🗳ኢላሂ.....
• اللَّهُمَّ تسمعُ كلامي، وترَى مكاني، وتعلمُ سرِّي وعلانيتي، لا يخفى عليك شيءٌ من أمري، أنا البائسُ الفقيرُ، المستغيثُ المستجيرُ، والوَجلُ المُشفقُ، المقرُّ المعترفُ بذُنوبي،
أسألكَ مسألةَ المسكين، وأبتهلُ إليكَ ابتهالَ المُذنبِ الذَّليلِ، وأدعوكَ دُعاءَ الخائفِ الضريرِ، من خضعتْ لكَ رقَبتُهُ، وفاضتْ لكَ عيناهُ، وذلَّ جسدهُ، ورَغِمَ أنفهُ لكَ، اللَّهمَّ لا تجعلني بدُعائِكَ ربِّ شقيًا، وكُن بي رؤوفًا رحيمًا، يا خيرَ المسؤولين، ويا خيرَ المُعطينَ"
⤶ زاد المعاد لابن القيِّم (٢٨٧)
=

ኑማ ዛሬ ተቀበሉኝ
🌹አህለን ወሳህለን ያኡም ፋሩቅ ቤት ቤትሺ🌹
=
እንግዳ መጥቷል አቀባበል አድርጉ
ለተወሰነ ጊዜ ከሚድያ ጠፍታ የነበረችዉ የፋሩቅ እናት ዛሬ ተመልሳለች🌹 እንግድህ ብቻዬ አይደለሁም እሺ አለችኝ እህቴ አጋዥ ኢንሻ አላህ በጋራ መልካም ነገሮች የምናስተላልፍላችሁ ይሆናል ! እስከዛሬ በፓስቴ ያቃጠልኳችሁ ለሷ ተናግራችሁ ማስኮርኮም ይቻላል ህእ !🌹አህለን ወሳህለን ያኡም ፋሩቅ ቤት ቤትሺ🌹
ወደ ምትወጃት ቤትሺ በሰላም መመለስሽ ደስ ብሎኛል መልካም ጊዜ....!=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ – 08 ፈዳኢሉል ቁርአን
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
09 ፈዳኢሉል ቁርአን
አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
❝አዲስ ኪታብ ቂርአት❞
⏡⏡⏡⏡⏡
📔ኪታብ፦ «ፈዳኢሉል ቁርአን »
☞ ክፍል 09
⭞የኪታብ 𝐏𝐷𝑭 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/12650
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/https_Asselefya1
⏡⏡⏡⏡⏡
📔ኪታብ፦ «ፈዳኢሉል ቁርአን »
☞ ክፍል 09
⭞የኪታብ 𝐏𝐷𝑭 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/12650
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/https_Asselefya1
ትኩረትሺ የጎዳሺ ነገር ላይ ከሆነ ህመምሺ ሳያቋርጥ ይቀጥላል! ትኩረትሺ ከጉዳቱ ያገኘሺበት ትምህርት ላይ ከሆነ ግን ታድጊያለሺ !=
t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ኑማ ዛሬ ተቀበሉኝ እንግዳ መጥቷል አቀባበል አድርጉ ለተወሰነ ጊዜ ከሚድያ ጠፍታ የነበረችዉ የፋሩቅ እናት ዛሬ ተመልሳለች🌹 እንግድህ ብቻዬ አይደለሁም እሺ አለችኝ እህቴ አጋዥ ኢንሻ አላህ በጋራ መልካም ነገሮች የምናስተላልፍላችሁ ይሆናል ! እስከዛሬ በፓስቴ ያቃጠልኳችሁ ለሷ ተናግራችሁ ማስኮርኮም ይቻላል ህእ ! 🌹አህለን ወሳህለን ያኡም ፋሩቅ ቤት ቤትሺ🌹 ወደ ምትወጃት ቤትሺ በሰላም መመለስሽ ደስ…
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
አህለን ፊኪ ኦኽታየ!
➪በእኔ መጥፋት ያሰባችሁ የተጨነቃችሁ ውድ የሱና እህቶቼ ይሄው በሰላም ተመልሻለሁ። በተለይ የኢብኑ ተይሚያ ተማሪዎች የብዙወቻችሁ አካውንታችሁ ስለጠፋኝ በውስጥ መግባት አልቻልኩም!!
