💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
ስሞታ በመሰለ መልኩ፦«አላህን በዚህ ነገር እነግራለሁ!» ማለት አይቻልም‼ 👤ሸይኽ ሷልህ አል-ዑሶይሚ =t.me/AbuSufiyan_Albenan
~ስለዚህ በሸይኽ ሷሊህ አል ዑሶሚ ንግግር መሰረት ይህ ፁሁፍ ከሸሪዓ ጋር የሚጋጭ ንግግር ነው‼

•ምክኒያቱም ጌታችን አላህ አይደለም በገሀድ የሚፈፀምን ተግባር ይቅርና፤በውስጣችን ያሰብነውን ያውቃል።ማንም ምንም ነገርን አንድነግረው ከመፈለግ የተብቃቃ ጌታ ነው። ከስሞቹም መካከል―ኸቢር፣ዓሊም ይገኙበታል!―
وهو خبير عليم بكل شيء، ولا يحتاج إلى إخبار أحدٍ
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
➴ ዉዷ ብልጥ ሁኚ በሁሉም ነገርሽ አሁን ላይ ግርምናሽን ወይም ደህና ሰዉነትሽን ወደ ሞኛሞኝ የሚቀይሩት ሰዎች ስለበዙ ራስሽን ቻይ ብልጥ ሁኚ ።

http://t.me/asselfya
ሌላ ደግሞ ሴቶችዬ የፊት ነገራ ነገሮች የምጠያይቁኝ ያዉ እኔ እዉቀቱ የለኝም ሌሎች ብትጠይቁ እንደዉም ዶክተሮች ብታማክሩ ጥሩ ነዉ ያገኛችሁት እየጠየቃችሁ እየተጠቀማችሁ ዉበታችሁ እንዳታበላሹ አደራ እሺ ! ያዉ እዉቀቱ ስለሌለኝ ነዉ ። ብዙ እህቶች ፊታችሁ እንድበላሽ ሰበብ የምትሆኑ ራሳችሁ ናችሁ የተለያዩ ክሬም ምናምን ሰዉ ሲቀቡት ስላያችሁ እየተቀባችሁ እና ተጠንቀቁ ለአንዱ የተስማማ ለአንዱ አይስማማም እና የምትጠቀሙት ነገር ዶክተሮች አማክራችሁ ተመርምራችሁ ቢሆን ይመረጣል እሺ ።

=
ፏ ያለች ምሺት ይሁንላችሁ!

ቁርአን የልብ ብርሀን ነዉ።

=
አረ ዛሬ ቲክታከሮች እዉነቱ ነዉዴ በሉ ?!

ሁሉ አማረሽ አትሁኗ.....
ከህመሙ ያልዳነን ሰዉ አታፍቅሪ ይፀናናብሻል እንጅ አያፈቅርሺም !

=
√ አቁሙ በቃ !
~

«እናት አባታችሁን ማሳዘን !
«ስለ ሰዉ አብዝቶ መጨነቅ !
«እራሳችሁን ከሌሎች ጋር ማወዳደር !
«ሰዎች ላይ ጥገኛ መሆን !
«ለማይረዳችሁ ሰዉ ችግራችሁን መናገር!
«የማይፈልጋችሁን ሰዉ መፈለግ!

#stop

=
t.me/https_Asselefya1
ህይወታችሁ የሚያበላሹ  ነገሮች፦

1)አነሳሽ ነገርን መጠበቅ !
2)ሰዎች ለሚሉት ነገር መጨነቅ !
3)ስለ ሁሉም ነገር ማማረር !
4)ሁሉንም ሰዉ ለማስደሰት መሞከር !
5)ራስን ከሌሎች ጋር ማነፃፀር !
6)አንድ አይነት ስህተትን መድገም !
7)ቅድሚያ ለሚሰጣቸዉ ነገሮች ቅድሚያ አለመስጠት !
8)ዉድቀትን መፍራት !
9)የራስን ሂወት አለመኖር !


=
t.me/https_Asselefya1
ዓቂዳ
𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
ሪከርድ ክፍል  ⑤(የመጨረሻዉ)
|
📔የትምህርት ዘርፍ፦ዓቂዳ
(من أصول عقيدة أهل السنة و الجمعة)

👤አስተማሪ፦ወንድም አቡ ሱፍያን

⭞𝑷𝐝𝐹፦ t.me/AbuSufiyan_Albenan/5929
ሁለዬ ኮፒ አትሁኑ አንዳዴ በራሳችሁ እግር ቁሙ እ!

ምን መሠላችሁ ከምትቀሩት ኪታብ ከምታነቡት መፀሀፍ ከምታደምጡት ደርስ ላይ ጥሩ ጥሩ ሀሳቦች እየቀነጨባችሁ እናንተ የተረዳችሁት የጠቀማችሁን እያስተካከላችሁ አስተላልፉ ሁለዬ የሰዉ ኮፒ አትጠቀሙ እሺ !!

