💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
በሰው አይቀልዱ!

ተውሂድ ተዘንግቶ
ስለ አህላቅ ካወሩ
ሽርክ እየተሰራ
ዝምድናን ቀጥሉ ብለው ከዘመሩ
ዛሬም ካልገባቸው የተውሂድ ሚስጥሩ
በሰው አይቀልዱ ቁጭ ብለው ይማሩ።
منقول  

=
ትልቁ ትግል ብቻሽን ሁነሽ ዱኒያን መታገል ነዉ። ሐዘን፣ህመም፣ብሶት፣ችግር፣ብቸኝነት፣ማጣት፣ መዉደቅ በተለይ ስደት ላይ ስትሆኚ.....!

#አይዞን

=
t.me/https_Asselefya1
010-فتح المجيد لشرح كتاب التوحيد
ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም
🔖አዲስ ተከታታይ ትምህርት

📚 فتح المجيد لشرح كتاب التوحيد للشيخ عبد الرحمن بن حسن بن محمد بن عبدالوهاب رحمه الله تعالى -٠٠١

🎙لفضيلة الشيخ محمدزين بن آدم حفظه الله ورعاه

✸| ክፍል  10

═══≪ °📓🖇📓° ≫ ══
የኪታቡን ሶፍት ኮፒ በ Pdf መልክ በዚህ ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/7947
🛑👉የተከበሩ እናት እና አባት እያሉሽ እነሱ ሳታማክሪ ተከትለሽ ሄደሽ ታድያ ከየት ይመጣ ላንች ክብርሽ !

አንችዉ በእጅሽ አበለሻሽተሽ ነገሩን እ!?
ስሚማ ወንድ የፈለገ ቢወድሽ ለሱ ብለሽ ዋጋ ብትከፍሊ የትዳር ሂወትሽ በቤተሰብ በኩል ካልጨረሽ ላንች ያለዉ ክብርና ዉደታ ጊዜዊ ነዉ እሺ። እና ምን ልልሽ ነዉ ሁለ ነገርሽ ከቤተሰብሽ ጋር አያይዢ በራስሽ አትወስኒ አንች ሴት ነሽ ደካማ ነሽ ሰዉ ያስፈልግሻል እሺ በተለይ ቤተሰብ በዚች ምድር ወየትም ሄድሽ አገባሽ ወለድሺም ሲከፈሽ መመለሻ ቤተሰብ ናቸዉ።
እና ክብር ለቤተሰብሽ!

=
እራሱን የረሳ አስታዋሽ የለዉም። ስንቶቻችን ነን ከራሳችን በምናስበልጣቸዉ ሰዎች የተረሳን!

#ራሳችን አንርሳ

=
አላህ ሆይ፦
ልባችንን ከሙናፊቅነት፣ ስራችንን ከእዩልኝ፣ ምላሳችንን ከዉሸት ፣አይናችንን ከሀራም አፀዳልን !   አሚን !

=
t.me/https_Asselefya1
~ተስፋ አትቁርጭ ። ነገሮች አበቁለት ብለሽ
ፈጽሞ ያላሰብሽዉ አይሆንም ያልሽዉ ነገር አንድ ቀን ሊሆን ይችላል ። ያ የምታመልኪው አምላክሽ በሁለም ነገር ላይ ቻይ እንደሆነ ካልዘነጋሽ እንደት ነው ታዳያ ተስፋ የምትቆርጭው? አ ?
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
الباقيات الصالحات ؟


 -🎙الشيخ ؚبد السلام الشويعر حفظه الله


=
t.me/https_Asselefya1
•• فائـــــــدة :

كان رسول الله ﷺ يُكْثِر الدعاء في عشر من
ذي الحجة  ويأمـر فيـــه بالإكثار من التهلـيل
والتكبيــر والتحــميد .

‏‌‏⤜ زاد المعاد (ŮŁŮŚŮ /٢)

=
t.me/https_Asselefya1
ኢላሂ!
~ደጋግሞ መውደቅ፣ ደጋግሞ መንዳለጥ፣ ደጋግሞ መሰበር… የተለመደ ነገሬ ነው! ካቀረቀርኩ በኋላ በእገዛህ ቀና ማድረግም ያስለመድከኝ ነገርህ ነው!

ኢላሂ…ከተለመደው ሁኔታዬ በተለመደው ድጋፍህ አውጣኝ!

✍ኮፒ ነው
የዙልሂጃ 10 ቀናቶችና ተወዳጅ ስራዎች
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
فضل عشر ذي الحجة وأحب الأعمال فيها


የዙልሂጃ 10 ቀናቶች ደረጃና በዉስጧ ተወዳጅ የሆኑ ስራዎች !!

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

🛑👉በድጋሜ የተለጠፈ !

=
t.me/abu_reyyis_arreyyis/9691
ብትር {ዱላ} ሴትን አደብ ለማሲያዝ እንጅ እሷን ለመጉዳት አልተደነገገም። እና አቡ ዱላዎች እባካችሁ የተደነገገበት ጥበብ ተረዱ ሴትን በጡንቻ እና በፍልጥ አታስፈራሩ እ!

=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ያልከፈለ ካለ ስማችሁ አዳምጡ 🖐 ፈገግ በሉ !

ቅንብሯ ግን እእእ

=
ጌታዬ ሆይ....ልቤን የሰረቀችኝ ልጅ አለች እሷንም እኔንም የፈጠርከን አንተዉ ነህ ! አንተዉ ነህ ያሳመርካት ..እናም አስደነቀችኝ ..የሌላ ሰዉ አታድርጋት ዱኒያ ላይ እፈልጋታለሁ ጀነትም ላይ የአይኔ ማረፊያ አድርጋት ! አለ  አንዱ

ምንኛ የታደልሽ እንስት ነሽ እምዋ ! ይወፍቃችሁ ሴቶችዬ !

=