💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ሰባቱ አጥፊ ወንጀሎች
ኢብኑ/ሙነወር
“ሰባቱ አጥፊ ወንጀሎች”
~
ረመዷን 14/1445 በፉሪ ሰልሰቢል መስጂድ የቀረበ
=
የቴሌግራም ቻናል:-
https://t.me/IbnuMunewor
በዚች ምድር ለሰዎች መስተካከል ሰበብ እንደመሆን የሚያስደስት ነገር የለም በእኔ እይታ!

አላህ ሆይ ቀጥ አድርገን/አስተካክለን ለሌሎች መስተካከልም ሰበቦች አድርገን ኣሚን !

 
=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
•• يا قوم أين آثار الصيام !
أين أنـــوار القيام !


‏‌‏⤶ ‏مواعظ ابن رجب الحنبلي رحمه الله
=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
•• { فَاطِرَ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ أَنتَ وَلِيِّي
فِي الدُّنْيَا وَالْآخِرَةِ ۖ تَوَفَّنِي مُسْلِمًا وَأَلْحِقْنِي بِالصَّالِحِينَ } يوسف (101) 


~~
አንድ ቀን እኛም እንድች ጭነዉብን ይመለሳሉ ዱኒያ ላይ እስከ አለን ድረስ መልካም ስራ ላይ እንጠናከር ጥሩ አሻራ ጥለን ለማለፍ እንጣር !! ከመጥፎ ነገሮች እንራቅ !!

=
t.me/https_Asselefya1
ኢማኔ
~

- ላሌ ላደርግሽ ሀቅሽን ልሞላ
ላ- ንቺ ብቻ ልኖር ላልመኝ ሌላ
ል- ቤን ከፈትኩልሽ ሰጠሁሽ ዙፋኑን
ፍ - ቃድሽ ፍቃዴ ቤቴም ቤትሽ ይሁን
ቅ - ር አትሰኝብኝ ኢማኔ ነሽ አንቺ
ር - ግብ ሰላሜ ነሽ የሂወቴ ፍቺ

  t.me/SileTidarEnmekaker       
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
  🛑👉አላህን ጠብቅ ይጠብቅሀል! ~ «عن عبدالله بن عباسٍ رضي الله عنهما قال: كنت خلف النبي صلى الله عليه وسلم يومًا، فقال: ((يا غلام، إني أعلمك كلماتٍ: احفظ الله يحفظك، احفظ الله تجده تجاهك، إذا سألتَ فاسأل الله، وإذا استعنت فاستعن بالله، واعلم أن الأمة لو اجتمعت على…
☞«ሐዲሱ  ያለዉ የላቀ ደረጃ ፦ » ኢብኑ ረጀብ ረሂመሁሏህ እንድህ ይላሉ፦  ይሄ ሀድስ ትልልቅ አደራዎችንና አንገብጋቢ የሆኑ  ጠቅላይ የእምነት መርሆች  አካቶ የያዘ ነዉ።  እንድየዉም ከምሁራን አንዱ እንድህ ብሏል፦  ይህን  ሓዲስ  ሳስተዉል በጣም ከመደመሜ የተነሳ  ልበር ቀረብኩኝ። ይሄንን ሀዲስ  አለመገንዘብና በበቂ ሁኔታ አለመረዳት  ምንኛ የሚያሳዝን ነዉ!  [ጃሚዑል ዑሉም ወልሐኪም:200]

«ከሐዲሱ የሚወሰዱ ቁም ነገሮች፦»

የነብዩ ﷺ ትህትና እና ለልጆች ያላቸዉ ቅርበት!
ተተኪ ትዉልዶችን ሃይማኖታቸዉን፣ ዐቂዳቸዉን ማስተማርና ለፈጣሪያቸዉ እንጅ ለፍጡር የማያጎበድዱ ቆራጦች ይሆኑ ዘንድ መኮትኮት እንደሚገባ !
የአላህን ህግጋት የሚጠብቅ ሰዉ የሱን ጥበቃ እንደሚያገኝ !

ፍጡር በማይችለዉ ነገር ላይ ከአላህ ሌላ ካለ አካል እርዳታ መጠየቅና መለመን እንደማይገባ !

በተጨባጭ መጠቀምም መጉዳትም የሚችለዉ አላህ ብቻ እንደሆነ !

በቀደር ማመን ጀግንነትና የህሊና እረፍት እንደሚያጎናፀፍ !

በጠላቱ ላይ ድል መቀናጀት  የሚሻ ሰዉ ትእግስትን ሊያደርግ እንደሚገባዉና ትእግስትን ከራቀ ድል እንደሚርቅ !

