💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
መፅሀፉን ያለ ኡስታዝ እውቅና በፒዲኤፍ እና በApp የምታዘጋጁ አላህን ፍሩ ።
መፅሀፉ በሚያስፈልግ ሰዓት በpdf ይለቀቃል በመፅሀፉ የተለያዩ ጭማሪዎች ሊካተቱ ይችላሉ ስለዚህ ያለ ኡስታዝ እውቅና ማዘጋጀት ተገቢነት የጎደለው ነው።
ይህንን ስንል በሌላ የምትረዱ አካሎች እንደምትኖሩ አውቃለሁ።
መፅሀፉን የሚፈልግ አካል የትኛውም ሀገር ይሁን በምንችለው ተደራሽ ማድረግ እንችላለን።
#⃣#⃣#⃣#⃣
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ደስታህን የምታገኘዉ ከእምነትህ ልክ እንጅ በገቢህ ልክ አይደለም።

=
‏آكد الأعمال في آخر رمضان أربعة: زكاة الفطر، والاستغفار، والشُّكر، والتكبير؛ وأفضل الاستغفار: أستغفر الله وأتوب إليه، وأفضل الشّكر: الحمد لله، وأفضل التكبير: الله أكبر، الله أكبر، لا إله إلا الله، والله أكبر، الله أكبر، ولله الحمد، ويبدأ التَّكبير من غروب شمس ليلة العيد إلى صلاته.

تغريدة الشيخ صالح العصيمي حفظه الله


=
t.me/https_Asselefya1
የሸዋል ጨረቃ ባለመታየቱ ነገ ፃማችን ይቀጥላል። አላህ ይቀበለን
ረመዷን እስኪወጣ ሣይሆን ሩሕ እስኪወጣ ጌታህን ታዘዝ !!
~

ከረመዷን በፊት ወደነበርክበት አመፅና ወንጀል ለመመለስ በማኮብኮብ ላይ ያለህ ወንድሜ ሆይ ! አላህን ፍራ! ረመዳኑ ጌታ የተቀሩት ወራቶችም ጌታ ነው ... አሏህን ፍራ!

ፈጣሪህን በመፍራት የታዘዝከው በዚህ ወር ብቻ አይደለም ... ከፀያፍ ነገሮች መራቅ የእድሜ ልክ ግብ እንጂ የአንድ ወር አላማ አይደለም !

ሁሌም ለአላህ እጅ የሰጠህ ሙስሊም ለመሆን ታገል ...!!

ረመዷን እስኪወጣ ሣይሆን ሩሕ እስኪወጣ ጌታህን ታዘዝ!!


وَاعْبُدْ رَبَّكَ حَتَّى يَأْتِيَكَ الْيَقِينُ
እውነቱም (ሞት) እስኪመጣህ ድረስ ጌታህን ተገዛ፡፡

=
https://t.me/Muhammedsirage
ብዙ አታስቢ የቻልሽዉ አድርጊ ቀሪዉን  ለአላህ ስጪዉ።

=
ሀላፊነት መውሰጂ


🫧ዝናብ አይዝነብ ማለት አይቻልም ማድረግ የምትቺለው አንድ እና አንድ ነገር ዣንጥላ መያዝ ነው ወይ መጠለል።

በህይወትሽም ችግር አጋጠመኝ ብለሽ አታለቃቅሺ በቃ ለምን እኔ ላይ ተፈጠረ ብለሽ አታማርሪ መፍትሄውን ፈልጊ ዞር ዞር ብለሽ ዙሪያሽን ተመልከች!!

=
t.me/beytbnataselfyat
ቁርአን ጁዝ ③⓪
الشيخ علي الحذيفي
ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!
∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼

ጁዝ  ③⓪

🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله

«۞ከሱረቱል ነበዕ አንቀፀ 1 እስከ ሱረቱል  ናስ  አንቀፀ

=
t.me/https_Asselefya1/19076
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
الشيخ علي الحذيفي – ቁርአን ጁዝ ③⓪
«الحمد لله الذي بنعمته تتم الصالحات»

~

ከረመዷን መግቢያ ጀምሮ በተከታታይ ስንለቅላችሁ የነበረው ቁርዐን ዛሬ ጨርሰናል አሏህ መልካም ስራችንን ይቀበለን.....!!

