳያደርጉትም በቤቱ ውስጥ የሱና ሰላቶችን  ቢሰግድ  ብልህነት ነው።
የማይሰገድበት ቤት መቃብር ነው።”

ሸርሑ ቡሉጊ አል-መራም / ኢብኑ ዑሰይሚን (3/46]


=
t.me/https_Asselefya1
~ወደ መልካም ነገር ያመላከተ እንደ ሰሪው ነው። መሥራት ባትችሉ አመላክቱ፣ መፃፍ ባትችሉ ሌሎች የፃፉትን አጋሩ።

ዱንያ ላይ የምንቆየው ለአጭር ጊዜ ነው። ምድር ላይ እንደሁለተኛ ዕድሜ ሆኖ የሚያገለግለን ዛሬ እዚህ የምንጽፈው ነገር ነው። ከሶላታችን፣ ከፆማችን ምንም ምንዳ ላይኖረን ይችላል። መልካም ነገሮችን ማጋራት ወደ አኺራችን ከምናስቀድማቸው ጠቃሚ ስንቆች መካከል አንዱ ነው። ብልህ እንሁን። አላህ ያፅናን።
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
تكبيرات الحج | إدريس أبكر
💭🌸خدمة تلاوات🎧​
الله أكبر
الله أكبر
الله أكبر لا إله إلا الله
الله أكبر
الله أكبر ولله الحمد

ﷲ أكبر كبيرا والحمدلله كثيرا
وسبحــان ﷲ بكــرةً وأصـيــلا

وصــل الله على سيــدنــا محمد
وعلى آله وصحبه وسلم تسليما كثيرا

تكبيرات الحج | إدريس أبكر

=
t.me/https_Asselefya1
{ ٱلۡحَجُّ أَشۡهُرࣱ مَّعۡلُومَـٰتࣱۚ فَمَن فَرَضَ فِیهِنَّ ٱلۡحَجَّ فَلَا رَفَثَ وَلَا فُسُوقَ وَلَا جِدَالَ فِی ٱلۡحَجِّۗ وَمَا تَفۡعَلُوا۟ مِنۡ خَیۡرࣲ یَعۡلَمۡهُ ٱللَّهُۗ وَتَزَوَّدُوا۟ فَإِنَّ خَیۡرَ ٱلزَّادِ ٱلتَّقۡوَىٰۖ وَٱتَّقُونِ یَـٰۤأُو۟لِی ٱلۡأَلۡبَـٰبِ }

=
አንዳንድ ነገሮች በሂወታችን ልክ እንደ ህልም ናቸዉ መቼ እንደጀመሩ እና መቼ እንዳለቁ አናዉቅም።

=
t.me/https_Asselefya1