💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
📍 الحث على الاجتهاد في الأعمال الصالحة في عشر ذي الحجة ..

🔸 قال الشيخ/ ابن عثيمين رحمه الله:

إننا الآن نستقبل موسم الحج ونستقبل أيضا موسم عمل صالح، ألا وهو (عشر ذي الحجة)، وهذه العشر التي يجهل كثير من الناس فضلها، ومن عَلِم فإنه قد يتهاون في إعطائها حقها من الاجتهاد في العمل الصالح، فإنه ينبغي لنا أن نجتهد غاية الاجتهاد في الأعمال الصالحة في هذه الأيام العشر أشد مما نجتهد في أيام عشر رمضان.

📚 لقاءات الحج صـ ١٦ - بتصرف

‏••══ ༻✿༺══ ••
قناة ( فوائد العلامة ابن عثيمين )
Audio
ቀዷ ያለበት ሰው ሱና መፃም

◾️አንድ ሰው የረመዷን ቀዷ እያለበት፦
🔹የዙልሂጃ ፃም መፃም
🔹ሰኞና ሀሙስ መፃም
🔹የሸዋል ፃም መፃም

🎙አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
🔻ተክቢራ🔻

💦ኢብኑ ኡሰይሚን አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል።

በነዚህ አስር ቀናቶች ተክቢራ ወንዶች በቤታቸው፣ በመስጅድ፣ በመንገድና በሱቅ ላይ ሆነው ድምፃቸው ከፍ በማድረግ ይበሉ። ሴቶች ደግሞ ድምፃቸው ዝቅ ያድርጉ።
📚مجموع فتاوى ورسائل (١٩٠/٢٥)

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
فضل عشر ذي الحجة
<unknown>
ወቅታዊ ወሳኝ ትምህርት
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫

ከዱንያ ቀናት ሁሉ ብልጫ ያላቸው አስርቱ የዙልሂጃ ቀናት ትሩፋት

🎙 በሸይኽ አቡ ዘር ሀሰን አቡ ጦልሃ ሀፊዘሁሏህ

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
الله اكبر الله اكبر الله اكبر لا اله الا الله الله اكبر الله اكبر ولله الحمد

◾️ተከታታይ የተንቢሀት ኪታብ ደርስ

↪️ ክፍል 4⃣0⃣ ↩️

↪️ በፃም ጉዳይ ሴቶች የሚለዩበት
↪️ የሀይደኛና የወላድ ሴት ፃም
↪️ የእርጉዝና የአጥቢ ሴት ፃም
↪️ የሴቶች ቀዷ አወጣጥ ሁኔታ

🔹ሼር በማድረግ እህቶቻችን እናንቃ

🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
በ10ቱ ቀናት
Sadat
በ10ቱ ቀናት

🎙በኡስታዝ ሳዳት ከማል {አቡ መሬም}

🔺حفظه الله تعالی
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
#ተስፋ_አትቁረጥ_!!
እጂግ ብዙ ሰወች በወንጀል ብዛት የዝቅጠትን የውርደትን ካባ የለበሱ ነበሩ__ከዚያም ተውበት አደረጉና ከምርጥ ባሮች ተርታ ተሰልፈዋል።

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
አርበዒን 30ኛ ሐዲሥ
Ibnu Munewor
↪️አልአርበዑነ ነወዊያህ ከኢብኑ ረጀብ ጭማሬ ጋር↩️

↪️ ሐዲሥ ቁጥር –3⃣0⃣

🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር

🔺حفظه الله تعالى
https://t.me/Asselefya1
https://t.me/Asselefya1
💦 የአላህ መልእክተኛ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ።

አንደኛችሁ ኡዱህያ ማረድ ከፈለገ የዙልሂጃ ጨረቃ ከታየበት ሰአት ጀምሮ (ዙልሂጃ አስረኛው ቀን ላይ) እስኪያርድ ድረስ ፀጉሩም ሆነ ጥፍሩ እንዳይቆርጥ።
📚ሙስሊም ዘግቦታል።

↪️ ይህ ሀዲስ ኡዱህያ ለማረድ ያሰበ ሰው እስኪያርድ ጥፍሩ፣ ፀጉሩም ሆነ ማንኛውም ከሰውነት አካሉ የሆነ ነገር ማንሳት እንዴሌለበት ይጠቁማል።

👉ሆኖም ግን ጥፍሩ በጣም አድጎ አዛ ካደረገው፣ ወይም ፀጉሩ ረዝም ካስቸገረው፣ ቆስሎ ቁስሉን ማስወገድ ቢፈልግና ሌላም ለመቁረጥ ወይም ለማስወገድ አስቸጋሪ ሁኔታ ቢያጋጥመው መቁረጥ እንደሚችል ኡለማዎች ገልፀዋል።
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
የተክቢራ ሀብታም ሁን

💦አቡ ኡበይዳ አብደላህ ኢብኑ መስኡድ አላህ ይዘንለትና እንዲህ አለ።

አንድ ሰዉ ሰዎች በሚመላለሱበት መንገድ ላይ የተወሰኑ ዲናሮች ያሉበት ጨርቅ ቢዘረጋ ሁሉም ሰው ያለውን ገንዘብ ጥሎለት ቢያልፍና ሌላ ሰው ከጎኑ ቁጭ ብሎ ተክቢራ በማለት ሰዎችን ቢያሰማ የተክቢራው ባለቤት በዱንያም ሆነ በአሄራ ከዲናሩ ባለቤት የተሻለ ሀብታም ነው።
📚📙[‏حلية الأولياء (٤/٢٠٤)].

