💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
የሚወድሽ ሰዉ በየ ቀኑ  እንደሚወድሽ  የሚያረጋግጥልሺ  በምላሱ ሳይሆን በተግባሩ ነዉ።

=
የሱና ኡስታዞች መፀሀፍ ያገኛሉ!

ለበለጠ መረጃ በቀጥታ ወይም በውስጥ አናግሩን
📞 @Okaz0913511818
📞 0930611919

አድራሻችን አዲስ አበባ
ከአለም ባንክ ወደ ስልጤ ሰፈር አሊ መስጅድ በሚወስደው  ያገኙናል።

https://t.me/OkazHijab
https://t.me/OkazHijab
.

رَبَّنَا اغْفِرْ لَنَا ذُنُوبَنَا وَإِسْرَافَنَا فِي أَمْرِنَا وَثَبِّتْ أَقْدَامَنَا وَانصُرْنَا عَلَى الْقَوْمِ الْكَافِرِينَ

#تدبر_آية

=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#فائدة_قرآنية

▪︎أبشر يا حافظ القرأن ! -

🎙 الشيخ عبد السلام الشويعر حفظه الله
ዛሬ ጉዳችሁ ወጣ እእ ሚድያዉ በሙገሳ ያጨናነቃችሁ ሁላ ቱ የእናንተስ ከፋ እእ በወሬ ነፍ በተግባር ወፍ እ!

=
ፈገግታ ሱና ነው

አዕራቢዎቹ ተጣሉና:
አንደኛው: ‐ «በአንድ ጥፊ መዲና እንዳላደርስህ!» ብሎ ዛተ።
ሌላኛው ምናለ?: ‐ «አንድ ጥፊ ጨምርልኛ። ባንተ እጅ አላህ ሐጅ ፅፎልኝ ይሆናል!»
:
ፀባቸው ራሱ ደስ ሲል:
Forwarded from Dr. Seid Mussa
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
*ذَهَبَ الظَّمَأُ، وَابْتَلَّتِ الْعُرُوقُ، وَثَبَتَ الْأَجْرُ إِنْ شَاءَ اللَّهُ*
*الشيخ الدكتور أحمد محمد طاهر - وفقه الله*
መልካምነትሺን ኑሪዉ ራስሺን ሁኚ! ሰዎች መልካም ነች እንድሉሺ መልካም መሆንሽ ለማሳወቅ አትድከሚ ብቻ ኑሪዉ ራስሺ ሁነሺ እሺ!

✍️أم ...
=
t.me/abuUseyminabdurehman
🫧አዲስልብስ ለዒድ መግዛት እኛ ሴቶችን ያስደስተናል!

አንግዲህ ይህ የተከበረ ወር ረመዷን ናፍቀን ስጠብቀው ቆይተን አላህ በሰላም አድርሶን አሁን ደግሞ ማለቁ ነው

እና ለዒድ የምንገዛው ልብስ ምን አይነት ነው አላህን የሚያስቆጣ መሆን የለበት የሚሰትረን መሆን አለበት ያው የሴት ልጅ ውበቷ ኒቃብ ጅልባብ ነው ።ለአንድ ቀን ደስታ ብለን አላህን እንዳናስቆጣ መጠንቀቅ አለብን ሰለዚህ ስንገዛ ለብሰነው የአላህን ውዴታ የምናተርፍበት ልብስ ይሁን።

https://t.me/beytbnataselfyat
የሀሳብ አስተያየት መቀበያ ቅያሬ አድርጌለሁ በዛኛዉ መስመሬ ቶሎ ቶሎ ስለማልገባ መልእክታችሁ ላላየዉ ስለምችል በዚህኛዉ ብቅ ማለት ትችላላችሁ እሺ !ያኛዉ ከቻናሉ አንስቸዋለሁ ይሄኛዉ ለጥፌለሁ ✍️
↓↓↓
@Ass_selefyaa_bot
@Ass_selefyaa_bot
🛑👉ከእነዚህ 5ሰዎች አሁኑኑ ራቁ !
~

1↷ጊዜን ከሚያባክኑ !

2↷አሉታዊ አስተሳሰብ ካላቸዉ !

3↷ከቀናተኛ ሰዎች !

4↷ከሀሜተኛ ሰዎች !

5↷ሊጠቀሙብህ ከሚፈልጉ !

=
t.me/https_Asselefya1
ቁርአን ጁዝ ②⑤
الشيخ علي الحذيفي
ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!
∟∟∟∟∟∟∟∟∟∟∟∟∟

☞ጁዝ  ②⑤

🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله

«۞ከሱረቱል ፉሲለት አንቀፀ 47 እስከ ሱረቱል ጃሢያ አንቀፀ 37»

=
t.me/https_Asselefya1/18973
~

أيُّها المؤمنون جِدُّوا؛ فإنَّ أيام رمضان تتسارع ذهابًا، ونرجو الله أن تزيدنا منه اقترابًا، اللَّهمَّ بلِّغنا الختام، وارزقنا تمام الصِّيام والقيام.

💦
ጠንካራ ሁኚ...!
~

የቀደሙሽ ላይ ለመድረስ አስቁመሽ ሳይሆን እሮጠሽ ድረሺባቸዉ። 

=
ምንም ያህል ሰዎችን  በጥሩ ሁኔታ ብትይዣቸዉ እነሱ  የሚፈልጉት አይነት ሰዉ ካልሆንሽ ለእነሱ ብለሽ የምታደርጊዉ ነገር ሁሉ ምንም አይመስላቸዉም አብዘሀኛዉ ሰዎች አሁን ላይ ለራሳቸዉ ስሜት  እንጅ ሾለ አንች መስዋትነት ግድ የላቸዉም ።

=
t.me/https_Asselefya1