«اللهم إجعل القرآن العظيم ربيع قلوبنا و نور صدورنا و جلاء همومنا و أحزاننا!!»


=
-

كانت أيامًا معدودات وأصبحت ساعات معدودات ، اللهُم تقبّل منّا و تجاوز عنّا الزلل والتقصير ووفقنا لحُسن الخِتام
=
ጠንካራ ሴት ማለት ፦ በጣም የምትፈልገዉን በጣም የምትወደዉን ነገር መተዉ የምትችል ናት። በህይወትሽ ዉስጥ ከባድና ብርቱ ዉሳኔ ማለት ነፍስሺና ልብሽ የሚጎዳዉን ነገር መተዉ መቻል ነዉ!ሰላም የሚነሳሺን ነገር መተዉ ልመጅ !ዋጋሺን ለማያዉቅልሺ ዝቅ አትበይ!እወቂ አንቺ  ንግስት ነሺና ቀና በይ።

=

t.me/https_Asselefya1
ࢪحيل رمضـان 💧
الدࢪة المضيـئة
فعساك ربي قد قبلت صيامنا...... وعساك كل قيامنا تتقبل💧

=
t.me/https_Asselefya1
-
ودَاعاً رمضان وإن كان بالعمر مُلْتقي فلنلتقي بأحسن حال .


=
🛑👉አስተውል‼️
~

ረመዷን በፍጥነት መሄዱና ማለቁ ብቻ ሳይሆን በዛው ልክ አንተም በፍጥነት ወደ ቀብር እየቀረብክ መሆኑንም ጭምር አስታውስ‼️እያንዳንዱ ቀን ማለት እድሜህ ነው። አንድ ቀን ባለፈ ቁጥር ከድሜህ አንድ ቀን ተቀንሶ አንድ እርምጃ ወደ ሞት እየገሰገስክ መሆኑን እወቅ።

=
t.me/https_Asselefya1
🛑👉አብሽሪ እህቴ፦
~
ዒድ አብረሽ የምታሳልፊዉ ቤተሰብ የለም!? በሰዉ ቤት ለብቻሺ ነሺ አይዞሺ ይሄም ያልፋል እንኳንም አላህ በጤና ሙሉ ረመዷን አስፁሞ ለዒዱ አብቃሺ በዚች ምድር ላይ ካንች በላይ ስኬታማ ሰዉ የለም አብሽሪ። ረመዷን ሊገባ ትንሺ ሲቀር ሞት ቀድሟቸዉ ወደማይመለሱበት ሀገር ሄደዋል። እንድሁም በከባድ ህመም ምክንያት ሀኪም ቤት በመቀመጥ ያልፆሙ ሰዎች አሉ ለዒድ ተሽሎኝ ከቤተሰብ አብሬ አሳልፋለሁ ብለዉ እዛዉ አልጋቸዉ ላይ የተቀመጡ አሉ። ረመዷን ጨርሼ ዒድ ከቤተሰብ አብሬ አሳልፋለሁ ብለዉ በጉጉት እየጠበቁ የዒድ ልብሶች የተለያዩ መደሰቻ ነገሮች እያዘጋጁ ድንገት ሞት ቀድሟቸዉ ወደማይመለሱት ሀገር ተሰናብተዉናል። ታድያ የኔ ዉድ እህት ከዚህ ሁሉ መርጦ ጌታሺ ለዒድ አብቅቶሽ ለምን ይከፋሻል ለምንስ ትተክዣለሺ አይዞሺ ሁሉም በነበነረበት አይቀጥልም ይቀየራልኮ። እና አብሽሪልኝ ማለቴ ነዉ።

=
t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
🛑👉አብሽሪ እህቴ፦ ~ ዒድ አብረሽ የምታሳልፊዉ ቤተሰብ የለም!? በሰዉ ቤት ለብቻሺ ነሺ አይዞሺ ይሄም ያልፋል እንኳንም አላህ በጤና ሙሉ ረመዷን አስፁሞ ለዒዱ አብቃሺ በዚች ምድር ላይ ካንች በላይ ስኬታማ ሰዉ የለም አብሽሪ። ረመዷን ሊገባ ትንሺ ሲቀር ሞት ቀድሟቸዉ ወደማይመለሱበት ሀገር ሄደዋል። እንድሁም በከባድ ህመም ምክንያት ሀኪም ቤት በመቀመጥ ያልፆሙ ሰዎች አሉ ለዒድ ተሽሎኝ ከቤተሰብ አብሬ አሳልፋለሁ…
🛑👉ጥቆማ ድንበር እንዳናልፍ!
~