=
🎙2ኛ ዙር ኮርስ የተሰጡ ደርሶች ስብስብ !
~

«ዓቂዳ፦ ወንድም አቡ ሱፍያን»

☞ክፍል ⓵
t.me/AbuSufiyan_Albenan/5958

☞ክፍል ⓶
t.me/AbuSufiyan_Albenan/6026

☞ክፍል ⓷
t.me/AbuSufiyan_Albenan/6103

☞ክፍል ⓸
t.me/AbuSufiyan_Albenan/6140

☞ክፍል ⓹
t.me/AbuSufiyan_Albenan/6225

≤ነህዉ፦ ኡስታዝ ሰዒድ ሙሀመድ ኑር≥

√ክፍል ➀
t.me/AbuSufiyan_Albenan/5957

√ክፍል ➁
t.me/AbuSufiyan_Albenan/5975

√ክፍል ➂
t.me/AbuSufiyan_Albenan/6025

√ክፍል➃
t.me/AbuSufiyan_Albenan/6084

√ክፍል➄
t.me/AbuSufiyan_Albenan/6139

√ክፍል ➅
t.me/AbuSufiyan_Albenan/6166

∥ሙስጠለሃ አል_ሀዲስ፦ ኡስታዝ ሙሀመድ አብዲላህ ባቲ∥

∼ክፍል ❶
t.me/AbuSufiyan_Albenan/5976

∼ክፍል ❷
t.me/AbuSufiyan_Albenan/6002

∼ክፍል ❸
t.me/AbuSufiyan_Albenan/6085

∼ክፍል ❹
t.me/AbuSufiyan_Albenan/6167

∼ክፍል ❺
t.me/AbuSufiyan_Albenan/6195

⦅አዳብ ፦ኡስታዝ አብዲረዛቅ አል_ጃቢ⦆

⭞ክፍል 01
t.me/AbuSufiyan_Albenan/6003

⭞ክፍል 02
t.me/AbuSufiyan_Albenan/6196

=
ሌሎችም በርካቶች አሉ 👆👆
ዑካዝ ጅልባብ እና ኒቃብ

ከታች ባለዉ አድራሻ ማዘዝ ትችላላችሁ!

@Okaz0913511818
@Okaz0913511818

ወደ ግሩፕ ለመቀላቀል👇
https://t.me/OkazHijab
https://t.me/OkazHijab
በርቀት ላለችዉ ሚስቱ ባል እንድህ ሲል ገጠመ፦

አቤት መቼም ይታየኛል
ሳትመጪ ካሁኑ ታውቆኛል
አንቺን በአካል አግንቼ
በናፍቆት ማንባቴን ረስቼ
ጐኔ ሲጠገን ጉልበቴ
መለስ ሲልልኝ ፍርሀቴ

=

t.me/https_Asselefya1
ዕድሜህ ካለፈ በኋላ ያሳለፍከውን መለስ ብለህ ስታስብ ካደረካቸው ይበልጥ ያላደረካቸው ይቆጩሀል፣ 'ምናለ ሞክሬው ቢሆን አድርጌው ቢሆን ኖሮ' ትላለህ፤ እንዳትል ግን አሁን የምትቸለውን ሁሉ ሞክር እና ማን እንደሆንክ ለራስ አሳየው! አለዛ ቁጭት ነው ትርፍህ።

አሪፍ ምሽት  ተመኘንላችሁ!

=
ወዳጄ በምታደርገው ነገር ሁሉ እራስህን እንደጀማሪ ለመመልከት ፈቃደኛ ሁን ታዲያ ያኔ ወድቀህ መነሳትን ከስህተት ትምህርትን መማርን ትለምዳለህ እመነኝ ያኔ ካሰብከዉ በላይ ሆነህ እራስህን ታገኘዋለህ!

=
t.me/https_Asselefya1
ቻናሌ ተስተካክሏል እሺ ባለፈ ድሌት አካዉንት የነበረ አሁን ወደ ሌላ መስመሬ አሸጋግሮልኛል ቦት ! ድጋሜ ከድሌት ይሰዉረን ! ቅስም እኮ የሚሰብር ! ሁሉን ነገር ይዞ የሚጠፋ !

=
صوت أحلى من العسل ،،،، خالد الجليل و ما أدراك خال
m.soundcloud.com
የቁርአን ግብዣ
~
قُل لَّوْ أَنتُمْ تَمْلِكُونَ خَزَائِنَ رَحْمَةِ رَبِّي إِذًا لَّأَمْسَكْتُمْ خَشْيَةَ الْإِنفَاقِ ۚ وَكَانَ الْإِنسَانُ قَتُورًا

«እናንተ የጌታዬን የችሮታ መካዚኖች ብትይዙ ኖሮ ያን ጊዜ በማውጣታችሁ ማለቋን በመፍራት በጨበጣችሁ ነበር፡፡ ሰውም በጣም ቆጣቢ ነው፡፡» {ኢስራእ 100}

𝐓𝐞❝ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru ❞
ባል ፦ ቁንጅናሽን ጠዋት ነው ማየት የምፈልገው ስላት ቁጭ ብላ አደረች ! #አይ_ሜክአፕ

ደህና እደሩ ¡

=