💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
Audio
◾️ተከታታይ የተንቢሀት ኪታብ ደርስ


↪️ ክፍል 3⃣8⃣ ↩️


↪️ ሙሾ ማውረድ በተመለከተ
↪️ ለሞተ ሰው እየገጠሙ ማልቀስ
↪️ ሙሾ የሚያወርዱ ሴቶች ቅጣት
↪️ የሶብር ውጤትና አስፈላጊነት


🔹ሼር በማድረግ እህቶቻችን እናንቃ

🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
03 ኢና ኩና ፊ ጃሂሊያ ሊሸይኽ ሷሊሕ አል—ፈውዛን
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
ዛሬ ረቡዕ የቀጥታ ስርጭት የኪታብ ደርስ

📚📚 ኪታብ = ኢና ኩና ፊ ጃሒሊያ

አዘጋጅ ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን

⌚️⌚️ በሳምንት ③ ጊዜ (ሰኞ፣ማክሰኞ፣እና ረቡዕ)ምሽት 3:00 ቡሓላ

🎤🎤 በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Kitabu Tewhid #15
<unknown>
↪️ ተከታታይ የኪታቡ ተውሒድ ደርስ


↪️ ክፍል 1⃣5⃣↩️


🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር

🔻حفظه الله تعالى
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
አስርቱ ውድ ቀናቶች


🇸🇦የተክቢራ አይነቶች
🇸🇦የኢድ ተክቢራ አፈፃፀም
🇸🇦ተወዳጁ የተክቢራ አይነት
🇸🇦ተክቢራ የሚጀመርበት ጊዜ
🇸🇦ተክቢራ የሚያበቃበት ወቅት
🇸🇦በተክቢራ ጊዜ የሚፈፀም ቢድአ

◾️ሼር በማድረግ ሰዎችን እናንቃ

🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
💢ከጁመዓ ቀን ሱናዎች

↩️ ‏سنن يوم الجمعة
➊ الغسل
➋ الطيب
➌ السواك
➍ لبس الجميل
➎ قراءة سورة الكهف
➏ التبكير لصلاة الجمعة
➐الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي


🔹ገላን መታጠብ
🔹ሽቶ መቀባት
🔹ሲዋክ መጠቀም
🔹ጥሩ ልብስ መልበስ
🔹ሱረቱ ከህፍን መቅራት
🔹በጧት ለጁመዓ ሶላት መጣድ
🔹በነብዩ ﷺ ላይ ዱዓና ሰለዋት ማብዛት

📌((قَالَ رَسُولَ اللَّهِ ﷺ من قرأ سورةَ الكهفِ في يومِ الجمعةِ ، أضاء له من النورِ ما بين الجمُعتَين))

🔺የአላህ መልዕክተኛﷺእንዲህ ብለዋል፦ ((የጁምዓ ቀን ሱረቱል ከህፍን የቀራ ሰው አላህ በሁለቱ ጁምዓዎች መካከል ብርሃንን ያበራለታል))
📚 صحيح الجامع - رقم : (6470)
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
سورۃ الكهف
<unknown>
ሱረቱል ከህፍ ቂረአት ሙሉውን

🎙አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
🕌 የጁምዓ ኹጥባ በመስጂድ ኡስማን ኢብኑ አፋን
[ዙል ቂእዳህ 29]
📌 "ስለ አስሩ የዙል ሂጃ ቀናቶች "
♦️[عن عشر ذي الحجة ]

↪️በዉስጡ የተዳሰሱ ነጥቦች

📌አስሩ የዙል ሂጃ ቀናቶች ከመጨረሻዎቹ የረመዳን 10 ቀናቶች እንደሚበልጡ
📌የሰለፎች ትግል በነዚህ አስርቱ ቀናቶች እንዴት እንደነበር
📌በነዚህ አስሩ ቀናቶች የሚወደዱ ተገባሮች ምን ምን እንደሆኑ
🎙አቡ አዩብ