➙ረመዳናችንን ሁላችንም እንጠቀምበት በኢባዳችን ላይ እንጠንክር። ረመዳንን ፁመው ከተጠቀሙበት ያድርገን! በመልካም ዱዐችሁ አንረሳሳ።

➪መልካም ጓደኛ ሁለት ውብ የሂወት ኡደቶችን ይለግሰሀል"አንደኛው አዚህ ዱንያ ላይ ሲሆን" "ሁለተኛው ደግሞ ጀነት ውስጥ ይሆናል"
➩መልካም ጓደኞች «ወደ አሏህ መንገድ ይጠሩሀል» «ከጠፋህባቸው ይፈልጉሀል…» ከተዘናጋህ… አስታውሱሀል»
«…በዱአቸው ውስጥ ያስታውሱሃል» «ጀነት ውስጥ ፈልገውሀል። እናማ በእነዚህ ውድ በሆኑ ቀናቶች በዱዐ ላይ እንበርታ ዱአ ስናደርግ እንተዋወስ!
"አሏህ ሶሊሆቹን አድርጎ ከሶሊሆቹ ያወዳጀን ከሶሊሆቹ ጓደኞቻችን አይነጥለን በያሉበት ይጠብቅልን "

Forwarded from شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
👆👆👆👆👆👆👆የሸይኽ ተብየው የአቡዘር ሀሰን ፈታዋ በዚህ መልኩ ተግባር ላይ ዋለ👇👇👇
የኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር፡ የኡስታዝ ሳዳት ፡ኪታብ ሲያቃጥሉ ተመልከቱ!!!!
ግን እንዳትደነግጡ እንዳትተክዙም👉 የሸይኹል ኢስላም ኢብኑተይምያ ጥላቶች አይደለም ኪታቡን አሱን ለማቃጠል አስበው ነበር ግን የሸይኹ እውነታ አዚህ ደረሰ
ከሚገርመው ወላሂ እነሸምሱ ጉልታ አሁን ሁሉ ሊንኩን አያጠፉ የኢብኑ ሙነወርን ፅሁፍ ሸር ያረጋሉ የነሱ በማስመሰል ይጠቀሙበታል‼️ ሸኾቻችን እሚሎቸው እንዳይጥሱ ግን ኪታቡን አቃጠሉት።
ወላሂ ለብቻ ካገኟቸው ሊገሏቸው እንደሚችሉ አትጠራጠሩ ቢሞቱ እራሱ ባጋጣሚ እነሱን መጠርጠሬ አይቀርም አላህ ይጠብቃቸው
አህባሽ ይህን አላረገም ተብሊغ ይህን አላረገም
ነገራቶችን አለቦታው አጥባቂ ሰው ግን
ሶሀብች ላይ ድበር ያለፈና የገደሉባቸው አጋጣሚወች ብዙ ናቸው!!!!!
وفي سنن النسائي من حديث ابن عباس: أن رسول الله -صلى الله عليه وسلم- قال: إياكم والغلو في الدين، فإنما أهلك من كان قبلكم الغلو في الدين,
https://t.me/abu_hassan_aliy_yusuf

شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
👆👆👆👆👆👆👆የሸይኽ ተብየው የአቡዘር ሀሰን ፈታዋ በዚህ መልኩ ተግባር ላይ ዋለ👇👇👇 የኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር፡ የኡስታዝ ሳዳት ፡ኪታብ ሲያቃጥሉ ተመልከቱ!!!! ግን እንዳትደነግጡ እንዳትተክዙም👉 የሸይኹል ኢስላም ኢብኑተይምያ ጥላቶች አይደለም ኪታቡን አሱን ለማቃጠል አስበው ነበር ግን የሸይኹ እውነታ አዚህ ደረሰ ከሚገርመው ወላሂ እነሸምሱ ጉልታ አሁን ሁሉ ሊንኩን አያጠፉ የኢብኑ ሙነወርን ፅሁፍ…
ፋራ ሲሰለጥን
-------------
ጀዝባ ሲቀብጥና ፋራ ሲሰለጥን፡
ማቃጠል ነው ደስታው የመረጃን ሳጥን፡
ግን ሀቅ አይቆሽሽም ምን እንኳን ቢቀጥን፡
-------------------------
በዘረኝነት ውስጥ ገብቶ ተተብትቦ፡
ሀቅን እየጠላ ርክሰትን አንግቦ፡
ከኋላ ከፊቱ በስሜት ተከቦ፡
ጀዝባ ነቃሁኝ ሲል እንደዚህ ነው አቦ፡
-------------------------
ለሚሰራው ስራ አያገናዝብም፡
ተግባሩ ያስጠላል ማንንም አይስብም፡