ሰዉ በምቾት ጊዜ  የሚሰራዉ መልካም ስራ በጭንቅ ጊዜ ለመትረፍ ሁነኛ ሰበብ እንደሆነ !

አንድ ሰዉ  የሆነ ነገር ቢደርስበት"ይህን ባደርግ ኖሮ" እንድያ ቢሆን ኖሮ..''እያለ የሸይጧንን በር ከመክፈት ይልቅ የአላህ ዉሳኔ እንደሆነ አዉቆ እጅ ሊሰጥ  እንደሚገባዉ!

ከአደጋ ቢተርፍም እንዲሁ በማንም ብልሃትና ጉልበት ሳይሆን በአላህ ዉሳኔ እንደተረፈ ሊያምን  እንደሚገባዉ!

በአንድ ሰዉ ላይ ጭንቀትና ችግር በበረታ ቁጥር በፍጡር ላይ የሚኖረዉ ተስፋ እየመነመነ ይበልጥ ወደ ጌታዉ ስለሚጠጋ እፎይታን እንደሚጎናፀፍ ከሐዲሱ እንማራለን።

=
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
🛑👉ሙእሚን በረመዷን 2ጂሀዶች አሉት
ቀን በፆም ማታ በመቆም ሙሉ ከታች ይመልከቱ ⇘


• قَـال الحَـافِظُ ابْـنُ رَجَـبْ رَحِـمَهُ الله :

  اعلَمْ أنَّ المؤمنَ يجتَمعُ له في شَهر رمضَان جهادَان لنَفْسِه :

① جهادٌ بالنَّهار على الصِّيام ،
② وجهادٌ باللَّيل على القيام ؛

  فمَن جمعَ بينَ هذَيْن الجهادين ، ووَفَّى بحُقُوقهما ، وصَبَر عليهما ، وفَّى أجرَه بغَير حساب .

‏‌‏⤶ ‏لطائف المعارف (١٧١)
=
t.me/https_Asselefya1
🛑👉በረመዷን በሌሊቱ ክፍል ቁርአንን ማንበብ መለያ አለዉ.....!

•• تلاوة القرآن في ليالي رمضان لها ميزة
بعضنا يتلو نهارًا ويغفل ليلاً

❍ ‏قال ابن رجب رحمه الله :

وفي حديث ابن عباس أن المدارسة بينه وبين جبريل كانت ليلاً، فدل على استحباب الإكثار من التلاوة في رمضان ليلاً "

‏‌‏⤶ ‏لطائف المعارف (١٦٩)

በርቱ ቂርአት ለይለን....!
=
ቁርአን ጁዝ ⑱
الشيخ علي الحذيفي
ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!
∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼

«الليلة  (⑱)  رمضان ١٤٤٥»

ጁዝ  ⑱

🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله

«۞ከሱረቱል ሙእሚኑን አንቀፀ 1 እስከ ሱረቱል ፉርቃን   አንቀፀ 20 »

=
t.me/https_Asselefya1/18814
አርበዒን 20ኛው ሐዲሥ
Ibnu Munewor
🛑👉ካላፈርክ ያሻህን ስራ !
~
وَعَنْ أبي مسْعُودٍ الأنْصَارِيِّ  قَالَ: قَالَ النَّبيُّ ﷺ: إنَّ مِمَّا أدْرَكَ النَّاسُ مِنْ كَلامِ النُّبُوَّةِ الأولَى: إذَا لَمْ تَسْتَحِ فَاصْنعْ مَا شِئْتَ : رواهُ  البخاري

=
t.me/https_Asselefya1
الأربعون النووية للإمام النووي مع زيادات ابن رجب

አልአርበዑነ_ነወዊያህ

ዋና አዘጋጅ፦ አቡ ዘከሪያ የሕያ ኢብኑ ሸረፍ አነወዊ (631 - 676 ሂ.)

🎙 የቂርአቱ አቅራቢ፦ ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሐፊዞሁላህ

↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/MohamedAljawi/571
https://t.me/MohamedAljawi/571
አንችነትሺን አንድ ሰዉ ላይ ስታገኝ ከሁሉም ሰዉ ገለል ትያለሽ !ያ....አንድ ሰዉ ለአንቺ ሙሉ ሰዉ ነዉና !

