💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
አንችነትሺን አንድ ሰዉ ላይ ስታገኝ ከሁሉም ሰዉ ገለል ትያለሽ !ያ....አንድ ሰዉ ለአንቺ ሙሉ ሰዉ ነዉና !

=
t.me/https_Asselefya1
ጠቃሚ ኢስላማዊ ትምህርቶች
ወንድ ከወደደሽ...! ~ ወንድ ከወደደሽ ፣እንኳን ችላ ሊልሽ፣ ስላች ቀን ከሌት ሁሌ ባወራልሽ፣ የት ገባሽ ወዴት ነሽ እያለ ባላለሽ፣ ሽማግሌ ልላክ በይ የግሌ ላርግሽ፣ ካንች ወዷ ቆንጆ የት ላገኝ ብለሽ ፣ እያለ ሰባብኮ ከቤት ባላስገባሽ፣ በድንቅ ዉብ ቃሎች እያሰማመረሽ፣ ለዘመድ አዝማዱ ወደድኩኝ እያለሽ፣ የለለ ማስመሰል ዉሸት ሲነዛብሽ፣ መታመን ልማድሽ ፣አዉቃለሁ የዋህ ነሽ፣ ዉስጥሽ እየደማ አይንሽ…
⇅
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
☞«ሐዲሱ  ያለዉ የላቀ ደረጃ ፦ Âť ኢብኑ ረጀብ ረሂመሁሏህ እንድህ ይላሉ፦  ይሄ ሀድስ ትልልቅ አደራዎችንና አንገብጋቢ የሆኑ  ጠቅላይ የእምነት መርሆች  አካቶ የያዘ ነዉ።  እንድየዉም ከምሁራን አንዱ እንድህ ብሏል፦  ይህን  ሓዲስ  ሳስተዉል በጣም ከመደመሜ የተነሳ  ልበር ቀረብኩኝ። ይሄንን ሀዲስ  አለመገንዘብና በበቂ ሁኔታ አለመረዳት  ምንኛ የሚያሳዝን ነዉ!  [ጃሚዑል ዑሉም ወልሐኪም:200] «ከሐዲሱ…
🛑👉ካላፈርክ ያሻህን ስራ !
~

وَعَنْ أبي مسْعُودٍ عقبة بن عمرو الأنْصَارِيِّ  البدري رَضِيَ اللّٰـهُ عَنْه قَالَ: قَالَ النَّبيُّ : ŘĽŮ†Ů‘ŮŽ مِمَّا أدْرَكَ النَّاسُ مِنْ كَلامِ النُّبُوَّةِ الأولَى: إذَا لَمْ تَسْتَحِ فَاصْنعْ مَا شِئْتَ : رواهُ  البخاري

⃝👉የአንሷር ጎሳ አባልና በድር ላይ የተዋጉ ከሆኑት አቡ መስዑድ ዑቅባ  ኢብኑ ዐምር ተይዞ የአላህ መልእክተኛ  እንድህ ብለዋል አሉ፦   ሰዎች ካገኙት  የቀደምት ነብያዊ ንግግር ዉስጥ አንዱ "ካላፈርክ ያሻህን ሾል! የሚለዉ ነዉ ! (ቡኻሪ ዘግበዉታል ። 3483)


🛑👉ትንሺ ማብራሪያ፦

⁌ የዚህን ሐዲስ መልእክት በተመለከተ  ከዑለማዎች ሁለት እይታዎች ተንፀባርቀዋል። እነሱም፦

🛑👉አንዱ፦ መልእክቱ ዛቻ ነዉ የሚል ነዉ። ሰዎችን ከጥፋት የሚያቅባቸዉ ሐያእ(አይናፋርነት) ነዉ። የማያፍር ሰዉ ያሻዉን ወንጀልና ብልግና ከመስራት አይመለስም። ስለዚህ እፍረተ ቢስ በመሆንህ ከጥፋት የማትመለስ ከሆንክ መንገዱ ጨርቅ ያድርግልህ። ግን እወቅ! ኋላ የእጅህን ታገኘዋለህ።

🛑👉ሁለተኛዉ መልእክት፦ ልትሰራዉ የምትፈልገዉ ስራ ከአላህም ከሰዎችም ዘንድ አሳፋሪ እንዳልሆነ ከተረዳህ መልካም ስራ ነዉ ፈፀመዉ የሚል ነዉ።

【«ከሐዲሱ የሚወሰዱ ቁም ነገሮች፦»】

☞አይናፋርነት ከጥንት ጀምሮ በቅብብሎሺ ለኛ የተላለፈ ድንቅ ነብያዊ እሴት እንደሆነ!

