💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ሀበሻ ማለትኮ መንገድ ላይ እየሄድክ ሲያደናቅፍህ ...

እኔ_ልደፋልህ ብሎ ልባዊ ሀዘኔታውን የሚገልጽልህ ሩህሩህ ህዝብ ነው ። 🇪🇹

ሀገራችንን ሰላሟ ይመልስልን !

=
🛑👉አሁን ጀምር!

ከአሁን ጀምሮ ራስህ ላይ ብትሰራ በዚህ አለም የሚኖርህን ቀሪ ቆይታ ማሳመር ትችላለህ፤ ስለማትቀይራቸው ነገሮች አብዝተህ ማሰብ አቁም!

ትናንትን መቀየር አትችልም፤ ዛሬን መጠንከር ከዛ ነገህን ማሳመር ትችላለህ። ወዳጄ ለምንም ነገር አልዘገየህም አጥብቀህ የምትፈልገውን ነገር አሁን ጀምረው!

🫧የተዋበ ጁሙዓ ይሁንላችሁ !

=
t.me/https_Asselefya1
«ጀግና ያደርጉሀል!
~

በህይወት ፈተና ላይ ብዙ አይነት ውድቀቶችን ልታስተናግድ ትችላለህ ፤ ነው የኔ ፈተና እና ውድቀት ማብቂያው መቼ ነው እስከምንል ድረስ ድክም ብሎን ይሆናል ግን ሁሌም የሚፈተነው ብዙ ውጤትን መፍጠር የሚችለው ነውና ጀግና ሆነህ መውጣት ከፈለግህ ፈተናዎቹ ላይ የገጠሙህን ስህተቶች በደንብ ተማርባቸው በደንብ ጠንክርባቸው ብስል በልባቸውና ውጣ ያኔ ምንም አያንገዳግድህም!

=
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
{ وَقَالَ رَجُلࣱ مُّؤۡمِنࣱ مِّنۡ ءَالِ فِرۡعَوۡنَ یَكۡتُمُ إِیمَـٰنَهُۥۤ أَتَقۡتُلُونَ رَجُلًا أَن یَقُولَ رَبِّیَ ٱللَّهُ وَقَدۡ جَاۤءَكُم بِٱلۡبَیِّنَـٰتِ مِن رَّبِّكُمۡۖ وَإِن یَكُ كَـٰذِبࣰا فَعَلَیۡهِ كَذِبُهُۥۖ وَإِن یَكُ صَادِقࣰا یُصِبۡكُم بَعۡضُ ٱلَّذِی یَعِدُكُمۡۖ إِنَّ ٱللَّهَ لَا یَهۡدِی مَنۡ هُوَ مُسۡرِفࣱ كَذَّابࣱ }

🎙 القارئ سعود الشريم
=
➲ዉዷ ሂጃብ እንድትለብሽ የታዘዝሽዉ አረቦች ቤት ብቻ አይደለም፣ ሀገርም ሁነሽ የትም ቦታ በትርምስ ማህበረሰብ ምሀል ሁነሽም እንድት ለብሽ ታዘሻል ።

🎙ከሴቶች ለሴቶች ነሲሀ የተቀነጨበች!

https://t.me/asselfya
【ኪታቡል ጀናኢዝ】 
┅━┅━┅━┅━

❍ ክፍል   ①

☞ህመምተኛ ሰው የአላህን ዉሳኔ መውደድና በትእግስት መቀበል እንድሁም በአላህ ላይ መልካምን ተስፋ ማድረግ ይኖርበታል። በስጋትና በተስፋ መካከል መሆንም አለበት። ሞትን መመኘት ክልክል ነው።

☞ሙስሊምንም ይሁን ሙስሊም ያልሆነን ህመምተኛ መጠየቅ (መዘየር) ይወደዳል።  በሞት አፋፍ ላይ ያለ ህመምተኛ የሸሀዳን ቃል እንድናገር ማስታወስ ተገቢ ነው። ይህ የሚሆነው ከመሞቱ በፊት እንጅ ከሞተ በኋላ አይደለም።

☞በህመምተኛ ሰው አጠገብ ሆኖ መልካምንና ተስፋ ሰጭ መልእክትን ካልሆነ በስተቀረ መናገር አይገባም። እስልምናን እንድቀበል ለመጋበዝ በማሰብ ሙስሊም ያልሆነ ህመምተኛ በጠና በሚታመምበት ሰአት ከቦታው በመገኘት መጠየቅ ችግር የለውም።

☞ለሞተ ሰው “ሱረቱል ያሲን”ን መቅራትን በተመልከተ ትክክለኛ ሀዲስ አልተገኘም። ሊሞት የተቃረበን ህመምተኛም ይሁን ጀናዛን ወደ ቂብላ አቅጣጫ ማዞር አልተደነገገም።

«መሞቱ ከተረጋገጠ በኋላ በቦታው ላይ የተገኙ ሰዎች፦»

