💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
አቡበከር የቢላልን ያህል ድብደባ አላስተናገደም።  ድህነትም እንደአቡዘር አልፈተነችውም። ሰይፎች የኻሊድን ያህል ታዘውት በካሃዲያን አንገት ላይ አላሳረፈም። ግን  ከሁሉም የሚበልጥ ሰሓባ ነበር። ለነብዩ ልቡን ሰጥቷል። እንዳሻዎት ያድርጉኝ ብሏል። የልብ ሰው!!
🌐 t.me/abdu_rheman_aman
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
መኪያ Online ጅልባብ ስፌት mekia Online jlbab

የፈለጋችሁት እዘዙ ያላችሁበት ይመጣል!

https://t.me/mekiajlbab
💢
እስኪ ትንሽ እንነጋገር  ዘመዶቼ...! 


👉እንደዉ ለመሆኑ ጠያቂ ፈቃጂ አለን...?
ስደት ላይ የነበሩ የሱና እህት ወንድሞች ምን ላይ ናቼዉ ?
የትስ ናቼዉ ምን አግኝቷቼዉ ይሆን ?

እዚህ  ሁነዉ በድናቼዉ ጠንካራ ነበሩ ከስደት ቆይታ ቡሗላ  ሀገር ሲመለሹሾ በዛዉ አቋማቼዉ ይሆኑ ? ወይስ ሰንፈዉ ካቋማቼዉ ተንሼራተዉ ይሆን ?

በእርግጥ እህቶች ስደት ላይ እንዳሉ ፈቃጃቼዉ ብዙ የነበሩ  ነገር ግን ሀገር ከተመለሱ በሗላ በየት ሄዱ ምላይስ ናቼዉ ብሎ የሚጠይቅ አንድም አካል የለም ::  "ከፊሎቹ "   አብደዉ ጎዳና የወጡ አሉ   "ከፊሎቹ " ከጭንቀታቼዉ ብዛት የሚፈቅዳቼዉ ሲያጡ  ራሳቼዉን ያጠፋሉ እነሱን  ዘወር ብሎ የሚያይ የለም   እንዳዉም ጎዳና ላይ ሲወጡ  ሲረዷቼዉና ሲያነሷቼዉ የምናየዉ  በአብዛሀኛዉ የሱና ተከታይ ነኝ የሚሉት ሳይሆኑ  ክህደት ላይ ያሉ  አካሎች ናቼዉ  ::   የሱና እህቶቻችሁን ሀገርም  ከገቡ ቡሗላ  ፍቀዷቼዉ   ስደት ላይ  ሁነዉ ብቻ  በየት ገባሽ ወደየት ዋልሽ  እያሉ በየቀኑ  ቼክ ማድርግ አይደለም   ::


✍ተጨባጩ ይሄነዉ  እንግድህ   እየመረራችሁ ዋጡት ::


~

https://t.me/asselfya
08 ፈዳኢሉል ቁርአን
አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
❝አዲስ  ኪታብ  ቂርአት❞
⏡⏡⏡⏡⏡

📔ኪታብ፦ «ፈዳኢሉል ቁርአን »

☞ ክፍል  08

⭞የኪታብ  𝐏𝐷𝑭 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/12650

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

    ↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/https_Asselefya1
አላህን ጠይቀን ምንም የቀረብን ነገር የለም የጠየቅነዉ ሁሉ በተዘዋዋሪ ሰጥቶናል። አሁንም አብዝተን እንጠይቀዉ ይሰጠናል.....!

ያረብ ስደት ያለን እህቶች በቃ በለን የእፎይታ ጊዜችን አቅርብልን....! ጠንክሩ በዱዓ ቅመሞችዬ! እኔንም አዉሱኝ እንዳረሱኝ እኔም አረሳችሁ ....!

~
ቁርአን ጁዝ ⑰
الشيخ علي الحذيفي
ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!
∟∟∟∟∟∟∟∟∟∟∟∟∟

«الليلة  (⑰)  رمضان ٥٤٤ټ

☞ጁዝ  ⑰

🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله

«۞ከሱረቱል አንብያዕ አንቀፀ 1 እስከ ሱረቱል ሐጅ  አንቀፀ 75 Âť

=
t.me/https_Asselefya1/18787
الحديثُ المشهور "رمضان أوله رحمة وأوسطه مغفرة وآخره عتق من النار" لايثبتُ عن النبي ﷺ؛ بل رمضانُ كلُّه رحمةٌ، وكلُّه مغفرةٌ وكلُّه محلٌ للعِتق من النار .

