💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ምሽቱ ፀጥ ሲል አረፍ ሲል ጎኔ ድምፅሽ በሹክሹክታ ይመጣል ወደኔ ለብቻዬ ስሆን ሲከፋኝ ታውቂያለሽ ፍቅሬ በዚህ ስዓት ታስፈልጊኛለሽ፣

ሚስት  ቤተሰቦቿን ለመዘየር ሂዳ ቶሎ እንድትመለስ የሚያደርግ የባል ግጥም¡  የወንዶች ሙድ ዉስጧ እንድባባ አድርጓት ቁጭ እ¡

t.me/Bint_Seid_Al_kelaliya
በሉ እስኪ ፈገግ በሉ ....!
~

የአብዘሀኞቻችን ሸቃሎች ሂወት ታሪክ ነዉ እእእ !

=
.

وَمَنْ عِندَهُ لَا يَسْتَكْبِرُونَ عَنْ عِبَادَتِهِ وَلَا يَسْتَحْسِرُونَ {19} يُسَبِّحُونَ اللَّيْلَ وَالنَّهَارَ لَا يَفْتُرُونَ.

#تدبر_آية

=
Audio
لا تزكي نفسك مهما بلغت صلاحا !

الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله
=
t.me/abu_reyyis_arreyyis
🛑👉ታገሉ በርቱ ያ ጀመአ....

اجتهدوا في العشر الأواخر من رمضان  لعلها تكون آ؎ع ؚشع تلقونها في هذه الدنيا..!

- الشيخ محمد سعيد رسلان .

=
🛑👉ከሴት ጋር መመሳሰል ያስረግማል ! በአነጋገር፣ በአለባበስ፣  የሴት መለያ በሆነ ነገር ከሴት ጋር  መመሳሰል ያስረግማል።  እጃቸዉ ጌጥ የሚያደርጉ ከሴት ጋር የሚመሳሰሉ ድምፃቸዉ እንደ ሴት የሚያደርጉ  እርምጃቸዉ እንደ ሴት የሚያደርጉ  ፀጉርን እንደ ሴት አስረዝመዉ  ልክ እንደ ሴት ተንከባክበዉ ተተኩሰዉ  የሚሄዱ ሴታ ሴት ወንዶች የበዙበት ዘመን ላይ ደርሰናል።

【ወንድ ሁን አላህ ወንድ አድርጎ ከፈጠረህ !】

❍ በባህሪ
❍ በስነምግባር
❍ በዉሳኔ

❍
በአረማመድህ
❍ በአነጋገርህ
❍ በአለባበስህ ወንድ ሁን !


🛑👉ሴት መስለህ ወንዶችን ቁጥራቸዉን አታሳንስ ! የወንድ እጥረት እንጅ የሴት እጥረት ገጥሞናል አልተባለም።   የአላህን ተፈጥሮ መቀየር የሸይጧን ሾል ነዉ። የሸይጧንን መንገድ የተከተለ ሰዉ ይዋረዳል ያፍራል ይከስራል።

∼ከደርስ የተወሰዴ!
=
http://t.me/https_Asselefya1
ቁርአን ጁዝ ⑲
الشيخ علي الحذيفي
ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!
∟∟∟∟∟∟∟∟∟∟∟∟∟

«الليلة  (⑲)  رمضان ٥٤٤ټ

☞ጁዝ  ⑲

🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله

«۞ከሱረቱል ፉርቃን አንቀፀ 21እስከ ሱረቱል  ነምል  አንቀፀ 55Âť

=
t.me/https_Asselefya1/18851
ስለቅናት ያለን የተዛባ አመለካከት እጅጉኑ የሚደንቅ ነው :: እውነቱን ልንገርሽ ከሌሎች ወንዶች ጋር ስታወሪ ቅር ካላለው ድሮውንም አልወደደሽም ; ከሌሎች ሴቶች ጋር መሆንህ ካላስከፋት እወድሃለሁ ያለችህ የውሸቷን ነው :: ከእውነተኛ ፍቅር መገለጫዎች መካከል ግንባር ቀደሙ ቅናት ነው :: ቅናት የተፈቃሪውን ሙሉ ማንነት የግላችን ብቻ ለማድረግ ከማሰብ የሚመነጭ እውነተኛ የፍቅር ስሜት እንጂ ከፊሎች እንደሚያስቡት ጥርጣሬ አይደለም :: እያወራሁ ያለሁት ስለ እውነተኛ ፍቅር መሆኑን ልብ ይሏል :: እናንተ ፍቅር ብላችሁ የምትጠሩት እፍ እፍን እዚያው.....
🌐 t.me/abdu_rheman_aman
🛑👉የጎዳና ላይ ኢፍጧር.....!
~