☞አይናፋርነቱ የበዛ መልካም ነገሩ የበዛ፣እፍረቱ የቀለለ ደግሞ ክፋቱ የበዛ እንደሆነ !

☞ነፍስያዉ ያሰኘዉን ሁሉ ደንታ ሳይሰጠዉ የሚፈፅም ሰዉ እፍረቱ(አይናፋርነቱ)የተሟጠጠ ደረቅ እንደሆነ ከሐዲሱ እንማራለን !

☞አይናፋርነት ብዙዎችን ከወንጀል የሚያቅብ እንደሆነ እፍረትን ማጣት ክፋት ላይ እንደሚጥል ከሐዲሱ እንማራለን ።

🛑👉ማሳሰቢያ፦ አይናፋርነት ሁለት አይነት ነዉ። ሸሪዐዊ እና ከንቱ የሆነ። ሸሪዐዊ አይናፋርነት  ለመልካም የሚያነሳሳ እና  ከክፋት የሚገታ የፈጣሪ ልጓም ነዉ። ከሸሪዐዊ ግብ የሚፃረር፣ጥፋት የሚዳርግ፣ ሐቅን ከመማር የሚገታ  አይናፋርነት ግን ከንቱ ነዉ። እንድህ አይነቱ አይናፋርነት በሂደት  ከሰዉ አስገልሎ የስነ_ልቦና ቀዉስ ሊያስከትል የሚችልበት ሁኔታም ስላለዉ በጊዜ መላ ሊባል ይገባል።


👍ㅤ   ❍ㅤ     ⎙ㅤ     âŒ˛ 
ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
🛑👉በመፀፀት ወደ አለፈዉ ነገር አትመልከት...!

•لا تنظر لما فات متندِّمًا، وتطلَّع لما تستقبله عاملًا مؤمِّلًا، فرمضان في انخرامٍ، والأيَّام في انصرامٍ، والعاقل يستكثر من الخير وإن أحسن، فلا ينتهي جدُّه إلى حدٍّ، ولا يقف عمله أمام سدٍّ، زيدوا إحسانًا فالله أكرم، وابتغوا وجهه فما عنده أعظم.

‏‌‏⤜ ‏الشيخ ŘŻ. صالح العصيمي.
=
t.me/https_Asselefya1
المرأة ضعيفة ولابد لها من زوج ، فتزوجوا وزوجوا بناتكم واحذروا من…
قناة سلمان الفارسي
ሴት ደካማ ነች ባል ሊኖራት ይገባል! የሚጠብቃት አላህ በመገዛት ላይ የሚያግዛት በጉዳዬቿ ላይ የሚቆምላት ...!!

المرأة ضعيفة ولابد لها من زوج..

-الشيخ عبد ﷲ القصير حفظه ﷲ.
=
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
ምሽቱ ፀጥ ሲል አረፍ ሲል ጎኔ ድምፅሽ በሹክሹክታ ይመጣል ወደኔ ለብቻዬ ስሆን ሲከፋኝ ታውቂያለሽ ፍቅሬ በዚህ ስዓት ታስፈልጊኛለሽ፣

ሚስት  ቤተሰቦቿን ለመዘየር ሂዳ ቶሎ እንድትመለስ የሚያደርግ የባል ግጥም¡  የወንዶች ሙድ ዉስጧ እንድባባ አድርጓት ቁጭ እ¡

t.me/Bint_Seid_Al_kelaliya
በሉ እስኪ ፈገግ በሉ ....!
~

የአብዘሀኞቻችን ሸቃሎች ሂወት ታሪክ ነዉ እእእ !

=
.