መረጃ የማይወድ ሀሳብ የማይወጥን፡
አእምሮ ላለው ሰው ግቡ የማይመጥን፡
እንደዚህ ይሆናል ፋራ ሲሰለጥን፡
«በኑረዲን አል አረብ»
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
-------------
ጀዝባ ሲቀብጥና ፋራ ሲሰለጥን፡
ማቃጠል ነው ደስታው የመረጃን ሳጥን፡
ግን ሀቅ አይቆሽሽም ምን እንኳን ቢቀጥን፡
-------------------------
በዘረኝነት ውስጥ ገብቶ ተተብትቦ፡
ሀቅን እየጠላ ርክሰትን አንግቦ፡
ከኋላ ከፊቱ በስሜት ተከቦ፡
ጀዝባ ነቃሁኝ ሲል እንደዚህ ነው አቦ፡
-------------------------
ለሚሰራው ስራ አያገናዝብም፡
ተግባሩ ያስጠላል ማንንም አይስብም፡
መረጃ የማይወድ ሀሳብ የማይወጥን፡
አእምሮ ላለው ሰው ግቡ የማይመጥን፡
እንደዚህ ይሆናል ፋራ ሲሰለጥን፡
«በኑረዲን አል አረብ»
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
➩ባገኘነው አጋጣሚ ሁሉ ደጋግመን ልንለው ይገባል።
《اللهم إنك عفو تحب العفو فاعف عني》
➙አሏህ ሆይ! አንተ ይቅር ባይ ነህ ይቅር ባይነትም ትወዳለህና ይቅር በለኝ!!
《اللهم إنك عفو تحب العفو فاعف عني》
➙አሏህ ሆይ! አንተ ይቅር ባይ ነህ ይቅር ባይነትም ትወዳለህና ይቅር በለኝ!!
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ዉድ እና የተከበራችሁ ቤተሰቦቸ እንደት ናችሁልኝ መጥቻለሁ ጁሙዓ ለት ምሽት ድንገት ቤታችን ኢንተርኔት ተቋርጦ ነበረ አሁን ተስተካክሏል ተመልሻለሁ ደግዬ ናችሁ አይደለ !? ተናፍቃችሁል !?
✍️ أم عثيمين بنت أراغاو
=
ዉድ እና የተከበራችሁ ቤተሰቦቸ እንደት ናችሁልኝ መጥቻለሁ ጁሙዓ ለት ምሽት ድንገት ቤታችን ኢንተርኔት ተቋርጦ ነበረ አሁን ተስተካክሏል ተመልሻለሁ ደግዬ ናችሁ አይደለ !? ተናፍቃችሁል !?
✍️ أم عثيمين بنت أراغاو
=
🗳አማናን መጠበቅ!
~
=
t.me/https_Asselefya1
~
ባል ስለ ሚስቱ የማይጨነቅ ከሆነ አለባበሷ፣ አነጋገሯን፣ ለዉጧን ፣ የማይከታተል ከሆነ እንደፈለገች ስትሆን አይቶ ዝም የሚል ከሆነ፣ የደረሰች ሴት ልጁ እንደ ህፃን የሚያደርጋት የሚያቀብጣት ከሆነ ያን አይቶ ምንም የማይል ምንም የማይቀይር ለአላህ ብሎ የማይቆጣ ተይ የማይል ከሆነ አማና በልቷል !!=
t.me/https_Asselefya1
شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
👆👆👆👆👆👆👆የሸይኽ ተብየው የአቡዘር ሀሰን ፈታዋ በዚህ መልኩ ተግባር ላይ ዋለ👇👇👇 የኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር፡ የኡስታዝ ሳዳት ፡ኪታብ ሲያቃጥሉ ተመልከቱ!!!! ግን እንዳትደነግጡ እንዳትተክዙም👉 የሸይኹል ኢስላም ኢብኑተይምያ ጥላቶች አይደለም ኪታቡን አሱን ለማቃጠል አስበው ነበር ግን የሸይኹ እውነታ አዚህ ደረሰ ከሚገርመው ወላሂ እነሸምሱ ጉልታ አሁን ሁሉ ሊንኩን አያጠፉ የኢብኑ ሙነወርን ፅሁፍ…
ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ራጅዑን!
~
የሰዉን ልጅ ገል የሚሰድ እንደ ጭፍን መከልት ያለ በሽታ የለም! አላሁመ ሙስተአን!