ወደ ቻናሉ ጆይን ለማለት
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ዙልሒጃህ 1 የሚለው የፊታችን እሁድ ነው።
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
Photo
♨️ሙስሊሟ እህቴ ሆይ ሂጃብሺን አደራ❗️


↪️
#ክፍል_ስምንት↩️


#ስምንተኛ፡ - አንዲት ሴት ለሆነ ጉዳይ ስትወጣ አጅነብይ የሆኑ ወንዶችን ዘወር ዘወር እያለች መመልከት የለባትም፡፡
ለዚህ ማስረጃው የሚከተለው የአላህ ቃል ነው፡-

⫸【وَلَا يَضْرِبْنَ بِأَرْجُلِهِنَّ لِيُعْلَمَ مَا يُخْفِينَ مِن زِينَتِهِنِّ】

↪️“ከጌጣቸውም የሚሸፍኑት ይታወቅ ዘንድ በእግሮቻቸው አይምቱ፡፡” አን ኑር 31
#ዘጠነኛ፡ - የአላህን ትዕዛዝ ማክበር አለባት፡፡

🔷አላህ በተከበረው ቁርኣን የሚከተለውን ተናግሯ

⫸【وَقَرْنَ فِي بُيُوتِكُنَّ وَلَا تَبَرَّجْنَ تَبَرُّجَ الجَاهِلِيَّةِ الأُولَی وَأَقِمْنَ الصَّلَاةَ وَاتِينَ الزَّكاةَ وَأَطِعنَ اللَّه وَرَسُولَهُ إِنَّمَا يُرِيدُ اللَّه لِيُذْهِبَ عَنكُمُ الرِّجْسَ أَهْلَ البَيْتِ وَيُطَهِّرَكُمْ تَطْهِرًا】

↪️“በቤቶቻችሁም ውስጥ እርጉ፡፡ እንደ ፊተኛይቱ መሃይምነት ጊዜ መገለጥም
በማጌጥ አትገለጡ፡፡ ሶላትንም በደንቡ ስገዱ፡፡ ዘካንም ስጡ፡፡ አላህንና መልክተኛውንም ታዘዙ፡፡

↪️የነቢዩ ቤተሰቦች ሆይ! አላህ የሚሻው ከእናንተ ላይ እርክስነትን ሊያስወግድና ማጥራትም ሊያጠራችሁ ብቻ ነው፡፡” አል አህዛብ፡


#የተከበርሽ_እህቴ_ሆይ! ይህ አጠቃላይ ሴቶችን በተለየ ሁኔታ የሚመለከት ሰላም የሚሰጥ ልቅናዋን ጠባቂ ተደርጎ የሚቆጠር ቁርኣንን እና ሐዲስን መሰረት ያደረገ ህግና ደንብ ነው፡፡ በዚህ ምክንያት ሙስሊም ሴት ክብሯ የሚጠበቅበት ፤ ከአደጋ
እራሷን የምትከላከልበት ፤ እድለኛ የምትሆንበትን ታላላቅ አቅጣጫዎችን በመስጠት አላህ ታላቅ ጸጋ የዋለ መሆኑን መገንዘብ ያስፈልጋል፡፡


#የተከበርሽ_እህቴ_ሆይ! ፡ ሙስሊም ሴቶችን በከፍተኛ ሁኔታ ኢስላም አልቋል

↪️ ለተከበረ ህይዎቷ መስተካከል ዋስትና ወስዷል ፤ መለያዋን ሂጃብ አድርጓል ፤ ሴት ልጅ የአላህን ዲን አጥብቃ እስከያዘች ፤ የጌታዋን ትእዛዝ እስከጠበቀች ፤ መልእክተኛዋን صلى الله عليه وسلم እስከታዘዘች ፤ ለሸሪዓው የተናነሰች እስከሆነች ድረስ ተከብራ ትኖራለች፡፡በዱንያም ይሁን በአኼራ ታላቅ የሆነ ምንዳ ታገኛለች ፡፡

🔺ጥሩ ፀሀፊ ባትሆን ጥሩ አንባቢ ሁን! ማንበብ የተሻለ ሰው ያደርጋልና!!