الله أكبر الله أكبر لا إله إلا الله الله أكبر الله أكبر ولله الحمد
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
◾️ተከታታይ የተንቢሀት ኪታብ ደርስ

↪️ ክፍል 4⃣1⃣ ↩️

↪️ የበሽታ ደም ሚፈሳት ሴት ፃም
↪️ አጠቃላይ የሴት ቀዷ አወጣጥ
↪️ የኡለማዎች ሒላፍ በተመለከተ
↪️ ቀዷ ሳታወጣ ረመዷን የገባባት ሴት

🔹ሼር በማድረግ እህቶቻችን እናንቃ

🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Kitabu Tewhid #16
Ibnu Munewor
↪️ ተከታታይ የኪታቡ ተውሒድ ደርስ

↪️ ክፍል 1⃣6⃣↩️

🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር

🔻حفظه الله تعالى
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
በእነዚህ ውብ ቀናቶች መልካም ስራን እናብዛ!!
Audio
♻️👇ተከታታይ የኹዝ አቂደተከ ደርስ

🩸እስቲጋሳን አስመልክቶ ዳሰሳ
🩸የእስቲአና አይነቶች የተወሳበት

《《ክፍል 1⃣0⃣》》

🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
04 ኢና ኩና ፊ ጃሂሊያ ሊሸይኽ ሷሊሕ አል—ፈውዛን
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
ተከታታይ የኪታብ ደርስ

↪️ኢና ኩና ፊ ጃሒሊያ

↪️ አዘጋጅ ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን

◾️ክፍል 4⃣

🎙 በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
تأثر الملك سلمان لتلاوة الشيخ خالد الجليل
تلاوات روحانية
↪️በቁርአን እንገሰፅ↩️

🌸ጣፋጭ የማለዳ የቁረአን ግብዣ🌸

↪️ቃሪእ ኻሊድ አልጀሊል

ከቁርአን ጋር እንኑር‼️

https://t.me/Asselefya1
https://t.me/Asselefya1
የጧት ዚክር

سُبْحَانَ اللهِ وَبِحَمْدِهِ: عَدَدَ خَلْقِهِ، وَرِضَا نَفْسِهِ، وَزِنَةَ عَرْشِهِ وَمِدَادَ كَلِمَاتِهِ. (3× إذا أصبح)

‘ ‹‹ለአላህ ጥራት ይገባው፡፡ ምስጋናም፡፡ በፍጡራኑ ቁጥር ልክ፤ ነፍሱ በወደደችው ልክ፤ በዙፋኑ ክብደት ልክ፤ በቃላቱ ብዛት ልክ፡፡›› ሦስት ጊዜ

اَللَّهُمَّ إِنِّيْ أَسْأَلُكَ عِلْمًا نَافِعًا، وَرِزْقًا طَيِّبًا، وَعَمَلاً مُتَقَبَّلاً. (إذا أصبح)

‹‹ኣላህ ሆይ! ጠቃሚ እውቀትን, መልካም የሆነ ሲሳይን, ተቀባይነት ያለውን ተግባርን እጠይቅሃለው፡፡››-

أَسْتَغْفِرُ اللهَ وَأَتُوْبُ إِلَيْهِ. (100× في اليوم)

‘አላህን ምህረትን እምፀ ናለሁ፡፡ወደርሱ በፀፀት እመለሳለሁ፡፡››- በቀን መቶ ጊዜ

اَللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ. (10×)
አላህ ሆይ! በነብዩ ላይ ሰላምታ አውርድ፡፡ ሰላም አስፍንም፡፡›› አሥር ጊዜ .’
https://t.me/Asselefya1
https://t.me/Asselefya1
Audio
◾️ተከታታይ የተንቢሀት ኪታብ ደርስ

↪️ ክፍል 4⃣2⃣ ↩️

↪️ ለሱና ፃም ባልን ማስፈቀድ
↪️ ሰኞና ሀሙስ መፃም በተመለከተ
↪️ የዙል ሂጃ አስር ቀናቶች መፃም
↪️ የአረፋና የአሹራ ቀናቶች መፃም
↪️ በወር ሶስት ቀናቶችን መፃም

🔹ሼር በማድረግ እህቶቻችን እናንቃ

🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w