ግን እወቁ መፀሀፉ ብታቀጥሉት ምንም ቅንጣት ኡስታዞቻችንን አትጎዷቸዉም! ምክንያቱም ፀሀይን መጋረድ አትችሉም ! ገና ታሪክ ይሰራሉ አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይወፍቅልን ! እናተ ዘንድ ያለ ብታቃጥሉ ገንዘባችሁንም አብራችሁ እንዳቃጠላችሁ እወቁ !! ሚሊዎኖች ዘንድ መፀሀፎቹ አሉ! ለአለም ተዳርሰዋል በነሱ ሰበብ ብዙዎች ሂወታቸዉ ተቀይሯል!
مُوتُوا۟ بِغَیۡظِكُمۡ !!
በጩሀት አላችሁ አላችሁ ግን ምንም ፍሬ ስላላገኛችሁ ደግሞ መፀሀፍ ማቃጠል ጀመራችሁ !? የመጨረሻችሁ ነገር ያሰጋል ወደየት እንደምትሄዱ ቀጥላችሁ አላህ ያቅናችሁ ያቅናን በጭፍን ከመከተል አላህ ይጠብቀን ኣሚን !!

ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ራጅዑን! ~ የሰዉን ልጅ ገል የሚሰድ እንደ ጭፍን መከልት ያለ በሽታ የለም! አላሁመ ሙስተአን! ግን እወቁ መፀሀፉ ብታቀጥሉት ምንም ቅንጣት ኡስታዞቻችንን አትጎዷቸዉም! ምክንያቱም ፀሀይን መጋረድ አትችሉም ! ገና ታሪክ ይሰራሉ አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይወፍቅልን ! እናተ ዘንድ ያለ ብታቃጥሉ ገንዘባችሁንም አብራችሁ እንዳቃጠላችሁ እወቁ !! ሚሊዎኖች ዘንድ መፀሀፎቹ አሉ!…
🛑👉በመጨረሻም መልእክቴ "፦
ሰዉን በጭፍን አንከተልም። የኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር እና የኡስታዝ ሳዳት መፀሀፎች ዉስጣቸዉ ያነበባቸዉ ያቃል ምን እንዳለ እንደዉም አቃጣዬቹ ራሱ ጭልጥ አድርገዉ አንብበዉ ጭፍን ጥላቻ ስላለባቸዉ ነዉ ወደ ማቃጠል የሄዱ እንጅ ሌላ አይደለም! ! እማ የእነዛኞቹ መፀሀፍ መች አቃጠሉ የሁለቱ ብርቅዬ ኡስታዞች ጥላቻ ስላለባቸዉ ብቻ ለይተዉ ያቃጠሉ ነዉ።
مُوتُوا۟ بِغَیۡظِكُمۡ ‼️
🛑👉
አሁን ቀጥታ ወደ ነባር ትዉዉሳችን፣ ፈገግታችን እሄዳለሁኝ መልካም ጊዜ.... ✍️
=
ሰዉን በጭፍን አንከተልም። የኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር እና የኡስታዝ ሳዳት መፀሀፎች ዉስጣቸዉ ያነበባቸዉ ያቃል ምን እንዳለ እንደዉም አቃጣዬቹ ራሱ ጭልጥ አድርገዉ አንብበዉ ጭፍን ጥላቻ ስላለባቸዉ ነዉ ወደ ማቃጠል የሄዱ እንጅ ሌላ አይደለም! ! እማ የእነዛኞቹ መፀሀፍ መች አቃጠሉ የሁለቱ ብርቅዬ ኡስታዞች ጥላቻ ስላለባቸዉ ብቻ ለይተዉ ያቃጠሉ ነዉ።
እንግድህ ቻሉት እነሱ አላህዬ ሰጥቷቸዋል ዒልም ከአደብ ጋር የሰዎች ሙሀባም ወፍቋቸዋል ይሄ የአላህ ችሮታ ነዉ ምንም ማድረግ አይቻል። مُوتُوا۟ بِغَیۡظِكُمۡ ‼️
🛑👉
እህቶች ሆይ እንደዉ ቅድሚያ ቁጭ ብለን እንቅራ ረድ ከማሯሯጥ ራሳችንን እናቅብ! ስለማይጠቅመን ረድ የሚደራረጉ በእዉቀታቸዉ ነዉ እኛ ግን ያለ እዉቀት ከማጨብጨብ እንራቅ ! ሰዉን በጭፍን መከተል ምንም አይጠቅምም መጨረሻዉ የከፋ ነገር ላይ ይጥለናል ! እና አንገታችን ደፍተን እንቅራ ነዉ በዒልም እንታጠቅ የመጣሁ ሁሉ እያወዛወዘ ሊወስደን አይችልም ትክክለኛ መሳሪያ(ዒልም)ካለን ። በዚህ ጉዳይ ላልመለስ እችላለሁ እንደ አስፈላጊነቱም ልመለስ እችላለሁ።አሁን ቀጥታ ወደ ነባር ትዉዉሳችን፣ ፈገግታችን እሄዳለሁኝ መልካም ጊዜ.... ✍️
=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
الشيخ علي الحذيفي – ቁርአን ጁዝ ⑲
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቁርአን ጁዝ ⑳
الشيخ علي الحذيفي
ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!
∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼
☞ጁዝ ⑳
🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله
«۞ከሱረቱል ነምልአንቀፀ 56 እስከ ዓንከቡት ነምል አንቀፀ 45»
=
t.me/https_Asselefya1/18888
∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼
☞ጁዝ ⑳
🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله
«۞ከሱረቱል ነምልአንቀፀ 56 እስከ ዓንከቡት ነምል አንቀፀ 45»
=
t.me/https_Asselefya1/18888
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
🛑👉ካላፈርክ ያሻህን ስራ ! ~ وَعَنْ أبي مسْعُودٍ عقبة بن عمرو الأنْصَارِيِّ البدري رَضِيَ اللّٰـهُ عَنْه قَالَ: قَالَ النَّبيُّ ﷺ: إنَّ مِمَّا أدْرَكَ النَّاسُ مِنْ كَلامِ النُّبُوَّةِ الأولَى: إذَا لَمْ تَسْتَحِ فَاصْنعْ مَا شِئْتَ : رواهُ البخاري ⃝👉የአንሷር ጎሳ አባልና…
🛑👉እመንና ቀጥ በል !
~
ከአቡ ዐምር _አቡ ዐምራ ነዉም ተብሏል፦ ሱፍያን ኢብኑ ዐብዲላህ ረዲየለሁ አንሁ ተይዞ" የአላህ መልእክተኛ ሆይ! በኢስላም ዉስጥ ካንተ ዉጭ ሌላን የማልጠይቅበትን ነገር ንገረኝ" አልኳቸዉ ። እሳቸዉም "በአላህ አመንኩ በልና ከዚያ ቀጥ በል"አሉኝ። ሙስሊም ዘግበዉታል።( 38)
⁍ትንሺ ማብራሪያ፦
إِنَّ ٱلَّذِینَ قَالُوا۟ رَبُّنَا ٱللَّهُ ثُمَّ ٱسۡتَقَـٰمُوا۟ تَتَنَزَّلُ عَلَیۡهِمُ ٱلۡمَلَـٰۤىِٕكَةُ أَلَّا تَخَافُوا۟ وَلَا تَحۡزَنُوا۟ وَأَبۡشِرُوا۟ بِٱلۡجَنَّةِ ٱلَّتِی كُنتُمۡ تُوعَدُونَ }
«እነዚያ "ጌታችን አላህ ነዉ"
☞"በአላህ አመንኩ በል" የሚለዉ አላህ እንድታምኑ ባዘዛችሁ ነገሮች በሙሉ ማመንን ያጠቃልላል። "ከዚያም ቀጥ በል" የሚለዉ ለአላህ ትእዛዛት ታዛዥነትንና ፀናትን ይጠይቃል። ስለዚህ ኢማንና ኢስቲቃማ ባንድ ላይ ሲደመሩ የኢስላም ሃይማኖትን መርሆችና ህግጋት ያጠቃልላሊ። ከሐዲሱ የነብዩﷺ በአጭር ቃላት ሰፊ መልእክት የማስተላለፍ ክህሎት የሚያሳይ ነዉ።
⁍ከሐዲሱ የሚወሰዱ ቁም ነገሮች፦
⳼
⳼ ፀናት ከኢማን ጋር ተደምሮ ያለዉ ዋጋ እጅግ የላቀ እንደሆነ!