=
t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
☞«ሐዲሱ  ያለዉ የላቀ ደረጃ ፦ » ኢብኑ ረጀብ ረሂመሁሏህ እንድህ ይላሉ፦  ይሄ ሀድስ ትልልቅ አደራዎችንና አንገብጋቢ የሆኑ  ጠቅላይ የእምነት መርሆች  አካቶ የያዘ ነዉ።  እንድየዉም ከምሁራን አንዱ እንድህ ብሏል፦  ይህን  ሓዲስ  ሳስተዉል በጣም ከመደመሜ የተነሳ  ልበር ቀረብኩኝ። ይሄንን ሀዲስ  አለመገንዘብና በበቂ ሁኔታ አለመረዳት  ምንኛ የሚያሳዝን ነዉ!  [ጃሚዑል ዑሉም ወልሐኪም:200] «ከሐዲሱ…
🛑👉ካላፈርክ ያሻህን ስራ !
~

وَعَنْ أبي مسْعُودٍ عقبة بن عمرو الأنْصَارِيِّ  البدري رَضِيَ اللّٰـهُ عَنْه قَالَ: قَالَ النَّبيُّ ﷺ: إنَّ مِمَّا أدْرَكَ النَّاسُ مِنْ كَلامِ النُّبُوَّةِ الأولَى: إذَا لَمْ تَسْتَحِ فَاصْنعْ مَا شِئْتَ : رواهُ  البخاري

👉የአንሷር ጎሳ አባልና በድር ላይ የተዋጉ ከሆኑት አቡ መስዑድ ዑቅባ  ኢብኑ ዐምር ተይዞ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንድህ ብለዋል አሉ፦   ሰዎች ካገኙት  የቀደምት ነብያዊ ንግግር ዉስጥ አንዱ "ካላፈርክ ያሻህን ስራ! የሚለዉ ነዉ ! (ቡኻሪ ዘግበዉታል ። 3483)


🛑👉ትንሺ ማብራሪያ፦

የዚህን ሐዲስ መልእክት በተመለከተ  ከዑለማዎች ሁለት እይታዎች ተንፀባርቀዋል። እነሱም፦

🛑👉አንዱ፦ መልእክቱ ዛቻ ነዉ የሚል ነዉ። ሰዎችን ከጥፋት የሚያቅባቸዉ ሐያእ(አይናፋርነት) ነዉ። የማያፍር ሰዉ ያሻዉን ወንጀልና ብልግና ከመስራት አይመለስም። ስለዚህ እፍረተ ቢስ በመሆንህ ከጥፋት የማትመለስ ከሆንክ መንገዱ ጨርቅ ያድርግልህ። ግን እወቅ! ኋላ የእጅህን ታገኘዋለህ።

🛑👉ሁለተኛዉ መልእክት፦ ልትሰራዉ የምትፈልገዉ ስራ ከአላህም ከሰዎችም ዘንድ አሳፋሪ እንዳልሆነ ከተረዳህ መልካም ስራ ነዉ ፈፀመዉ የሚል ነዉ።

【«ከሐዲሱ የሚወሰዱ ቁም ነገሮች፦»】

አይናፋርነት ከጥንት ጀምሮ በቅብብሎሺ ለኛ የተላለፈ ድንቅ ነብያዊ እሴት እንደሆነ!

አይናፋርነቱ የበዛ መልካም ነገሩ የበዛ፣እፍረቱ የቀለለ ደግሞ ክፋቱ የበዛ እንደሆነ !

ነፍስያዉ ያሰኘዉን ሁሉ ደንታ ሳይሰጠዉ የሚፈፅም ሰዉ እፍረቱ(አይናፋርነቱ)የተሟጠጠ ደረቅ እንደሆነ ከሐዲሱ እንማራለን !

አይናፋርነት ብዙዎችን ከወንጀል የሚያቅብ እንደሆነ እፍረትን ማጣት ክፋት ላይ እንደሚጥል ከሐዲሱ እንማራለን ።

🛑👉ማሳሰቢያ፦ አይናፋርነት ሁለት አይነት ነዉ። ሸሪዐዊ እና ከንቱ የሆነ። ሸሪዐዊ አይናፋርነት  ለመልካም የሚያነሳሳ እና  ከክፋት የሚገታ የፈጣሪ ልጓም ነዉ። ከሸሪዐዊ ግብ የሚፃረር፣ጥፋት የሚዳርግ፣ ሐቅን ከመማር የሚገታ  አይናፋርነት ግን ከንቱ ነዉ። እንድህ አይነቱ አይናፋርነት በሂደት  ከሰዉ አስገልሎ የስነ_ልቦና ቀዉስ ሊያስከትል የሚችልበት ሁኔታም ስላለዉ በጊዜ መላ ሊባል ይገባል።


👍ㅤ   ❍ㅤ     ⎙ㅤ     ⌲ 
ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1