#تغريدات
=
t.me/https_Asselefya1
أيُّها المؤمنون؛ هلَّ رمضان، فاذكروا إخوانكم الذين ابتلوا في بلدانهم، اذكروهم في الدَّعوات والصَّدقات، واغمروهم بأنواع البرِّ والخيرات، اللَّهم أعزَّ دينك وأولياءك، واجعل لعبادك فرجًا

#تغريدات
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አድምጧቸዉ ተጠንቀቁ !
~

انتبهوا في دعاء القنوت {إنه لا يذل من واليت}

|| الشيخ د. صالح بن عبدالله العصيمي « المدرس بالحرمين الشريفين »
=
ፎቶው ይናገራል!
~~~
አንዳንዴኳን ከሚያስፈልጋቸው ቁሳዊ ነገር ይልቅ ስነ-ልቦናቸውን ቢጠብቁላቸው መልካም ነበር። ለተቸገሩ ወንድሞችና እህቶች ትንሽ ነገር ይረዱና ያለ ፍላጎታቸው ፎቶ እያነሱ ያሸማቅቋቸዋል። አንዳዶቹማ በመቶዎች የሚቆጠር ብር ለተቸገሩት ይሰጡና በሺዎች የሚቆጠር ብር በዲሆች ስም ቀፈታቸውን ይሞላሉ። ምን አለ አሏህን ብትፈሩ!። በፎቶው ላይ እደምታዩት ችግር ሁኖባትጂ ፎቶ የመነሳት ፍላጎት እንደሌላት ያሳያል። ምነው እርዳታቹሁን በሚስጥር ብታደርጉ!። እሱ እጆቹን ኪሶቹ ላይ አድርጎ ደረቱን ነፍቶ ሲነሳ፣ እሷ አንገቷን ደፍታ እያነባች ያለ ፍላጎቷ ፎቶ ስትነሳ አያሳምም!?።
🌐 t.me/abdu_rheman_aman
||
የሆነ ግዜ አስቸኳይ እርዳታ ይዘው የሄዱ የበጎ አድራጎት ሠራተኞች ፎቶ አንሺው ስለቀረባቸው እርዳታዉን አዘገዩ የሚል ዜና ሰምታችሁ ታውቁ ይሆን!!

ካልተቀረጽን አንሰጥም፣ ካልታየን አንረዳም፣  ካልተሰማልን አንመፀዉትም አትበሉ። ዋናው አላህ ካያችሁ በቂ ነው።እርግጥ ነው እርዳታን ለተሻለ በጎ ዓላማም ሆነ ሌሎችን ለማነሳሳት ሲባል መቅረጽ ያስፈልግ ይሆናል።ግና መልካም ሼል በታይታ እንዳይበላሽ፤ የተረጂዎች ስነልቦና እንዳይጎዳም መጠንቀቅ ያስፈልጋል።
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
|| የሆነ ግዜ አስቸኳይ እርዳታ ይዘው የሄዱ የበጎ አድራጎት ሠራተኞች ፎቶ አንሺው ስለቀረባቸው እርዳታዉን አዘገዩ የሚል ዜና ሰምታችሁ ታውቁ ይሆን!! ካልተቀረጽን አንሰጥም፣ ካልታየን አንረዳም፣  ካልተሰማልን አንመፀዉትም አትበሉ። ዋናው አላህ ካያችሁ በቂ ነው።እርግጥ ነው እርዳታን ለተሻለ በጎ ዓላማም ሆነ ሌሎችን ለማነሳሳት ሲባል መቅረጽ ያስፈልግ ይሆናል።ግና መልካም ሼል በታይታ እንዳይበላሽ፤ የተረጂዎች…
አንዳዴ እኮ ይሄ ካሜራ ከምድር ገፀ እልም ያድርገዉ ያስብላል ሀቂቃ ደሞ ብዙ በየ ቦታ ተደብቀዉ በችግር የተጎዱ ወገኖች በካሜራ ሰበብ ተረድተዉ ሂወታቸዉ ተቀይሯል እህ! አላህ ልቦና ይስጣቸዉ ሁለ ነገራቸዉ በካሜራ ለሚሰሩ ሰዎች ኢኽላሱ ይስጣቸዉ ...!! ምን ይባላል ሌላ..
ሰባቱ አጥፊ ወንጀሎች
ኢብኑ/ሙነወር
“ሰባቱ አጥፊ ወንጀሎች”
~
ረመዷን 14/1445 በፉሪ ሰልሰቢል መስጂድ የቀረበ
=
የቴሌግራም ቻናል:-
https://t.me/IbnuMunewor
በዚች ምድር ለሰዎች መስተካከል ሰበብ እንደመሆን የሚያስደስት ነገር የለም በእኔ እይታ!

አላህ ሆይ ቀጥ አድርገን/አስተካክለን ለሌሎች መስተካከልም ሰበቦች አድርገን ኣሚን !

 
=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
•• يا قوم أين آثار الصيام !
أين أنـــوار القيام !


‏‌‏⤜ ‏مواعظ ابن ع؏ب الحنبلي رحمه الله
=