ኢስላም ደስ ያለንን ሁሉ ማድረግ አይደለም። ቁርአን የፈቀደዉን ሸሪዓ የፈቀደዉን የእዉቀት ባለቤቶች ግራ ቀኙ አይተዉ ያፀደቁትን ማድረግ የሆነ ጊዜ ላይ ይደረግ እንኳን ቢባል ጉዳቱ አመዝኖ ጎጂነቱ ከጊዜ በኋላ ጎልቶ ወጥቶ ይቅር ከተባለ ስሜትን ለኢስላም ተገዥ በማድረግ መተዉ ያለበትን ሁሉ መተዉ ነዉ።

=
t.me/https_Asselefya1
ኢማም ኢብኑል-ጀውዚይ ( አላህ ይዘንላቸውና፦

"ፈረስ እንኳ የእሽቅድድም ሜዳ ላይ የመጨረሻው ዙር ላይ ሲደርስ ኀይሉን አሟጦ ተጠቅሞ ሌሎች ፈረሶችን በመቅደም ከግቡ ላይ ቀድሞ ለመድረስ ይጥራል" ፣እነሆ ከፈረስ በላይ እንጂ በታች ልንሆን ፈፅሞ አይገባምና እኛም ወደ ጀነት በሮች በመልካም ስራ ልንሽቀዳደም ይገባናል፡፡” ይላሉ

አላህ ይወፍቀን!
ጥቂት ነጥቦች ስለ ኢዕቲካፍ!
~
* ትርጓሜው፦ ለአላህ ዒባዳ ለመፈፀም በማሰብ መስጂድ ውስጥ መቆየት ማለት ነው።
* ብይኑ፦ በቁርኣን በሱና የተረጋገጠ ሙስተሐብ (የተወደደ) ዒባዳ ነው። ስለት ለተሳለበት ሰው ግዴታ ይሆናል። አዕቲካፍ ለሴቶችም የተፈቀደ ነው።
* አላማው፦ ልብንም አካልንም ስብስብ አድርጎ በዒባዳ መጠመድ ነው። ኢዕቲካፍ የገባ ሰው ከትርፍ ወሬ፣ ከትርፍ ቅልቅል፣ ከትርፍ እንቅልፍ መቀነስ ይገባል።
* ጊዜው፦ አብዛኞቹ ዑለማእ ዘንድ በረመዷንም ይሁን ከረመዷን ውጭ መፈፀም ይቻላል። በላጩ ጊዜ ግን ረመዷን ነው። ከረመዷንም የመጨረሻዎቹ አስሮቹ የበለጡ ናቸው።
* ቦታው፦ ለወንድም ይሁን ለሴት መስጂድ ውስጥ ብቻ ነው።
* የጀመረ ሰው መጨረስ ግዴታ ነው? የሚያስገድድ ማስረጃ የለም።
* ዝቅተኛው ጊዜ ምን ያህል ነው? ገደብ የለውም። ያሰኘውን መጠን ያክል ነይቶ መቀመጥ ይችላል።
* ኢዕቲካፍ የገባ ሰው ለመፀዳዳት መውጣት ይችላል። የታመመን ለመጠየቅ፣ ጀናዛ ለመሸኘትና መሰል ጉዳዮች ግን አይወጣም። ግንኙነት፣ ግብይት፣ ስራ መስራት አይቻልም። ኢዕቲካፍ ላይ እያለ የታመመ ሰው መታገስና መቆየት የሚችል ከሆነ መውጣት የለበትም።
* የረመዷን የመጨረሻዎቹን አስር መግባት የፈለገ መቼ ይጀምር? የረመዷን 20ኛው ቀን ፀሐይ ስትጠልቅ።
* የሚወጣበት ደግሞ ረመዷን ተጠናቆ የዒድ ሌሊት ሲገባ ነው። ወላሁ አዕለም።

=
* ቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor
* ፌስቡክ፦ https://www.facebook.com/Ibnu.Munewor?mibextid=ZbWKwL
* ዋትሳፕ፦ https://whatsapp.com/channel/0029VaA3X1e5kg7BlsJboa2M
Forwarded from Dr. Seid Mussa
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
*ذَهَبَ الظَّمَأُ، وَابْتَلَّتِ الْعُرُوقُ، وَثَبَتَ الْأَجْرُ إِنْ شَاءَ اللَّهُ*

*الشيخ الدكتور أحمد محمد طاهر - وفقه الله*
🗳ኢላሂ.....