⳼
=
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
http://t.me/https_Asselefya1
http://t.me/https_Asselefya1
~
عن أبي عمرو وقيل أبي عمرة سفيان بن عبد الله ، رضي الله عنه قال : قلت : يا رسول الله ، قل لي في الإسلام قولا لا أسأل عنه أحدا غيرك ، قال : ( قل آمنت بالله ، ثم استقم ) رواه مسلم
ከአቡ ዐምር _አቡ ዐምራ ነዉም ተብሏል፦ ሱፍያን ኢብኑ ዐብዲላህ ረዲየለሁ አንሁ ተይዞ" የአላህ መልእክተኛ ሆይ! በኢስላም ዉስጥ ካንተ ዉጭ ሌላን የማልጠይቅበትን ነገር ንገረኝ" አልኳቸዉ ። እሳቸዉም "በአላህ አመንኩ በልና ከዚያ ቀጥ በል"አሉኝ። ሙስሊም ዘግበዉታል።( 38)
⁍ትንሺ ማብራሪያ፦
በኢስላም ዉስጥ ካንተ ዉጭ ሌላን የማልጠይቅበት"የሚለዉ ከሳቸዉ በኋላ የሌላ አካል ትንታኔ የማይሻ ጠቅላይና ግልፀ የሆነ ምክር ማለት ነዉ። መልእክቱ የሚከተለዉ የቁርአን አንቀፀ መልእክት ነዉ። إِنَّ ٱلَّذِینَ قَالُوا۟ رَبُّنَا ٱللَّهُ ثُمَّ ٱسۡتَقَـٰمُوا۟ تَتَنَزَّلُ عَلَیۡهِمُ ٱلۡمَلَـٰۤىِٕكَةُ أَلَّا تَخَافُوا۟ وَلَا تَحۡزَنُوا۟ وَأَبۡشِرُوا۟ بِٱلۡجَنَّةِ ٱلَّتِی كُنتُمۡ تُوعَدُونَ }
«እነዚያ "ጌታችን አላህ ነዉ"
ያሉና ከዚያም ቀጥ ያሉት "አትፍሩ፣አትዘኑም፣በዚያችም ተስፋ ቃል ትደረግላችሁ በነበረችዉ ጀነት ተበሰሩ! በማለት በነሱ ላይ መላእክት ይወርዳሉ።( ፉስሲለት:30)☞"በአላህ አመንኩ በል" የሚለዉ አላህ እንድታምኑ ባዘዛችሁ ነገሮች በሙሉ ማመንን ያጠቃልላል። "ከዚያም ቀጥ በል" የሚለዉ ለአላህ ትእዛዛት ታዛዥነትንና ፀናትን ይጠይቃል። ስለዚህ ኢማንና ኢስቲቃማ ባንድ ላይ ሲደመሩ የኢስላም ሃይማኖትን መርሆችና ህግጋት ያጠቃልላሊ። ከሐዲሱ የነብዩﷺ በአጭር ቃላት ሰፊ መልእክት የማስተላለፍ ክህሎት የሚያሳይ ነዉ።
⁍ከሐዲሱ የሚወሰዱ ቁም ነገሮች፦
⳼
ሶሐቦች ከነብዩ ﷺ ምክር ለመዉሰድ ምን ያክል ይቋምጡ እንደነበር !
⳼ ፀናት ከኢማን ጋር ተደምሮ ያለዉ ዋጋ እጅግ የላቀ እንደሆነ!
⳼
ፀናት ልክ እንደ ኢማን እስከ ህይወት ፍፃሜ ድረስ አብሮ ሊዘልቅ እንደሚገባ ከሐዲሱ እንማራለን።
=
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
http://t.me/https_Asselefya1
http://t.me/https_Asselefya1
ከፍቅር እዝነት ይቀድማል !
=
t.me/https_Asselefya1
ምክንያቱም ፍቅር ተፈጥሮ ነዉ እዝነት ግን ተሰጦ ነዉ። ጨካኝም ማፍቀር ይችላል። ማዘን ግን አይችልም።=
t.me/https_Asselefya1
ኹጥባ «የረመዷን ወር ስንብት እናዘካተል ፊጥር»
«አቡ ረይስ» ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
🗳
🫧👉በድጋሜ የተለጠፈ !!
🎙በአቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
=
t.me/abu_reyyis_arreyyis
t.me/abu_reyyis_arreyyis
የረመዷን ወር ስንብት እና የዘካተል ፊጥር ብይኖች..!!
🫧👉በድጋሜ የተለጠፈ !!
🎙በአቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
=
t.me/abu_reyyis_arreyyis
t.me/abu_reyyis_arreyyis
🫧አብሽሪ !
~
=
t.me/https_Asselefya1
~
ችግር ባጋጠመሺ ጊዜ የጌታሺን አንጅ የችግርሺን ትልቅነት አታስቢ በእርሱ ሀይልና ጥበብ የማይፈታ ችግር የለምና !! =
t.me/https_Asselefya1