#ኢንሻአላህ
#ክፍል ዘጠኝ ይቀጥላል••••••






🔷ሙሉውን ማንበብ ከፈለጋችሁ ወደ ቻናላችን
#join በማለት ይቀላቀሉ
https://t.me/https_Asselefya1
ጂኖች የወሰዱት ሰውዬ አስገራሚ ታሪክ
አቡ ሑዘይፍ
- 💦ቤት ሲገቡ ቢስሚላህ የማለት ጥቅም

- ምግብ ሲቀርብ ቢስሚላህ የማለት ጥቅም
- በዑመር ረዲየላሁ አንህ ጊዜ ጂኖች የወሰዱት ሰውዬ አስገራሚ ታሪክ
- ከባለቤትህጋ ስትገናኝ የሚባለው ዚክርና ጥቅሙ

🎙ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
Audio
▪️አዝካር ወል አዳብ

🔻الأذكار والآداب


🔹ሙሲባ ሲደርስብን የሚባል ዱአ
🔹የሶብር አስፈላጊነትና ምንዳ


↪️ ክፍል 1⃣4⃣ ↩️


🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
#ተውሂድ
አንጋፋው አሊም ኢብኑ ተይሚያህ ረሂመሁሏህ እንድህ ይላል
"
#ተውሂድ
- የኢማን መሰረት ነው
- የጀነትና የጅሃነም ሰዎችን መለያ ቃል ነው
- የጀነት ዋጋ ነው
- የአንድ ሰው እስልምና በተውሂድ እንጅ ትክክል አይሆንም
[ መጅሙዑል ፈታዋ ቅጽ 24፤ገጽ 235 ]
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔹الحرص على العمل الصالح في العشر الاول من ذي الحجة.