• اللَّهُمَّ تسمعُ كلامي، وترَى مكاني، وتعلمُ سرِّي وعلانيتي، لا يخفى عليك شيءٌ من أمري، أنا البائسُ الفقيرُ، المستغيثُ المستجيرُ، والوَجلُ المُشفقُ، المقرُّ المعترفُ بذُنوبي،
أسألكَ مسألةَ المسكين، وأبتهلُ إليكَ ابتهالَ المُذنبِ الذَّليلِ، وأدعوكَ دُعاءَ الخائفِ الضريرِ، من خضعتْ لكَ رقَبتُهُ، وفاضتْ لكَ عيناهُ، وذلَّ جسدهُ، ورَغِمَ أنفهُ لكَ، اللَّهمَّ لا تجعلني بدُعائِكَ ربِّ شقيًا، وكُن بي رؤوفًا رحيمًا، يا خيرَ المسؤولين، ويا خيرَ المُعطينَ"

‏‌‏⤜ ‏زاد المعاد لابن القيِّم (٢٨٧)
=
ኑማ ዛሬ ተቀበሉኝ እንግዳ መጥቷል አቀባበል አድርጉ
ለተወሰነ ጊዜ ከሚድያ ጠፍታ የነበረችዉ የፋሩቅ እናት ዛሬ ተመልሳለች🌹 እንግድህ ብቻዬ አይደለሁም እሺ አለችኝ እህቴ አጋዥ ኢንሻ አላህ በጋራ መልካም ነገሮች የምናስተላልፍላችሁ ይሆናል ! እስከዛሬ በፓስቴ ያቃጠልኳችሁ ለሷ ተናግራችሁ ማስኮርኮም ይቻላል ህእ !


🌹አህለን ወሳህለን ያኡም ፋሩቅ ቤት ቤትሺ🌹 ወደ ምትወጃት ቤትሺ በሰላም መመለስሽ ደስ ብሎኛል መልካም ጊዜ....!

=
09 ፈዳኢሉል ቁርአን
አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
❝አዲስ  ኪታብ  ቂርአት❞
⏡⏡⏡⏡⏡

📔ኪታብ፦ «ፈዳኢሉል ቁርአን »

☞ ክፍል  09

⭞የኪታብ  𝐏𝐷𝑭 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/12650

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

    ↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/https_Asselefya1
ትኩረትሺ የጎዳሺ ነገር ላይ ከሆነ ህመምሺ ሳያቋርጥ ይቀጥላል! ትኩረትሺ ከጉዳቱ ያገኘሺበት  ትምህርት ላይ  ከሆነ ግን  ታድጊያለሺ !

=
t.me/https_Asselefya1
ለፈገግታ ያክል ነዉ!
~

ሁሉም ያልፋል አንቺ ግን በኛ ሰፈር አታልፊም!

ከሚድያ ስዘዋወር ፈገግ ያደረገችኝ ፁሁፍ ነች!

=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ኑማ ዛሬ ተቀበሉኝ እንግዳ መጥቷል አቀባበል አድርጉ ለተወሰነ ጊዜ ከሚድያ ጠፍታ የነበረችዉ የፋሩቅ እናት ዛሬ ተመልሳለች🌹 እንግድህ ብቻዬ አይደለሁም እሺ አለችኝ እህቴ አጋዥ ኢንሻ አላህ በጋራ መልካም ነገሮች የምናስተላልፍላችሁ ይሆናል ! እስከዛሬ በፓስቴ ያቃጠልኳችሁ ለሷ ተናግራችሁ ማስኮርኮም ይቻላል ህእ ! 🌹አህለን ወሳህለን ያኡም ፋሩቅ ቤት ቤትሺ🌹 ወደ ምትወጃት ቤትሺ በሰላም መመለስሽ ደስ…
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

አህለን ፊኪ ኦኽታየ!

➪በእኔ መጥፋት ያሰባችሁ የተጨነቃችሁ ውድ የሱና እህቶቼ ይሄው በሰላም ተመልሻለሁ። በተለይ የኢብኑ ተይሚያ ተማሪዎች የብዙወቻችሁ አካውንታችሁ ስለጠፋኝ በውስጥ መግባት አልቻልኩም!!

➙ረመዳናችንን ሁላችንም እንጠቀምበት በኢባዳችን ላይ እንጠንክር። ረመዳንን ፁመው ከተጠቀሙበት ያድርገን! በመልካም ዱዐችሁ አንረሳሳ።