وَمَنْ عِندَهُ لَا يَسْتَكْبِرُونَ عَنْ عِبَادَتِهِ وَلَا يَسْتَحْسِرُونَ {19} يُسَبِّحُونَ اللَّيْلَ وَالنَّهَارَ لَا يَفْتُرُونَ.

#تدبر_آية

=
Audio
لا تزكي نفسك مهما بلغت صلاحا !

الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله
=
t.me/abu_reyyis_arreyyis
🛑👉ታገሉ በርቱ ያ ጀመአ....

اجتهدوا في العشر الأواخر من رمضان  لعلها تكون آ؎ع ؚشع تلقونها في هذه الدنيا..!

- الشيخ محمد سعيد رسلان .

=
🛑👉ከሴት ጋር መመሳሰል ያስረግማል ! በአነጋገር፣ በአለባበስ፣  የሴት መለያ በሆነ ነገር ከሴት ጋር  መመሳሰል ያስረግማል።  እጃቸዉ ጌጥ የሚያደርጉ ከሴት ጋር የሚመሳሰሉ ድምፃቸዉ እንደ ሴት የሚያደርጉ  እርምጃቸዉ እንደ ሴት የሚያደርጉ  ፀጉርን እንደ ሴት አስረዝመዉ  ልክ እንደ ሴት ተንከባክበዉ ተተኩሰዉ  የሚሄዱ ሴታ ሴት ወንዶች የበዙበት ዘመን ላይ ደርሰናል።

【ወንድ ሁን አላህ ወንድ አድርጎ ከፈጠረህ !】

❍ በባህሪ
❍ በስነምግባር
❍ በዉሳኔ

❍
በአረማመድህ
❍ በአነጋገርህ
❍ በአለባበስህ ወንድ ሁን !


🛑👉ሴት መስለህ ወንዶችን ቁጥራቸዉን አታሳንስ ! የወንድ እጥረት እንጅ የሴት እጥረት ገጥሞናል አልተባለም።   የአላህን ተፈጥሮ መቀየር የሸይጧን ሾል ነዉ። የሸይጧንን መንገድ የተከተለ ሰዉ ይዋረዳል ያፍራል ይከስራል።

∼ከደርስ የተወሰዴ!
=
http://t.me/https_Asselefya1
ቁርአን ጁዝ ⑲
الشيخ علي الحذيفي
ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!
∟∟∟∟∟∟∟∟∟∟∟∟∟

«الليلة  (⑲)  رمضان ٥٤٤ټ

☞ጁዝ  ⑲

🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله

«۞ከሱረቱል ፉርቃን አንቀፀ 21እስከ ሱረቱል  ነምል  አንቀፀ 55Âť

=
t.me/https_Asselefya1/18851
ስለቅናት ያለን የተዛባ አመለካከት እጅጉኑ የሚደንቅ ነው :: እውነቱን ልንገርሽ ከሌሎች ወንዶች ጋር ስታወሪ ቅር ካላለው ድሮውንም አልወደደሽም ; ከሌሎች ሴቶች ጋር መሆንህ ካላስከፋት እወድሃለሁ ያለችህ የውሸቷን ነው :: ከእውነተኛ ፍቅር መገለጫዎች መካከል ግንባር ቀደሙ ቅናት ነው :: ቅናት የተፈቃሪውን ሙሉ ማንነት የግላችን ብቻ ለማድረግ ከማሰብ የሚመነጭ እውነተኛ የፍቅር ስሜት እንጂ ከፊሎች እንደሚያስቡት ጥርጣሬ አይደለም :: እያወራሁ ያለሁት ስለ እውነተኛ ፍቅር መሆኑን ልብ ይሏል :: እናንተ ፍቅር ብላችሁ የምትጠሩት እፍ እፍን እዚያው.....
🌐 t.me/abdu_rheman_aman
🛑👉የጎዳና ላይ ኢፍጧር.....!
~

