🛑👉ከዱዓ ተስፋ እንዳትቆርጥ ጨምር...
لَا تَيأسَنَّ مِنَ الدُّعَاءِ وَزِد بِهِ
إنَّ الَّذِي فَطَرَ السَّمَاءَ يُجِيبُ
=
t.me/https_Asselefya1
لَا تَيأسَنَّ مِنَ الدُّعَاءِ وَزِد بِهِ
إنَّ الَّذِي فَطَرَ السَّمَاءَ يُجِيبُ
=
t.me/https_Asselefya1
Forwarded from شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
ሁሉም ሙስሊም ሊያደምጠው ይገባል።
ሸር አድርጉት
አልቡኮ ወረዳ ሶባና ጀብል ቀበሌ
ከባድ ሀይማኖታዊ ጭቆና
ዘግናኝና አንባገነናዊ ጫና
ሙስሊሙ ግን መች ይሆን የሚነቃው!?
በአይኔ ያየሁትን ነው የተናገርኩት ጨርሻለሁ።
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
ሸር አድርጉት
አልቡኮ ወረዳ ሶባና ጀብል ቀበሌ
ከባድ ሀይማኖታዊ ጭቆና
ዘግናኝና አንባገነናዊ ጫና
ሙስሊሙ ግን መች ይሆን የሚነቃው!?
በአይኔ ያየሁትን ነው የተናገርኩት ጨርሻለሁ።
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ – 06 ፈዳኢሉል ቁርአን
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
07 ፈዳኢሉል ቁርአን
አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
❝አዲስ ኪታብ ቂርአት❞
⏡⏡⏡⏡⏡
📔ኪታብ፦ «ፈዳኢሉል ቁርአን »
☞ ክፍል 07
⭞የኪታብ 𝐏𝐷𝑭 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/12650
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/https_Asselefya1
⏡⏡⏡⏡⏡
📔ኪታብ፦ «ፈዳኢሉል ቁርአን »
☞ ክፍል 07
⭞የኪታብ 𝐏𝐷𝑭 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/12650
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/https_Asselefya1
~
=
በሉ በመልካም ዱዓ አንረሳሳ ሁላችንም ብዙ ሀጃዎች አሉብን በተለይ ስደት ያለን የቤተሰብ ናፍቆት ቤቱ ሰርቶብናል ! አላህ በሰላም እንድያገናኜን ናፍቆታችን እንድናወጣ...! በመልካም ዱዓ እንተዋወስ እላችሁ አለሁ !
=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
الشيخ علي الحذيفي – ቁርአን ጁዝ ⑭
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቁርአን ጁዝ ⑮
الشيخ علي الحذيفي
ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!
∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼
«الليلة (⑮) رمضان ١٤٤٥»
☞ጁዝ ⑮
🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله
«۞ከሱረቱል ኢስራዕ አንቀፀ 1 እስከ ሱረቱል ከህፍ አንቀፀ 74»
=
t.me/https_Asselefya1/18745
∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼
«الليلة (⑮) رمضان ١٤٤٥»
☞ጁዝ ⑮
🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله
«۞ከሱረቱል ኢስራዕ አንቀፀ 1 እስከ ሱረቱል ከህፍ አንቀፀ 74»
=
t.me/https_Asselefya1/18745
قال عمر بن عبد العزيز رحمه الله
أدركنا السلف وهم لا يرون العبادة في الصوم، ولا في الصلاة ولكن في الكف عن أعراض الناس، فقائم الليل وصائم النهار؛ إن لم يحفظ لسانه أفْلَس يوم القيامة .
{ التمهيد : (443/17)
.
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም – 05 - ረመዷናዊ ግሳፄዎች(رمضان ١٣-١٤٤٤)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🛑👉ወንጀልን እስከ አልተዉክ ድረስ የእዉቀትን ጥፍጥና እና ብርሀን አታገኚም።
~
لَن تذوق حلاوة العِلم ولن تُحصّل نور العِلم وقوة الحفظ حتّى تترك الذنوب، وتبتعد عن كل طريق موصِل إليها، فالبعد عن الذنوب من أسباب التوفيق، والمعاصي من أسباب حِرمان العِلم.
=
t.me/https_Asselefya1
~
لَن تذوق حلاوة العِلم ولن تُحصّل نور العِلم وقوة الحفظ حتّى تترك الذنوب، وتبتعد عن كل طريق موصِل إليها، فالبعد عن الذنوب من أسباب التوفيق، والمعاصي من أسباب حِرمان العِلم.
قال مالك لتلميذه الشافعي أول ما لقيه:
" إني أرى الله قد ألقى على قلبك نورًا، فلا تطفئه بظلمة المعصية ".
