💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
Audio
◾️ተከታታይ የተንቢሀት ኪታብ ደርስ


↪️ ክፍል 4⃣4⃣ ↩️


↪️ ሴት ልጅ ያለ መህረም ጉዞ
↪️ መህረም ለመሆን መስፈርቱ
↪️ ለሴት መህረም የተደረገበት ሰበብ
↪️ እስልምና ለሴት ልጅ የሰጣት ክብር
↪️ ሴቶች ያለመህረም ሀጅ ማድረጓ


◾️ሁሉም ሴቶች ሊሰሙት የሚገባ


🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እድለኞች በተክቢራ ምድር እያንቀጠቀጡ የአላህን ታላቅነት በይፋ ለአለም እየገለፁ ይገኛሉ። ከፊል እድለቢሶች ግን ምላሳቸው ተይዞ አንድ ተክቢራ እንኳ ማለት አቅቷቸው ይታያሉ። 👉አንተስ ከየትኞቹ ነህ?

💦ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።

በዱንያ ላይ ካሉ ትልልቅ ቅጣት ውስጥ አንዱ፦ ምላስህ አላህን እንዳያወሳ መያዙ ነው።
👉ምክንያቱም አላህ በተከበረው ቁርአቱ እንዲህ ብሏልና፦
اسْتَحْوَذَ عَلَيْهِمُ الشَّيْطَانُ فَأَنسَاهُمْ ذِكْرَ اللَّهِ ۚ أُولَـٰئِكَ حِزْبُ الشَّيْطَانِ ۚ أَلَا إِنَّ حِزْبَ الشَّيْطَانِ هُمُ الْخَاسِرُونَ
◾️በእነርሱ ላይ ሰይጣን ተሾመባቸው፡፡ አላህንም ማስታወስን አስረሳቸው፡፡ እነዚያ የሰይጣን ጭፍሮች ናቸው፡፡ ንቁ! የሰይጣን ጭፍሮች ከሳሪዎቹ እነርሱ ናቸው፡፡
📚 (ሱረቱ አል-ሙጀድላህ - 19)
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ሰለፎች ከሙብተዲዕ ጋር መቀማመጥን ከልክለዋል. በሸይኽ ሐሰን ገላው
محاضرة جديدة

بعنوان: "نهى السلف عن مجالسة أهل البدعة"

لفضيلة الشيخ حسن غلاو بن حسن حفظه الله

بالمسجد البخاري بمدينة بحر دار

تاريخ ذي الحجة ١\١٤٤٢ه‍
አዲስ ሙሓዶራ

ርዕስ – "ሰለፎች ከሙብተዲዕ ጋር መቀማመጥን ከልክለዋል"

በሸይኽ ሐሰን ገላው ብን ሐሰን ሃፊዞሁሏህ

ሐምሌ 04 ‐ 2013

በመስጅደል ቡኻሪ (ባህር ዳር)

የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ

كن على بصيرة
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
የሀሜት አደገኝነት
خطر النميمة

◾️የሀሜት ክፋትና ቅጣት
◾️የሰዎችን ንግግር ማዘዋወር

🔺ልንሰማው የሚገባ ምክር

🎙الشيخ عبدالله بن عبدالرحيم العامري

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
تكبيرة العيد
تكبيرة العيد
الله أكبر، الله أكبر
لا إلـه إلا الله
الله أكبر، الله أكبر
ولله الحمـــــد.

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
06 ኢና ኩና ፊ ጃሂሊያ ሊሸይኽ ሷሊሕ አል—ፈውዛን
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
ተከታታይ የኪታብ ደርስ


↪️ኢና ኩና ፊ ጃሒሊያ

↪️ አዘጋጅ ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን

◾️ክፍል 6⃣


🎙 በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የጁሙዓ ቀን ሱናዎች

①) ገላን መታጠብ
②) ሲዋክ መጠቀም
③) ጥሩ ልብስ መልበስ
④) ሱረቱል ከህፍን መቅራት
⑤) ሽቶ መቀባት (ለወንዶች)
⑥)
ሑጥባ በጥሞና ማዳመጥ
⑦) በጧት ለጁመዓ ሶላት መሄድ
⑧) በነብዩ ﷺ ላይ ሶላትና ሰለዋት ማብዛት
⑨) ዱአ ተቀባይነት ያለበትን ሰአት ስላለ መጠባበቅ

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
#فائدة اليوم


قال العلّامة ابن عثيمين رحمه الله:

"بعض الناس كلما ازداد علمًا يزداد كِبْرًا والعياذُ بالله! والعالم حقًّا هو الذي إذا ازداد علمًا ازداد تواضعًا".

