💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
{ وَقَالَ رَجُلࣱ مُّؤۡمِنࣱ مِّنۡ ءَالِ فِرۡعَوۡنَ یَكۡتُمُ إِیمَـٰنَهُۥۤ أَتَقۡتُلُونَ رَجُلًا أَن یَقُولَ رَبِّیَ ٱللَّهُ وَقَدۡ جَاۤءَكُم بِٱلۡبَیِّنَـٰتِ مِن رَّبِّكُمۡۖ وَإِن یَكُ كَـٰذِبࣰا فَعَلَیۡهِ كَذِبُهُۥۖ وَإِن یَكُ صَادِقࣰا یُصِبۡكُم بَعۡضُ ٱلَّذِی یَعِدُكُمۡۖ إِنَّ ٱللَّهَ لَا یَهۡدِی مَنۡ هُوَ مُسۡرِفࣱ كَذَّابࣱ }

🎙 القارئ سعود الشريم
=
➲ዉዷ ሂጃብ እንድትለብሽ የታዘዝሽዉ አረቦች ቤት ብቻ አይደለም፣ ሀገርም ሁነሽ የትም ቦታ በትርምስ ማህበረሰብ ምሀል ሁነሽም እንድት ለብሽ ታዘሻል ።

🎙ከሴቶች ለሴቶች ነሲሀ የተቀነጨበች!

https://t.me/asselfya
【ኪታቡል ጀናኢዝ】 
┅━┅━┅━┅━

❍ ክፍል   ①

☞ህመምተኛ ሰው የአላህን ዉሳኔ መውደድና በትእግስት መቀበል እንድሁም በአላህ ላይ መልካምን ተስፋ ማድረግ ይኖርበታል። በስጋትና በተስፋ መካከል መሆንም አለበት። ሞትን መመኘት ክልክል ነው።

☞ሙስሊምንም ይሁን ሙስሊም ያልሆነን ህመምተኛ መጠየቅ (መዘየር) ይወደዳል።  በሞት አፋፍ ላይ ያለ ህመምተኛ የሸሀዳን ቃል እንድናገር ማስታወስ ተገቢ ነው። ይህ የሚሆነው ከመሞቱ በፊት እንጅ ከሞተ በኋላ አይደለም።

☞በህመምተኛ ሰው አጠገብ ሆኖ መልካምንና ተስፋ ሰጭ መልእክትን ካልሆነ በስተቀረ መናገር አይገባም። እስልምናን እንድቀበል ለመጋበዝ በማሰብ ሙስሊም ያልሆነ ህመምተኛ በጠና በሚታመምበት ሰአት ከቦታው በመገኘት መጠየቅ ችግር የለውም።

☞ለሞተ ሰው “ሱረቱል ያሲን”ን መቅራትን በተመልከተ ትክክለኛ ሀዲስ አልተገኘም። ሊሞት የተቃረበን ህመምተኛም ይሁን ጀናዛን ወደ ቂብላ አቅጣጫ ማዞር አልተደነገገም።

«መሞቱ ከተረጋገጠ በኋላ በቦታው ላይ የተገኙ ሰዎች፦»

⭞የሟቹን ዐይኖች መክደን፣
⭞ለሟቹ ዱዓእ ማድረግ፣

⭞ሙሉ አካላቱን የሚሸፍንን ልብስ ማልበስ (ለሀጅ ወይም ለዑምራ ኢህራም አድርጎ የሞተ ግን ጭንቅላቱ እና ፊቱ አይሸፈንም።
⭞መሞቱ ከተረጋገጠ በኋላ ጀናዛውን በፍጥነት ማዘገጃጀትና መሸኘት !
⭞ጀናዛን ወደ ሌላ ሀገር መላክ በፍጥነት እንድቀበር የሚያስተምረውን የነብዩን ﷺሱና ስለሚቃረን በሞተበት አካባቢ ቶሎ መቅበር ፣
⭞የሟቹ ቀሪ ሀብት ያለበትን እዳ ለመሸፈን ብቻ የሚበቃ ቢሆንም እንኳ በፍጥነት እዳውን መክፈል፣ እዳውን ለመክፈል እየጣረ ነገር ግን ገንዘብ አጥሮት ከሆነ ያልከፈለው ኢስላማዊ የገንዘብ ተቋማት እዳውን እንድከፍሉለት ማድረግ፣ ይህም ባይቻልና በጎ አድራጊ ሰዎች እዳውን ለመሸፈን ፈቃደኛ ከሆኑ በሌሎች መከፈሉ የሚፈቀድ ተግባር ነው።