ዒድ በመጣ ቁጥር ዒድ ቀን ለኔ ጨለማ ነዉ ለምትሉ እባካችሁን ለጌታችሁ ዉሳኔ (ቀደር) እጅ እግር ስጡ። ጨለማ ቀብር ዉስጥ ለገቡ ብቻ ነዉ። ምድር ላይ እስከ አለን ድረስ ብርሀን ላይ ነዉ ያለነዉ። በቃ ተሰደናል አይደል ስደት ብዙ ድካም ህመም ስቃይ ቢኖረዉም ግን ከጎን ስናየዉ ደሞ በጣም ብዙ ዉለታ ዉሎልናል ስለዚህ ሁለዬ የስደት መጥፎ ጎኑ ብቻ እያያችሁ ራሳችሁን አታጨናንቁ አትጠበቡ አብሽሩ ሁሉም ለኸይር ነዉ አላህ እድሜ ከሰጠን አልፎ ታሪክ ሁኖ የምናወራበት ቀን ቅርብ ነዉ። ያለፈ ነገር እንጅ እሩቁ ወደፊት የሚመጣ ነገር ቅርብ ነዉ።

↝ሌላ ቤተሰቤ ከጎኔ የለ እያላችሁ የምታለቃቅሱ አይዟችሁ ቢንስ እናተ እድለኛ ናችሁ
በሂወት አሉ ምን አልባች ከጊዜ በኋላ ተገናኚታችሁ ከቤተሰብ አብራችሁ ዒድ የምታሳልፉበት ቀን ቅርብ ነዉ ግን በስደት ሁነዉ ብዙ ቤተሰብ ያጡ ወደ ማይመለሱበት የሄዱባቸዉ ሰዎች አሉ ። አላህ በጀነት ያገናኛቸዉ ።

እና አላህን አመስግኑት አታማሩት ዒድ መደሰቻ ቀን ነዉ በተቻላችሁ መጠን ራሳችሁን ደስተኛ አድርጋችሁ ለማሳለፍ ሞክሩ አትተክዙ ፣አትበሳጩ፣ አትናደዱ፣ አይዟችሁ ያልፋል እህቶቸ።

=
t.me/https_Asselefya1
እኔ የምላችሁ አላህ ለኛ ነገሮች አግርቶልን ለዒድ ከመዳም ኩሽና ወጥተን ከጓደኞቻችን ጋር የተለያዬ ቦታ ወጥተን ሄደን የምናሳልፍ የሄድንበት ቦታ ቀርፀን በሚድያ ከመለጠፍ ብንቆጠብስ ማለቴ መዉጣት የማይችሉ እህቶቻችን ስሜት ለመጠበቅ ሲባል!!


🫧 እኔ ቃል እገባላችሁ አለሁ በቻናሌ ምንም ነገር አለጥፍም ኢንሻ አላህ ። ሌሎቻችሁም አትለጥፉ!

=
Audio
•የዘንድሮው ረመዷን ፋይል በዚህ ዱዓ ተዘጋ።
|•|
አላህ ፆማችንን ይቀበለን፣ድካማችንን ይመዝግብልን፣ክፍተታችንን ይጠግንልን፣
ጉድለታችንን ይሙላልን፣ምርጥ ጀነቱን ያጎናፅፈን፣ከምንወዳቸው ነቢያችን ጋር ያጎራብተን።

🎙بصـوت الأخ أبـي سـفيان
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
ጀግና ሰዉ ለመሆን ከፈለጋችሁ

ቁጥብ ፈገግታን አሳዩ !
¶እቅዶቻችሁ አታዉሩ ዉጤት ብቻ አሳዩ!
¶ስለራሳችሁ ብዙ አታዉሩ !
¶ዱዓ ማድረግ እንዳትረሱ !

=
t.me/https_Asselefya1