💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
የሆነ ትምህርት ዘርፍ ከበደኝ ብለሽ ወደ ኋላ እንዳትይ ጥንክር ብለሽ ያዢዉ አንድ ቀን ገብቶሽ እሱኑ መልሰሽ ለሌሎች አስተማሪ ትሆኚ ይሆናል ምን ይታወቃል እና ተስፋ አትቁረጭ ያዢዉ 💪👈

=
እንደት አያችሁት አነ ብርቱካን ሀብሀብ እ

=
~በነገራችን ላይ ትዳር is responsibility - ትዳር ማለት ኃላፊነት ማለት ነው።ሚስትህ «ወንድ ከሆንክ ፍታኝ!»ስትልህ ለልጆቼ ስል ለጊዜው ወንድ አይደለሁም ብለህ የበለጠ ወንድ የምትሆንበት ኃላፊነት ነው።ምን አስከፍቻት ነው እዚህ ደረጃ ላይ የደረሰችው? የምትልበት አስተዋይነትን ይጠይቃል።ሴት ብልሀት እንጂ ብልህነት ይጎድላታል:: ውሳኔዎቿ እራሷን የሚጎዱ ናቸው። ስለዚህ ፍቅርህ ቢያልቅ ርኅራሄህ መኖር አለበት።ውሳኔዋ እራሷኑ ሲጎዳት ስለሚታይህ ችለህና አዝነህ መቆየት ነው። ይህንን ሁሉ አልፈህ የማያስኬድ ሲሆን ነው ወደ ቀጣይ አማራጮች የምትሄደው። መሸማገል፣ማማከር፣ማሳከም ሁሉ መታየት አለባቸው።

=
t.me/AbuSufiyan_Albenan
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይሄስ የከፋ ነዉ እናንተም ናችሁዴ እ !?

ፈገግ በሉ !🕶


=
ምርጥ በአጭሩ መረዳት የሚያስችል ገለፃ ስለ መድ ሢላ 👆

=
ሽንጥ እንጀራ አይጋግር አንገት ወጥ አይሰራ ወጣ በይ! ከቤቱ ትመጣለች ሌላ! አላት አሉ እ¡ አስቸጋሪዋን ነው እኮ¡

ሴቶችዬ......!
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
📲የኸይር ስራ ጥሪ ለመላዉ ሙስሊም ማህበረ በሙሉ

ለበለጠ መረጃ ይህንን 👉@Abu_fewzan_bot የሀሳብ መቀበያ በመጠቀም ልታናግሩን ትችላላቹህ

ጀዛኩሙሏሁ ኸይራ!!
የመማር ጌጡ ትህትና ነው
~
መማር ጥሩ ነው። ልብን ሊያሳብጥ ግን አይገባም። አንዳንድ የተማሩ ወንድሞቻችን ግን ከንግግራቸው / ከፅህፈታቸው ውስጥ እብሪት ይንፀባረቃል። የመማር ውበቱ ትህትና ነው። ደግሞም በሆነ ዘርፍ መማር ማለት በሁሉም ዘርፍ ላይ ዳኝነት ያጎናፅፋል ማለት አይደለም። እንዴት ነው በሁሉም ዘርፍ ላይ ዘው ብለው እየገቡ ሂስና ግምገማ የሚሰጠው? አንድ ከፍተኛ አቅም ያለው መካኒክ ሆስፒታል ሲሄድ ተራ ሰው ነው። መኪና ፈታቶ ስለሚገጥም ብቻ ቀዶ ህክምና ይሰጣል ማለት አይደለም። በተማሩት ዘርፍ ላይ የያዙት ትልቅ ስም እያደፋፈራቸው ስህተት ነው መባል እንኳ የሚበዛበት ሃሳብ እየሰነዘሩ ወዳጅ የሚያሳቅቁ ሰዎች አሉ። መሳሳት የትም አለ። ግን አይነት አለው። ከኩራት፣ ከትእቢት፣ ከመታበይ ጋር ሲሆን ያስንቃል።
ብዙ ሙስሊም ምሁራን በህዝበ ሙስሊሙ መሀል ስላለ ጉዳይ ሲያነሱ ለራሳቸው ያላቸውን ከፍ ያለ ግምት በተለያየ መልኩ ሲያንፀባርቁት ይታያሉ። ምናልባት ካልተማረ ህዝብ መሀል የሚገኙ ልዩ ክስተቶች አድርገው ራሳቸውን እያዩ ሊሆን ይችላል። አንዳንዴ ግን የምናቀብጣቸው እኛው ነን። በቅጡ ባልገባቸው ነገር ውስጥ ገብተው ሲያቦኩ "ልክ ነህ ዶክተር!" ፣ "ልክ ኖት ፕሮፌሰር"፣ " የተማረ ይግደለኝ"፣ ... እያሉ በቦታውም ያለ ቦታውም አድናቆት መስፈር ማክበር ሳይሆን ማሽቃበጥ ነው። እንዲህ አይነቱ አካሄድ ለምናደንቀውም፣ ለራስም፣ ለህዝብም፣ ... ለማንም አይበጅም። ለማንም!
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
ከወንዶች ሰፈር ነዉ የተገኘ ሴቶችዬ ነዉዴ እ¡

=
~ሰኬትን ማለም ብቻ ዋጋ የለም። ያለሙትን ለማሳካት በጠዋት መነሳት ግድ ይላል።

=
. t.me/https_Asselfya
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የእናት እንባኮ...

የኔ እናት ምናባቴ ላድርግሽ ሙስሊሙ ላሸቀኮ እማዬ ሴራውቸው አልገባን አለ።

ቀደምቶቻችን ለአንድት ሙስሊም ክብር እልፍ ያዘምቱ ነበር እኛ ደግሞ ስለ እንባሽ ማልቀስም ተሳነን።

ህመምሽ ያመኛል የኔ እናት አወ አይመችም ለእናንተ እንዲመችም አይሰራም ግልፅ ነው «ከጠላት ሸሽታችሁ ጠላት እጂ ላይ ነው ያላችሁት» ግን አንድ ቀን ኢንሻ አሏህ..

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
006-فتح المجيد لشرح كتاب التوحيد
ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም
🔖አዲስ ተከታታይ ትምህርት

📚 فتح المجيد لشرح كتاب التوحيد للشيخ عبد الرحمن بن حسن بن محمد بن عبدالوهاب رحمه الله تعالى -٠٠١

🎙لفضيلة الشيخ محمدزين بن آدم حفظه الله ورعاه

✸| ክፍል  06


🔗 የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ Mp3
t.me/abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn/4297

═══≪ °📓🖇📓° ≫ ══
የኪታቡን ሶፍት ኮፒ በ Pdf መልክ በዚህ ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/7947
ምንም ብትሳሳች የሚረዳሽና በዉስጥሽ መልካም ነገር እንዳለ የሚያዉቅሽ ሰዉ ካለሽ እድለኛ ነሺ !!

=
t.me/https_Asselefya1
የሚያንኳኳዉ ሰዉ የምትወጂዉ ሰዉ እንኳን ቢሆን የሚያሳምምሽን በር ዳግም እንዳከፍቺ !

=
t.me/https_Asselefya1