🔸الشيخ عبد الرزاق البدر -حفظه الله-

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
የኡዱሒያን እርድ የሚመለከቱ ጥቂት ወሳኝ ነጥቦች
ኡዱሒያህ ማለት በዒደልአድሓ ቀን ወደ አላህ ለመቃረብ ታስቦ የሚታረድ እርድ ነው፡፡ ነብዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም በተግባር ፈፅመውታል፡፡ መዲና ላይ አስር አመት ሲኖሩም ኡዱሒያን ያርዱ ነበር፡፡ (ሚሽካት፡ 1475) እንዲፈፀምም አዘዋል፡፡ ስለዚህ አቅም ያለው ሰው ሊፈፅመው ይገባል ማለት ነው፡፡ ነብዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም “አቅሙ እያለው ኡዱሒያን ያላረደ ሰው መስገጃችንን እንዳይቀርብ” ብለዋል፡፡ (ከኡሑዲያህ ጋር የተያያዙ እጅግ አስፈላጊ ነገሮች፡-
የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት አለበት
1. የሚታረደው እንስሳ ከሚከተሉት የእንስሳት አይነቶች ብቻ መሆን አለበት፡- በግ፣ ፍየል፣ ከብት እና ግመል፡፡
2. ከነዚህ እንስሳቶች የትኛውን ማረድ ነው የሚበልጠው? በቅደም-ተከተል 1ኛ/ ግመል፣ 2ኛ/ ከብት፣ 3ኛ/ በግ 4ኛ/ ፍየል 5ኛ/ ግመል በጋራ 6ኛ/ ከብት በጋራ ማረድ (ፈትዋ ለጅነድዳኢማህ) (ኢብኑ ዑሠይሚን፡ አሕካሙልኡዱሒያ ወዘካት) ከብትና ግመልን በጋራ ማረድ የፈለገ አንዱ ለ7 ሰው ነው መሆን ያለበት፡፡ ፍየልና በግ ለጋራ ማራድ አይቻልም፡፡
3. የሚታረደው እንስሳ እድሜው የደረሰ መሆን አለበት፡፡ በግ 6 ወር፣ ፍየል 1 አመት፣ ከብት 2 አመት፣ ግመል ከሆነ 5 አመት የሞላው መሆን አለበት፡፡
4. የሚታረደው እንስሳ እውር፤ በሽተኛ፤ አንካሳ፤ በጣም ያረጀ፣ አብዛሃኛው ወይም ግማሽና ከዚያ በላይ የሆነ ጆሮው፣ ጅራቱ፣ ላቱ፣ ቀንዱ፣ የተቆረጠ ወይም የተሰበረ መሆን የለበትም፡፡
5. የሚታረደው እንስሳ ህጋዊ በሆነ መልኩ የራስ ንብረት መሆን አለበት፡፡ (የተሰረቀ፣ የተነጠቀ፣ የተጭበረበረ ..መሆን የለበትም)
6. የሚታረደው የግድ በተገደበው ጊዜ መሆን አለበት፡፡ እሱም ከዒድ ሶላት በኋላ እስከ ዙልሒጃ 13 ነው፡፡ ነብዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም (ዒድ) ከመሰገዱ በፊት ያረደ በሷ ቦታ (እርዱን) ይድገም፡፡ ያላረደ ይረድ” ይላሉ፡፡ (ቡኻሪ)
7. ያለምንም ልዩነት ከሁለቱም ፆታ ከወንድም ከሴትም ለኡዱሒያ ማረድ ይፈቀዳል፡፡ (ኢብኑ ባዝ፣ ፈታዋ ኑሩን ዐለደርብ፡ ካሴት ቁ. 72)
8. ቆዳውንም ይሁን የትኛውንም ክፍሉን መሸጥ አይፈቀድም፡፡ ለአራጁ የሚከፈለውም ከኡዱሒያው ቆዳ ወይም ሌላ ክፍሉ መሆን የለበትም፡፡ ነብዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም “የኡዱሒያውን ቆዳ የሸጠ ኡዱሒያ የለውም!!” ብለዋል፡፡ (ሶሒሑልጃሚዕ፡ 2/1055) ሸይኽ ኢብኑ ዑሠይሚን ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፡- “ከኡዱሒያው ስጋ፣ ሞራ፣ ቆዳ፣ ወይም ሌላ ነገር መሸረጥ ክልክል ነው፡፡ ምክኒያቱም ለአላህ ያወጣው ገንዘብ ስለሆነ ልክ እንደ ሰደቃ መመለስ አይቻልም፡፡ (ፈታዋ ኢብኑ ዑሠይሚን፡ 25/162) ባይሆን ስጦታ የተሰጠው ሰው ቢሸጥ ምንም ችግር የለበትም፡፡
9. ስጋው ምን ይደረጋል? በእለቱ ከቤት ይበላል፤ ለዘመድ፣ ለጓደኛ፣ ለምስኪን ይሰድቃል ወይም ስጦታ ይሰጣል፣ ቀሪ ከኖረ ያስቀምጣል፡፡ ስጦታ የተሰጠው ሰው ግን መሸጥን ጨምሮ ሐላል በሆነ መልኩ ለፈለገው አገልግሎት ማዋል ይችላል፡፡
10. ኡዱሒያውን እራሱ ባለቤቱ ቢያርድ በላጭ ነው፡፡ ካልቻለ ወይም ካልተመቸው ግን ሰው መወከል ይችላል፡፡
ከተለያዩ ፈትዋዎች የተሰበሰበ ነው፡፡
(ኢብኑ ሙነወር)
https://t.me/Asselefya1
Audio
♻️👇ተከታታይ የኹዝ አቂደተከ ደርስ

🩸ሙታን ይሰማሉን?
🩸ዱአ ከአምልኮት ያለው ደረጃ?
🩸ሙታንን መለመን ብይኑ ምንድ ነው?