ኢስላም ደስ ያለንን ሁሉ ማድረግ አይደለም። ቁርአን የፈቀደዉን ሸሪዓ የፈቀደዉን የእዉቀት ባለቤቶች ግራ ቀኙ አይተዉ ያፀደቁትን ማድረግ የሆነ ጊዜ ላይ ይደረግ እንኳን ቢባል ጉዳቱ አመዝኖ ጎጂነቱ ከጊዜ በኋላ ጎልቶ ወጥቶ ይቅር ከተባለ ስሜትን ለኢስላም ተገዥ በማድረግ መተዉ ያለበትን ሁሉ መተዉ ነዉ።

=
t.me/https_Asselefya1
ኢማም ኢብኑል-ጀውዚይ ( አላህ ይዘንላቸውና፦

"ፈረስ እንኳ የእሽቅድድም ሜዳ ላይ የመጨረሻው ዙር ላይ ሲደርስ ኀይሉን አሟጦ ተጠቅሞ ሌሎች ፈረሶችን በመቅደም ከግቡ ላይ ቀድሞ ለመድረስ ይጥራል" ፣እነሆ ከፈረስ በላይ እንጂ በታች ልንሆን ፈፅሞ አይገባምና እኛም ወደ ጀነት በሮች በመልካም ስራ ልንሽቀዳደም ይገባናል፡፡” ይላሉ

አላህ ይወፍቀን!
ጥቂት ነጥቦች ስለ ኢዕቲካፍ!
~
* ትርጓሜው፦ ለአላህ ዒባዳ ለመፈፀም በማሰብ መስጂድ ውስጥ መቆየት ማለት ነው።
* ብይኑ፦ በቁርኣን በሱና የተረጋገጠ ሙስተሐብ (የተወደደ) ዒባዳ ነው። ስለት ለተሳለበት ሰው ግዴታ ይሆናል። አዕቲካፍ ለሴቶችም የተፈቀደ ነው።
* አላማው፦ ልብንም አካልንም ስብስብ አድርጎ በዒባዳ መጠመድ ነው። ኢዕቲካፍ የገባ ሰው ከትርፍ ወሬ፣ ከትርፍ ቅልቅል፣ ከትርፍ እንቅልፍ መቀነስ ይገባል።
* ጊዜው፦ አብዛኞቹ ዑለማእ ዘንድ በረመዷንም ይሁን ከረመዷን ውጭ መፈፀም ይቻላል። በላጩ ጊዜ ግን ረመዷን ነው። ከረመዷንም የመጨረሻዎቹ አስሮቹ የበለጡ ናቸው።
* ቦታው፦ ለወንድም ይሁን ለሴት መስጂድ ውስጥ ብቻ ነው።
* የጀመረ ሰው መጨረስ ግዴታ ነው? የሚያስገድድ ማስረጃ የለም።
* ዝቅተኛው ጊዜ ምን ያህል ነው? ገደብ የለውም። ያሰኘውን መጠን ያክል ነይቶ መቀመጥ ይችላል።
* ኢዕቲካፍ የገባ ሰው ለመፀዳዳት መውጣት ይችላል። የታመመን ለመጠየቅ፣ ጀናዛ ለመሸኘትና መሰል ጉዳዮች ግን አይወጣም። ግንኙነት፣ ግብይት፣ ስራ መስራት አይቻልም። ኢዕቲካፍ ላይ እያለ የታመመ ሰው መታገስና መቆየት የሚችል ከሆነ መውጣት የለበትም።
* የረመዷን የመጨረሻዎቹን አስር መግባት የፈለገ መቼ ይጀምር? የረመዷን 20ኛው ቀን ፀሐይ ስትጠልቅ።
* የሚወጣበት ደግሞ ረመዷን ተጠናቆ የዒድ ሌሊት ሲገባ ነው። ወላሁ አዕለም።

=
* ቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor
* ፌስቡክ፦ https://www.facebook.com/Ibnu.Munewor?mibextid=ZbWKwL
* ዋትሳፕ፦ https://whatsapp.com/channel/0029VaA3X1e5kg7BlsJboa2M
Forwarded from Dr. Seid Mussa
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
*ذَهَبَ الظَّمَأُ، وَابْتَلَّتِ الْعُرُوقُ، وَثَبَتَ الْأَجْرُ إِنْ شَاءَ اللَّهُ*

*الشيخ الدكتور أحمد محمد طاهر - وفقه الله*