⭞የሟቹን ዐይኖች መክደን፣
⭞ለሟቹ ዱዓእ ማድረግ፣

⭞ሙሉ አካላቱን የሚሸፍንን ልብስ ማልበስ (ለሀጅ ወይም ለዑምራ ኢህራም አድርጎ የሞተ ግን ጭንቅላቱ እና ፊቱ አይሸፈንም።
⭞መሞቱ ከተረጋገጠ በኋላ ጀናዛውን በፍጥነት ማዘገጃጀትና መሸኘት !
⭞ጀናዛን ወደ ሌላ ሀገር መላክ በፍጥነት እንድቀበር የሚያስተምረውን የነብዩን ﷺሱና ስለሚቃረን በሞተበት አካባቢ ቶሎ መቅበር ፣
⭞የሟቹ ቀሪ ሀብት ያለበትን እዳ ለመሸፈን ብቻ የሚበቃ ቢሆንም እንኳ በፍጥነት እዳውን መክፈል፣ እዳውን ለመክፈል እየጣረ ነገር ግን ገንዘብ አጥሮት ከሆነ ያልከፈለው ኢስላማዊ የገንዘብ ተቋማት እዳውን እንድከፍሉለት ማድረግ፣ ይህም ባይቻልና በጎ አድራጊ ሰዎች እዳውን ለመሸፈን ፈቃደኛ ከሆኑ በሌሎች መከፈሉ የሚፈቀድ ተግባር ነው።

❝ ኢንሻ አላህ ይቀጥላል∼∼∼∼ ✍️

=
t.me/https_Asselefya1
እህቶች ሆይ ራሳችሁን አትጉዱ አረብ ያለ የሌለ ሀይልሽ ተጠቅመሽ ብትሰሪለት የሚከፍልሽ ብር እንጅ ያንች ድካም አይታየዉም። እና ምን ልልሽ ነዉ ራስሽን ጠብቀሽ ስሪ በጣም አትድከሚ ምግብ በደንብ ብይ መጠጥ በደንብ ጠጪ እንቅልፍ በደንብ ተኚ ራስሽን ተንከባከቢ ለራስሽ ራስሽ እንጅ ማን አለሽ? ነገ ሀገር ሄደሽ ደከመኝ አመመኝ ብትይ የሚጠጋሽ የለም አብዘሀኛ ይሸሽሻል እና አሁን ራስሽን ጠብቀሽ ተንቀሳቀሽ እሺ!

=
ህይወትሽ ለመቀየር ከፈለግሽ ፦

¶ሁሌ አንብቢ !
¶ከአሉታዊ ሰዎችራቂ !
¶ስፓርት ስሪ !
¶ሰዉ ምን ይለኛል ብለሽ አትጨነቂ
¶ማንም ላይ ጥገኛ አትሁኒ !
¶ዱዓ አድርጊ !

=
t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed
ወዷ እህቴ
~

በየግሩፑ አድሚን በመሆን ብቻ
ሳይሆን በእውቀትሽም አድሚን ሁኚ

በሀያዕሽም እንደዚሁ  አድሚን ሁኒ
እውቀትሽ እና ሀያዕሽ ነው የበላይ የሚያደረግሽ አድሚንሁናችሁ መስራታችሁ ኸይር ሁኖ እያለ ግን ከሀያዕ ዜሮ ከእውቀት ዜሮ ሙሉጊዚያችሁን በዚህ ብቻ አታድርጉ በእውቀትም ቅደሙ
!

منقول
=
የኑራንያና የበግዳዲያ ልዩነት
Abu Useymin
በቃዒዳህ ኑራኒያህ እና በቃዒዳህ በግዳድያ መካከል ያላቸዉ ልዩነት ምንድን ነዉ !?

🎙️በአቡ ዑሰይሚን አብዱረሕማን

=
t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
Abu Useymin – የኑራንያና የበግዳዲያ ልዩነት
ቃኢዳህ ኑራንያህ እና በግዳዲያ ልዩነት ፦

1)የድምፀ ቅላፄ..
2)በፈተሀ ላይ..
3)በከስራ ላይ..
4)በضመህ ላይ..
5)በሸዳህ ላይ..
6)በስኩን ላይ ..
7)ሀምዛ ላይ ..
8)መድ ላይ..
9)በተንዊን ላይ..
10)በሰغሯ ላይ...

=
ማብራሪያዎቹ በምሳሌ ደርሱ ያድምጡ

↓↓↓↓↓↓↓
t.me/https_Asselefya1/19592
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
•• الخَوف عَلى الذُريّة مِن فِتن الدُنيا؛ ‏يدفَعك إلى إصلاح نَفسك أولًا،‏ لأنّه أسَاس صـــلَاح الأبنَاء..

‏﴿وَلْيَخْشَ الَّذِينَ لَوْ تَرَكُوا مِنْ خَلْفِهِمْ ذُرِّيَّةً ضِعَافًا خَافُوا عَلَيْهِمْ فَلْيَتَّقُوا اللَّهَ وَلْيَقُولُوا قَوْلًا سَدِيدًا﴾

‏قال سَعيد بن المُسيّب لابنِه ذاتَ يَوم: «لأزيدَنّ فِي صَلاتي مِن أجلِك يا بُنيّ رجَاء أن أُحفَظ فِيك،

ثم تلَا قَول الله تعالى:‏ ﴿وَكَانَ أَبُوهُمَا صَالِحًا﴾
=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
هو مِن الأكِفّاء؛ وفي الوقت نفسهِ مِن الأكفَاء!

سبحان الله ،وأنت إيش لي يمنعك من طلب العلم ومطالعة كُتُب السَّلف؟


አይገርምም ሱብሀን አላህ እኛ ግን ሙሉ ጤንነት ይዘን የት ነን ??

=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
-
እንመከር...
نَصيحَة شيخنَا العُثيمِين رَحِمَهُ الله

=
t.me/https_Asselefya1
•• صَبـاحُ الخَيـر ، أمّـا بعـدُ:

"يا ربِّ، وكُلُّ نَفَسٍ يُقرِّبُنا إليك ، وكلُّ صباحٍ نستفتِحُ فيه بذكرِك؛ امنحنا القُوَّةَ أن لا تتعثَّرَ خُطانا في مسيرِنا إليك.