💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዉይ ዛሬ አለመሳቅ አይቻልም

ፈገግ በሉ ቤተሰቦችዬ !

=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ዉይ ዛሬ አለመሳቅ አይቻልም ፈገግ በሉ ቤተሰቦችዬ ! =
ዩቱበሮች አድርጉ ያሉት ሁሉ እያደረጋችሁ የፊት ዉበታችሁ አታጥፉ ፊታችሁ ላይ ጥቁር ከወጣ ሀኪም ሄዳችሁ ተመርምራችሁ ሀኪም ያላችሁን መደሀኒት ብቻ ተጠቀሙ ከዛ ዉጭ የዩቱብ ወሬ ይዛችሁ ጊዜችሁንም ዉበታችሁንም አታጥፉ እሺ !

=
Audio
ብስራት
የነብዩን እና የባልደረቦቻቸውን ፈለግ ለሚከተል በሙሉ

አጭር ምክር
ሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር

t.me/MedrestuImamuAhmed
t.me/Muhammedsirage
🪞ናፍቆት የሚለዉ ቃል ዉስጥ ህመም፣ደስታ፣ጉጉት፣ጥፋት፣እረፍት፣ ድካም፣ተስፋ፣እምባ፣ፀፀት፣ህይወት፣ ሞት፣ ብዙ ዉስብስብ የሆኑ ስሜቶች አሉት።

=
t.me/https_Asselefya1
- فضل صلاة الضحى 🌿

فضيلة الشيخ :
محمد بن صالح العثيمين - رحمه الله -

أقلها ركعتين ولا حد لها

ويبدأ وقتها من بعد طلوع الشمس بـ ١٥ دقيقة
إلى قُبيل الظهر بـ ١٠ دقايق ⏰

=
🔘ቅድሚያ ከኡለሞች ተማር !
~

ከኡለሞች ያልተማረ መንገድ ላይ ይቀራል ይሳሳታል ያሳስታል ሌሎችም ።

=
🫧ቆይ አንዳንድ ባሎች ሚስታችሁ ፊቷ አሸፍናችሁ ማሻ አላህ እጇ ለማነዉ የምትተዉት በቃ ሙሉ አታሸፍኗትምዴ ምነዉ ግማሽ የምትሆኑ ? ምነዉ እጇ የሷ አይደለም አላችሁ ? ምን አገባሺ የሚል አይጠፋምኮ አያገባኝም ግን ሙሉ ወንድ ሁኑ ማለቴ ነዉ።

ኢማሙ አሕመድ እንዲህ አሉ፦
~
የሴት ልጅ አጠቃላይ ሰውነቷ ሊሸፈን የሚገባ አውራ(ሀፍረተ ገላ)ነው ጥፍሯም ሳይቀር።
ምንጭ አህካሙ ኒሳ(32)


=
🪞ኡስታዝሺ/አስተማሪሽ የሚኮራብሺ እንድሁም አስተማሪሽ በአንቺ ሰበብ እንድመረቅ ጥሩ ተማሪ ሁኚ። አንዳዶች አስተማሪዎቻቸዉ ሲታዬ ምርጥ ናቸዉ እነሱ ግን ጭራሺ ከሱ ተምራለች ተብሎ ጥያቄ ያስነሳል! እና ምን ማለቴ ነዉ ስንማር በደንብ እንከታተል ኡስታዞቻችን፦የትምህርት አሰጣጣቸዉ
_አደባቸዉ
_ መተናነስ(ተዋዱአቸዉ )

ሌሎችም ልቅም አድርገን እንያዝ !

=
t.me/https_Asselefya1
Forwarded from MuhammedSirage M.Noor (MuhammedSirage MuhammedNoor)
ነቢያችን عليه الصلاة والسلام እንዲህ ብለዋል

የትም ብትሆን አላህን ፍራ !
በመጥፎዋ (ስራህ ) ላይ መልካሟን አስከትል - (መጥፎዋን ) ታብሳታለችና ።

ሰዎችን በመልካም ባህሪ ተኗኗራቸው

https://t.me/Muhammedsirage
ያ አዩሀል ባል ሆይ፦
~
ከሚስትዎ ጋር አብሮ መጫዎት የሚስትዎ ዉደታ እንደሚጨምር ያዉቃሉ እንግዳዉስ ዛሬዉኑ ይጀምሩ ይጫወቱ አብረዋት ገመድም ቢሆን ይዝለሉ/እሩጫም አብረዋት ይሩጡ ይሽቀዳደሟት ሌሎችም ከዲን የማይጋጩ ጨዋታዎች ያጫዉቷት እርሶ በሷ ልብ ሁለዬ ነግሰዉ/ተወዳጅ ባል ሆነዉ ይኖራሉ።

#ጨዋታ

=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
«ዘሐራ ነኝ የሳዳት ከማል አድናቂ!»

•ኧረ በፈጠራችሁ! በእነማን ገጽ ስር ምን አይነት ኮመንት መጻፍ አለብን ብላችሁ አስቡ እስኪ። ወደ ሰለፍያ እና ወደ ኢስላም የተጠጋ የሶሻል ሚድያ ስም ይዛችሁ በ እያንዳንዱ ቆሻሻ ፁሁፍና ቪዶዎ ላይ እየገባችሁ እናንተንም ሆነ ሰለፍያን የሚያሰድብ ኮሜንት አትለቅልቁ!

•አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል እንድሉ ከዚህ ይግባ የማይባል እንቶፈንቶ ኮመንት እየሞነጫጨራችሁ አምላካችንን፣ እስልምናችንን፣ ነብያችንን፣ ቁርአናችንን፣ኡስታዞቻችንን አታሰድቡብን። ልባችንን አታድሙ፣ እናንተንም እንድንጠላችሁ አታድርጉ።

•ከዚህ በላይ ደሞ…በአንዳንድ እውቅናን በሚሹ የሌላ እምነት ተከታዮች ገጽ ስርም እየገቡ ስለ ዒሳም ይሁን ስለ ሙሀመድ የተለያዩ ኮመንቶችን በመስጠት እስልምናን የሚያሰድቡ፣ ነብዩን የሚያስዘልፉ፣ አላህን የሚያስነውሩ ወንድምና እህቶች
እነሱም የወንጀሉ ተቋዳሽ እንደሆኑ ሊያውቁ ይገባል።
=t.me/AbuSufiyan_Albenan