ሸይኽ ዒብኑ ዑሰይሚን ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ፡–

#ከፊል_ሰወች_እውቀታቸው_በጨመረ_ቁጥር ኩራታቸው ይጨምራል ።

#ከንደዚህ_አይነቱ_በአሏህ_እንጠበቃለን

#ትክክለኛ_አዋቂ_ግን_እውቀቱ_በጨመረ_ቁጥር ለሰወች የሚያሣየው #መተናነስ_የሚጨምር ነው።

لقاء الباب المفتوح ٢٣٢ / ١٠

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
‏بماذا تطيب الحياة للرجل والمرأة في هذه الدنيا؟
#የወንድም_ሆነ_የሴት_የዱንያ_ህይወት_በምን_ያምራል


قال العلامة أحمد النجمي - رحمه الله - :

- فالرجل لا يتم حاله ولا تطيب له الحياة إلا بالزوجة الصالحة .

- والمرأة لا تطمئن ولا تطيب لها الحياة إلا بالزوج الصالح .

ሸይኽ አህመደ–ነጂሚ ረሒመሁሏህ እንድህ አሉ፡–

#ወንድ ልጂ ሁኔታው ሙሉ አይሆንም
ህይወቱም አያምርለትም በመልካም ጥሩ ሚስት ቢሆን እንጂ

#ሴት_ልጂ_አትረጋጋም_ህይወቷም_ውብ አይሆንም
#በጥሩ_ባል_ቢሆን_እንጂ……

[تأسيس الأحكام 172/4]

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
◾️ተከታታይ የተንቢሀት ኪታብ ደርስ


↪️ ክፍል 4⃣5⃣ ↩️


↪️ ሴት ልጅ ለሀጅ ባሏን ማስፈቀድ
↪️ ሀይድ ላይ ሆና ሀጅ መፈፀም
↪️ ሀጅ ላይ ሆና ሀይድ ቢመጣስ
↪️ የባል ሀቅ በሴቶች ላይ

🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
♻️👇ተከታታይ የኹዝ አቂደተከ ደርስ

🩸ከአላህ ውጪ ላለ አካል ማረድ?
🩸ስለት መግባትን አስመልክቶ ዳሰሳ

《《ክፍል 1⃣1⃣》》

🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
الله اكبر الله اكبر الله اكبر لا اله الا الله الله اكبر الله اكبر ولله الحمد