❝ ኢንሻ አላህ ይቀጥላል∼∼∼∼ ✍️

=
t.me/https_Asselefya1
እህቶች ሆይ ራሳችሁን አትጉዱ አረብ ያለ የሌለ ሀይልሽ ተጠቅመሽ ብትሰሪለት የሚከፍልሽ ብር እንጅ ያንች ድካም አይታየዉም። እና ምን ልልሽ ነዉ ራስሽን ጠብቀሽ ስሪ በጣም አትድከሚ ምግብ በደንብ ብይ መጠጥ በደንብ ጠጪ እንቅልፍ በደንብ ተኚ ራስሽን ተንከባከቢ ለራስሽ ራስሽ እንጅ ማን አለሽ? ነገ ሀገር ሄደሽ ደከመኝ አመመኝ ብትይ የሚጠጋሽ የለም አብዘሀኛ ይሸሽሻል እና አሁን ራስሽን ጠብቀሽ ተንቀሳቀሽ እሺ!

=
ህይወትሽ ለመቀየር ከፈለግሽ ፦

¶ሁሌ አንብቢ !
¶ከአሉታዊ ሰዎችራቂ !
¶ስፓርት ስሪ !
¶ሰዉ ምን ይለኛል ብለሽ አትጨነቂ
¶ማንም ላይ ጥገኛ አትሁኒ !
¶ዱዓ አድርጊ !

=
t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed
ወዷ እህቴ
~

በየግሩፑ አድሚን በመሆን ብቻ
ሳይሆን በእውቀትሽም አድሚን ሁኚ

በሀያዕሽም እንደዚሁ  አድሚን ሁኒ
እውቀትሽ እና ሀያዕሽ ነው የበላይ የሚያደረግሽ አድሚንሁናችሁ መስራታችሁ ኸይር ሁኖ እያለ ግን ከሀያዕ ዜሮ ከእውቀት ዜሮ ሙሉጊዚያችሁን በዚህ ብቻ አታድርጉ በእውቀትም ቅደሙ
!

منقول
=
የኑራንያና የበግዳዲያ ልዩነት
Abu Useymin
በቃዒዳህ ኑራኒያህ እና በቃዒዳህ በግዳድያ መካከል ያላቸዉ ልዩነት ምንድን ነዉ !?

🎙️በአቡ ዑሰይሚን አብዱረሕማን

=
t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
Abu Useymin – የኑራንያና የበግዳዲያ ልዩነት
ቃኢዳህ ኑራንያህ እና በግዳዲያ ልዩነት ፦

1)የድምፀ ቅላፄ..
2)በፈተሀ ላይ..
3)በከስራ ላይ..
4)በضመህ ላይ..
5)በሸዳህ ላይ..
6)በስኩን ላይ ..
7)ሀምዛ ላይ ..
8)መድ ላይ..
9)በተንዊን ላይ..
10)በሰغሯ ላይ...

=
ማብራሪያዎቹ በምሳሌ ደርሱ ያድምጡ

↓↓↓↓↓↓↓
t.me/https_Asselefya1/19592
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
•• الخَوف عَلى الذُريّة مِن فِتن الدُنيا؛ ‏يدفَعك إلى إصلاح نَفسك أولًا،‏ لأنّه أسَاس صـــلَاح الأبنَاء..