《《ክፍል 0⃣9⃣》》

🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
◼️ምክር ለሴቶች‼️


💦ኢብኑ ኡሰይሚን አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል።

አንድ ሴት ልጅ በሴቶች መካከል እንኳ ቢሆን ጠባብና የሰውነቷ ቅርፅ ከፋፍሎ የሚያሳይ ልብስ መልበስ አይፈቀድላትም። በሷ ላይ ግዴታ የሚሆነው በሴቶችም ፊት ቢሆን መሰተርን ነው።
📚التعليق على المنتهى (4/221)

↪️ አንዳንድ ሴቶች፦↩️
🔹አባታቸው
🔹ወንድማቸው
🔹ልጆቻቸውና
🔹ሴቶች ጋር ሲሆኑ፦
👉አጭር
👉ጠባብ
👉የሚፈትን
👉አውራ የሚያሳይ ልብስ ይለብሳሉ።
👉ከልክ ያለፈ ልቅ ይሆናሉ።
ይህ ስህተት ነው
እጇ፣ ፊቷ፣ ፀጉሯ፣ ፊቷ፣ እግሯ ካልሆነ በቀር ለመህረሟ ራሱ ምንም ልታሳያቸው አይገባም።

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
👉እነዚህን ውድ አስር ቀናቶች በሰላም ላደረሰን አላህ የላቀ ምስጋና ይገባው።
الحمد لله ثم الحمد لله

እነዚህ የዙልሂዳ አስርቱ ውድ ቀናቶች ምናልባትም በእድሜህ የመጨረሻ ሊሆኑ ይችላሉና በኢባዳ ልትጠቀምባቸው ይገባል። እነዚህ አስር ውድ ቀናቶች እስከ የውመል ቂያማ በየአመቱ ይመላለሳሉ። አንተ ግን ከዘንድሮ ውጪ ላታገኛቸው ትችላለህ። ምክንያቱም አጀልህ መች እንደሆነ አታውቅምና። ይህ ትልቅ እድል በመጠቀም ትንሽ ሰርተን ብዙ ልናተርፍ ይገባል።

በነዚህ አስር ቀን ሸይጧንና ነፍሳችን በመርታት እራሳችንን በማስተካከል ይጠበቅብናል። ትርፍ ሀጃዎቻችን በመቀነስ በመልካም ስራ ልንወጠር ይገባል። እነዚህ አስር ቀናቶች ከዚህ በፊት ከነበሩ ቀናቶች ለየት ያለ ጥረት ልናደርግባቸው ይገባል።

💦ተውበት በማድረግ
💦ፃም በመፃም
💦ተክቢራ በማለት
💦ከወንጀል በመራቅ
💦ቁርአንን በመቅራት
💦ሰደቃ በመስጠት
💦ሌሊት በመቆም
💦ሱና ሶላቶች በማብዛት
💦ፈርድ ሶላት በጊዜው በመስገድ
💦ዚክር በማብዛት
💦ዱአ በማብዛት
💦ኢልም በመፈለግ
💦ዳእዋ በማድረግ
💦ለእናት አባታችን መልካም በመዋልና
↪️በሌሎችም መልካም ስራዎች ላይ እንበርታ።

◾️አላህ ሆይ፦ እኔንም ወንድም እህቶቼን በሙሉ በነዚህ ቀናት ከሚጠቀሙት አድርገን። በዚህም ላይ አግዘን። በውስጣቸው ያለውን መልካሙ ነገር አትንፈገን።

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
🔻ተክቢራ🔻


በነዚህ አስር ቀናቶች ከሚፈፀሙ ኢባዳዎች ውስጥ አንዱ ተክቢራ ነው። ዙል ሂጃ ከገባበት ሰአት ጀምሮ እስከ ዙልሂጃ አስራ ሶስተኛው ቀን ድርስ ተክቢራ ማለት የተወደደ ተግባር ነው። ስንተኛ፣ ስንነሳ፣ ስራ ላይ ስንሆን በማንኛውም ሰአት ወንዶች ድምፃችን ከፍ ሴቶች ዝቅ በማድረግ ተክቢራ ልንል ይገባል።

الله أكبر الله أكبر لا إله إلا الله الله أكبر الله أكبر ولله الحمد
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w