الله اكبر الله اكبر الله اكبر لا اله الا الله الله اكبر الله اكبر ولله الحمد

الله اكبر الله اكبر الله اكبر لا اله الا الله الله اكبر الله اكبر ولله الحمد

الله اكبر الله اكبر الله اكبر لا اله الا الله الله اكبر الله اكبر ولله الحمد

الله اكبر الله اكبر الله اكبر لا اله الا الله الله اكبر الله اكبر ولله الحمد
🎤 ቀኖቹ እየሄዱ ነው።
➫➫➫➫➫➫➫➫➫
➧ እነዚህ አላህ የማለባቸው በእነዚያ በታወቁ ቀናቶች ጌታችሁን አስታውሱ ብሉ የነብዩን ኡማ ያመላከተባቸው ልዩ ቀናቶች እያለቁ ናቸው። ምን ሰርተናል ባለፉት ቀናቶች ሁሉም የዒባዳ አይነቶች ከፊት ሆነው እኔስ እያሉ እንድንሽቀዳደም በሚገፋፉበት ጥቂት ቀናት ምን ሰራን ምንስ ወደ ኋላ አደረግን ለነገው ቤታችን ወይስ የበይ ተመልካች ልንሆን ነው? እነዚህ ሰለፎች ያለ ሀይላቸውን ተጠቅመው ለአኼራ ስንቅ ሲያዘጋጁባቸው የነበሩት ቀናቶች በምን መልኩ እያለፉ ነው? በቀሩት ቀናት በመንችለው የመልካም ስራ አይነት እንትጋ አንዘናጋ ስንቅ ያስፈልገናል መንገደኞች ነን የሚቀበለን ዘመድ አዝማድ ሳይሆን መልካም ስራችን ነው። በመሆኑም እንዳንቦዝን እንዳንተክዝ የሚያደርገን መልካም ስራ አብሽር የሚለን ከቀብር ጀምሮ አላህ ፊት እስክንቆም ሲራጥን ለመሻገር ሚዛናችን ከፍ እንዲል የስራ መዝገባችን በቀኝ እጃችን እንዲሰጠን የቀኝ ጓዶች እንድንባል ፈሪቁል ፊል ጀናህ ከሚባሉት ለመሆን ስንቅ ያስፈልገናል። ቀሪ ሒሳባችን አያስተማምንም እንትጋ አንዘናጋ ለዚህ ትልቁ አጋጣሚ እነዚህን የቀሩት ቀናቶች መጠቀምን አማራጭ የሌለው ተግባራችን እናድርግ አላህ ለመልካሙ ሁሉ ይወፍቀን።

https://t.me/Asselefya1
ኢብኑል ቀይዪም (ረሒመሁላህ) እንዲህ ይላሉ፦

📃 «ተውሒድ የመልዕክተኞች ቀዳሚ ጥሪና ስብከት ነው። የጉዞ ጅማሬና ወደ አላህ መንገድ ተጓዥ ሊያነግበው የሚገባ የመጀመርያ ትጥቅ ነው።»

(መዳሪጁ አስ’ሳሊኪን 3/443)

https://t.me/Asselefya1
‏قال الشيخ عبد الله بن عبدالرحمن البسّام رحمه الله :

صوم ‎يوم عرفة هو أفضل صيام التطوع بإجماع العلماء .

📚توضيح الأحكام (٢٠١/٣)
Audio
◾️ተከታታይ የተንቢሀት ኪታብ ደርስ


↪️ ክፍል 4⃣6⃣ ↩️


↪️ ሶስቱ የሀጅ አይነቶች ዝርዝር
↪️ ሀጅ ስራ ላይ ሀይድ ቢመጣ
↪️ የአኢሻ የሀጅ ስራ በተመለከተ
↪️ የሙተመቲእ ህግጋት በተመለከተ


🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
▪️ قال الإمام ابن القيم -رحمه الله تعالى-:

وَكَانَ -صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ- يُكْثِرُ الدُّعَاءَ فِي عَشْرِ ذِي الْحِجَّةِ، وَيَأْمُرُ فِيهِ بِالْإِكْثَارِ مِنَ التَّهْلِيلِ وَالتَّكْبِيرِ وَالتَّحْمِيدِ .

[زاد المعاد (٣٦٠/٢)]
⁉️የት ሄደች ወንድነትህ?

➻አንተ ቁጭ ብለህ ሚስትህ የቱርክና
የህንድ......ድራማና ፊልም ስትመለከት ዝም
ካልካት። እራስህን ጠይቅ የት ሄደች ወንድነትህ?

➻ሚስትህ ተራቁታና ሽቶ ተቀብታ ከቤት
ከወጣች! እራስህን ጠይቅ ወንድነትህ የት
እንደሄደች?

➻ሚስትህ ያለ ሙህሪም ብቻዋ ከተሳፈረች
ጠይቅ እራስህን ወንድነትህ ምኑ ጋር እንዳሆነ?

➻ሚስትህ በወላጆችህ ፊት ድምፅዋን ከፍ
አድርጋ ስትመለከት ካልተናገርክ! እራስህን
ጠይቅ ወንድነትህ የት እንደሄደች?

➻ ሚስትህ ከወንድሞችህና ከወንድምህ
ጋር በፊት ለፊትህ ቁጭ ብላ ከእነሱ ስታወራ

➻ሚስትህ ከቤት ስትወጣ ጠባብና ሰውነቷ
የሚያሳይ ልብስ ከለበሰች እራስህን ጠይቅ
ወንድነትህ ምኑ ጋር እንደሆነ!?

{ባጠቃላይ ደዩስ ነህ}
↷⇣🌹⇣↶
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w