‏﴿وَلْيَخْشَ الَّذِينَ لَوْ تَرَكُوا مِنْ خَلْفِهِمْ ذُرِّيَّةً ضِعَافًا خَافُوا عَلَيْهِمْ فَلْيَتَّقُوا اللَّهَ وَلْيَقُولُوا قَوْلًا سَدِيدًا﴾

‏قال سَعيد بن المُسيّب لابنِه ذاتَ يَوم: «لأزيدَنّ فِي صَلاتي مِن أجلِك يا بُنيّ رجَاء أن أُحفَظ فِيك،

ثم تلَا قَول الله تعالى:‏ ﴿وَكَانَ أَبُوهُمَا صَالِحًا﴾
=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
هو مِن الأكِفّاء؛ وفي الوقت نفسهِ مِن الأكفَاء!

سبحان الله ،وأنت إيش لي يمنعك من طلب العلم ومطالعة كُتُب السَّلف؟


አይገርምም ሱብሀን አላህ እኛ ግን ሙሉ ጤንነት ይዘን የት ነን ??

=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
-
እንመከር...
نَصيحَة شيخنَا العُثيمِين رَحِمَهُ الله

=
t.me/https_Asselefya1
•• صَبـاحُ الخَيـر ، أمّـا بعـدُ:

"يا ربِّ، وكُلُّ نَفَسٍ يُقرِّبُنا إليك ، وكلُّ صباحٍ نستفتِحُ فيه بذكرِك؛ امنحنا القُوَّةَ أن لا تتعثَّرَ خُطانا في مسيرِنا إليك.
سورة الحجر 1445هـ
☁️ ..

‏ما شاإ الله تباعك الوهّّاب !

تلاوة تحبيريِّة تأسر الألباب .
سورة الحجر كاملة
من تراويح ليلة 18 رمضان 1445هـ

الشيخ | ‎#أحمد_طالب -حفظه الله
=
t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
【ኪታቡል ጀናኢዝ】  ┅━┅━┅━┅━ ❍ ክፍል   ① ☞ህመምተኛ ሰው የአላህን ዉሳኔ መውደድና በትእግስት መቀበል እንድሁም በአላህ ላይ መልካምን ተስፋ ማድረግ ይኖርበታል። በስጋትና በተስፋ መካከል መሆንም አለበት። ሞትን መመኘት ክልክል ነው። ☞ሙስሊምንም ይሁን ሙስሊም ያልሆነን ህመምተኛ መጠየቅ (መዘየር) ይወደዳል።  በሞት አፋፍ ላይ ያለ ህመምተኛ የሸሀዳን ቃል እንድናገር ማስታወስ ተገቢ ነው። ይህ…
【ኪታቡል ጀናኢዝ】
  ━┅━┅━┅━


❍ ክፍል  ②

☞የሟችን ፊት መግለጥ፣ ጀናዛውን መሳም እንድሁም ለሶስት ቀናት ያክል ማልቀስ ይፈቀዳል። ሟች ቤተሰቦች ደግሞ ትእግስትን የመላበስና የአላህን ቅድመ ዉሳኔ ወደው የመቀበል ግዴታ አለባቸው።

☞ የወዳጅንና የቤተሰብን ሞት በሚረዱበት ወቅት እኛ የአላህ ነን። እኛም ወደ እሱው ተመላሾች ነን ( إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّا إِلَيْهِ رَاجِعُونَ) ማለት፣ እንድሁም በልጆች ሞት ላይ መታገስ ትልቅ ምንዳ አለው።

☞ሴት በማንኛውም ሟች ላይ ለሶስት ቀናት ኢሕዳድ ማድረግ (መታረዝ) ትችላለች። ለባሏ ከሆነ ግን እስከ አራት ወር ከ10 ቀን ድረስ ኢሕዳድ የማድረግ ግዴታ አለባት። (ኢሕዳድ ማለት በሀዘን ምክንያት ሽቶዎችን ከመጠቀም መራቅ፣ መዋዋብያ ጌጣጌጦችን አለመጠቀም፣ ሂና አለመሰራት፣ አለምኳኳል፣ ከቤት አለመውጣት ነው።

☞እየጮሁ ማልቀስ፣ ፊትን መቧጨር፣ ልብስን መቀዳደድ፣ ጸጉርን መላጨት፣ ጸጉርን መበተን እንድሁም ለሀዘን ሲባል ጺምን ማስረዘም የተከለከሉ ጉዳዮች ናቸው።

