💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
የፈረንጅ ባል ሚስቱ ከእንቅልፏ የሚቀሰቅሰዉ ቁርስ ሰርቶ ነዉ።  የኛወቹ ሀበሾች ደግሞ ካልሲ እና ሸሚዝ ሲጠፋቸዉ ነዉ ቀስቅሰዉ ፈልጊ የሚሉት  እእ

አረ ልዩነት ወንዶቻችን አንዳዴ ከአረቡ ኮርጁ እሺ !

=
ሴቶች የሚወዱት ወንድ፦
~

1. ዝምተኛ
2.ወንዳ ወንድ
3.ራሱን የሚጠብቅ
4.አላማ ያለዉ
5.ሱስ የሌለበት

እኔ አላልኩም ኮፒ ነዉ ¡

=
በከፋዉና በደላው ቁጥር አንቅስቃሴዉን ሁሉ በሚድያ ከሚፅፍ የበለጠ አልጫ ወንድ ዬለም''
እናትህን በሚስትህ ትቀይራታለህ ? እዚህ ምድር ላይ ለመገኘት ሰበብህ እሷ ነበረች !! ማነሽ ከእናቱ በላይ ልሁን እያልሺ ከእናቱ እንድርቅ የምታደርጊ ሚስት ሆይ ተራ ይደርስሻል አንችም ነገ ያንቺ ልጅ በሚስቱ ይቀይርሻል !! ከእናትህ በላይ ልሁን የምትል ትመጣልሻለች !

ያዉ ቦታሺን እወቂ ማለቴ ነዉ !

=
ትዝ አላችሁ ወይ ማማዉ ላይ ሁነን ወፎችን ስንጠብቅ ከማማዉ ስር ወርደን አገዳ ጥንቅሹ ስንበላ ወደ አመሻሹ ላይ ጠራራዉ በረድ ሲል እሸቱ እየጠበስን ስንበላ እ 👉🍉 🍉👈በዚህ ተቀየረ አሁንማ ያ የት ይገኛል እ !

#ከትዝታ ሰፈር
=
Audio
እንዲህ አይነት ግንኙነት ሊጀመር አይገባም!

የሴት እና ወንድ ግንኙነት ጥንቃቄን ይሻል

ከደርስ የተቆረጠ አጭር ምክር

🎙ሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር

t.me/Muhammedsirage
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🇱🇧2ኛ ሀገራችን ሉብነን ገፀታዋ 🇱🇧

በነገራችን ምርጥ ሀገር ነች ማዳሞቹ ራሱ ደግ ናቸዉ አንዳዶች ናቸዉጅ ክፉ ነፃነት አለ መያዝ የለም እንደፈለጉ ወጥቶ መግባት ይቻላል። ንሮ ለመኖር ራሱ ቀላል ነበረ ከቅርብ ጊዜ ወድህ ነዉ የተቀየረ በፊት 1ዶላር በነሱ ሀገር ብር 1ብር ከ50ሳንቲም ነበረ የሚመነዘር አሁን 1ዶላር 100ብር ድረስ ወጥቷል! ኢትዮ ያላትሁ አብሽሩ ኑሮ ዉድነት በየ ሀገሩ ነዉ እሺ።


=
ህይወትሽን  ለመቀየር፦
~

1) ትሁት ሁኚ ግን አይናፋር አትሁኚ!
2)ደግ ሁኚ ግን ሞኝ አትሁኚ!
3)ብልህ ሁኚ ግን ክፉ አትሁኚ!
4)ብዙ ተናጋሪ ሳይሆን የተግባር ሰዉ ሁኚ!
5)ሀብታም ለመምሰል ሳይሆን ሀብታም ለመሆን ጣሪ !


=
t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ይቅር_ማለትና_ሰዎችን_ማለፍ!

አንድ ሰው ለበደሉ አጸፋን መክፈል እየቻል #ታግሶ ማለፉ ላቅ ካሉ ስነምግባሮች አንድ ነው።ለዛውም ኢስላም የጠራበት የሆነው ስነምግባር።ይሄንም ታላላቆች እንጂ አያደርጉትም።

*አላህ ኢንዲህ ይላል፦
(وأن تعفوا أقرب للتقوى ولا تنسوا الفضل بينكم).البقرة

*መልእክተኛው አለይሂ ሶላቱ ወስሰላምም እንዲህ አሉ፦
<وما زاد الله عبدا بعفو إلا عزا> رواه مسلم

t.me/yesunawakonjobetwuhidyabebech
የሕይወት ቁልፎች፦
~

1_አላህን ማስቀደም !
2_እርስ በርስ መዋደድ !
3_ከጥላቻ መራቅ !
4_ሁል ጊዜም ሩህሩህ መሆን !
5_ ፈጥኖ ይቅር ማለት !

=
t.me/https_Asselefya1
ቻናላችሁ ላይ ቁም ነገር መለጠፍ ስትፈልጉ የበለጠ ትኩረት እንድስብ ሰዎች በትኩረት አንብበዉ እንድጠቀሙ እንድህ ፏ ያለ ነገር ተጠቀሙ የምሽቱ ስጦታዬ ነዉ እሺ። ለራስሺ እያሽሞነሞንሽ ለኛስ የምትሉ ዉሰዱ በሉ ግን እናተም ሚድያ እኔም ሚድያ ፈልጋችሁ አታመጡም እእ ! በሉ ዉሰዱና ሀብታም ሁኑልኝ እሺ !

=
ደግ አደራችሁ ጀመአዉ

【يَا لِسَانُ قُلْ خَيْرًا تَغْنَمْ واسْكُتْ عَنْ شَرٍّ تَسْلَمْ مِنْ قَبْلَ أَنْ تَنْدَمَ】

አንተ ምላስ ሆይ‼️ፀፀት በማይጠቅምበት ቀን ከመፀፀትህ በፊት፦ መልካምን ተናገር ትርፋማ ትሆናለህ። ከመጥፎ ነገር ዝም በል ትድናለህ።

=
t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
﴿ٱلَّذِينَ قَالَ لَهُمُ ٱلنَّاسُ إِنَّ ٱلنَّاسَ قَدۡ جَمَعُواْ لَكُمۡ فَٱخۡشَوۡهُمۡ فَزَادَهُمۡ إِيمَٰنٗا وَقَالُواْ حَسۡبُنَا ٱللَّهُ وَنِعۡمَ ٱلۡوَكِيلُ﴾

=