☞ እርም ከሚሆነው የመርዶ አነጋገር ውስጥ በመስጂድ ሚንበሮች ላይ ቆሞ የሞቱ ሰዎችን መልካምነት በመዘርዘር ማርዳት ይገኝበታል።

☞ይህ ድርጊት ከጀሂሊያዎቹ መርዶና ለቅሶ ይመደባል። የሟችን መሞት በመጽሄቶችና በተለያዩ የመገናኛ ብዙሀኖች ማሰራጨቱም ከዚሁ ከተከለከለው ድርጊት ይመደባል። ሆኖም ግን ከጃሂሊያዎች የመርዶ አነጋገር ጋር በማይመሳሰል መልኩ እስከሆነ ድረስ የሆነን ግለሰብ መሞት በተለያዩ መንገዶች ለሰዎች ማሳወቅ ይቻላል።

☞ሞትን የሚያረዳ ሰው ሙስሊሞች ለሟቹ ምህረትን እንድጠይቁለትና በጥቅሉ መልካም ዱዓእ እንድያደርጉለት ማስታወሱ ይወደዳል።

☞ሙሉዕ የሆነው ሸሪዓችን ለመልካም የዱንያ ስንብት (ሁስነል ኻቲማህ) ግልጽ ጠቋሚዎችን አስቀምጧል። እነዚህም ምልክቶች፦
√ በሞት ወቅት ሁለቱን የምስክርነት ቃላት መናገር፣
√ በግንባሩ ላብ መሞት፣
√በጁሙዓ ሌሊት ወይም ቀን መሞት፣
√በጦር ሜዳ መገደል፣
√ በዘመቻ ላይ መሞት፣
√በወረርሽኝ መሞት፣
√በየትኛውም አይነት የሆድ ህመም መሞት፣
√በስጥመት መሞት፣
√ በመደንባት መሞት፣
√በውልደት ምክንያት በወሊድ ደም ላይ እያለች መሞት፣
√ በቃጠሎ መሞት፣ 
√በቲቢ በሽታ መሞት፣

√ ሳንባ ጋር በሚያያዙ በሽታዎች መሞት፣
√ሀብትን ከነጣቂ ሲከላከሉ መገደል፣

√ራስን ለማዳን እንድሁም ዲንን ለመጠበቅ በመታገል ላይ መገደል፣
√በአላህ መንገድ ኬላ ላይ ሆኖ መሞት፣
√መልካም ስራ ላይ እያሉ መሞት ተጠቃሾች ናቸው።

☞የሆነ ግለሰብ በሚሞትበት ወቅት የጸሀይ ወይም የጨረቃ ግርዶሽ መከሰቱ የሟቹን መልካም ይሁን መጥፎ ፍጻሜ ጠቋሚ ተደርጎ አይወሰድም። እውነተኛ የሆኑ ሙስሊም ማህበረሰቦች ያወደሱት ወይም በደንብ ከሚያውቁት ደጋግ እና የእውቀት ባለቤት ከሆኑት ጎረቤቶቹ ውስጥ ቢያንስ ሁለቱ በመልካም ያነሱት ሟች እሱ ጀነት ጸድቆለታል።

❝ ኢንሻ አላህ ይቀጥላል ∼∼∼✍️

=
t.me/https_Asselefya1
አንዳድ ኦላይ ነጋደዎች አስተዋዉቄላችሁ ሳበቃ ደንበኞች በስርአት የማታስተናግዱ ደግሜ አላስተዋዉቅም! ነጋዴ ከሆኑ አይቀር ፈጣን ታማኝ ፈላጎት አሟይ ነዉ መሆን ዝም ብሎ መዝረክረክ ጥሩ አይደለም! በኔ አስተዋዉቄ የቻናሌ ቤተሰቦች እንድታስተጓጉሉብኝ ፍላጎታቸዉ ሳታሟሉ እነሱ ብቻ ሳይሆን እኔም ነኝ የምቀየማችሁ እሺ ! የቻናሌ ተከታታዮች ማለት ለኔ ቤተሰቦቸ ናቸዉ እሺ በስርአት እንድስተናገዱ ፍላጎታቸዉ እንድሟላ እፈልጋለሁ !!


=