=
t.me/https_Asselefya1
ጣፍጭ ቁርአን ግብዣ !~
﴿۞شَهۡرُ رَمَضَانَ ٱلَّذِیۤ أُنزِلَ فِیهِ ٱلۡقُرۡءَانُ هُدࣰى لِّلنَّاسِ وَبَیِّنَـٰتࣲ مِّنَ ٱلۡهُدَىٰ وَٱلۡفُرۡقَانِۚ فَمَن شَهِدَ مِنكُمُ ٱلشَّهۡرَ فَلۡیَصُمۡهُۖ وَمَن كَانَ مَرِیضًا أَوۡ عَلَىٰ سَفَرࣲ فَعِدَّةࣱ مِّنۡ أَیَّامٍ أُخَرَۗ یُرِیدُ ٱللَّهُ بِكُمُ ٱلۡیُسۡرَ وَلَا یُرِیدُ بِكُمُ ٱلۡعُسۡرَ وَلِتُكۡمِلُوا۟ ٱلۡعِدَّةَ وَلِتُكَبِّرُوا۟ ٱللَّهَ عَلَىٰ مَا هَدَىٰكُمۡ وَلَعَلَّكُمۡ تَشۡكُرُونَ ﴾
=
t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
Voice message
ማራኪ ቁርአን ግብዣ~
۞ وَجَاۤءَتۡ سَیَّارَةࣱ فَأَرۡسَلُوا۟ وَارِدَهُمۡ فَأَدۡلَىٰ دَلۡوَهُۥۖ قَالَ یَـٰبُشۡرَىٰ هَـٰذَا غُلَـٰمࣱۚ وَأَسَرُّوهُ بِضَـٰعَةࣰۚ وَٱللَّهُ عَلِیمُۢ بِمَا یَعۡمَلُونَ .﴾...
=
t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
🛑👉የትም ብትሆን አላህን ፍራ !! ~ عن أبي ذَرٍّ جُنْدُبِ بْنِ جُنَادةَ، وأبي عبْدِالرَّحْمنِ مُعاذِ بْنِ جبلٍ رضيَ اللَّه عنهما، عنْ رسولِ اللَّهِ ﷺ، قَالَ: اتَّقِ اللَّهَ حَيْثُمَا كُنْتَ وأَتْبِعِ السَّيِّئَةَ الْحسنةَ تَمْحُهَا، وخَالقِ النَّاسَ بخُلُقٍ حَسَنٍ رواهُ…
🛑👉አላህን ጠብቅ ይጠብቅሀል!
~
«عن عبدالله بن عباسٍ رضي الله عنهما قال: كنت خلف النبي صلى الله عليه وسلم يومًا، فقال: ((يا غلام، إني أعلمك كلماتٍ: احفظ الله يحفظك، احفظ الله تجده تجاهك، إذا سألتَ فاسأل الله، وإذا استعنت فاستعن بالله، واعلم أن الأمة لو اجتمعت على أن ينفعـوك بشيءٍ لم ينفعوك إلا بشيءٍ قد كتبه الله لك، وإن اجتمعوا على أن يضروك بشيءٍ لم يضروك إلا بشيءٍ قد كتبه الله عليك، رُفعت الأقلام، وجفَّت الصحف))؛ رواه الترمذي وقال: حديث حسن صحيحٌ.»
وفي رواية غير الترمذي [رواية الإمام أحمد]: ((احفظ الله تجده أمامك، تعرَّفْ إلى الله في الرخاء يعرفك فـي الشدة، واعلم أن ما أخطأك لم يكن ليصيبك، وما أصابك لم يكن ليخطئك، واعلم أن النصر مع الصبر، وأن الفرج مع الكرب، وأن مع العسر يُسرًا)).
⇘ከዐብዱላህ ኢብኑ ዐባስ ረዲየለሁ ዐንሁማ ተይዞ እንድህ ብለዋል፦ አንድ ቀን ከአላህ መልእክተኛﷺ ኋላ ነበርኩኝ። እንድህ አሉኝ ፦ ልጄ ሆይ! እኔ ጥቂት ነገሮችን አስተምርሀለሁ። አላህን ጠብቅ ይጠብቅሀል። አላህን ጠብቅ ፊት ለፊትህ ታገኘዋለህ። ስትጠይቅ አላህን ጠይቅ።ስትታገዝ በአላህ ታገዝ። እወቅ! ህዝብ ሁሉ በሆነ ነገር ሊጠቅሙህ ቢሰባሰቡ አላህ ላንተ ከፃፈልህ ነገሮ እንጅ አይጠቅሙህም። በሆነ ነገር ሊጎዱህ ቢሰባሰቡም አላህ ባንተ ላይ በፃፈብህ ነገር እንጅ አይጎዱህም።
ብእሮቹ ተነስተዋል። መዝገቦቹም ደርቀዋል። ቲርሚዚ ዘግበዉታል። ሐዲሱንም"ሐሰኑል ሶሒሕ ብለዉታል።⇘ከቲርሚዚ ዉጭ ባለ ሌላ ዘገባ ደግሞ እንድህ ብለዋል፦
አላህን ጠብቅ። ፊት ለፊትህ ታገኘዋለህ። ከአላህ ጋር በድሎት ጊዜ ተዋወቅ። በችግር ጊዜ ያዉቅሃልና። እወቅ! የሳተህ ነገር የሚያገኚህ አልነበረም። ያገኘህ ደግሞ የሚያልፍህ አልነበረም። እወቅ !ድል ከትእግስት ጋር ነዉ። እፎይታ (ግልግል ) ከጭንቅ ጋር ነዉ። ከችግር ጋር ምቾት አለ።🛑👉ትንሽ ማብራሪያ፦
〰➖〰➖〰➖〰➖
⇒አላህን ጠብቅ"ማለት ትእዛዙን በመፈፀምና ክልከላዉን በመራቅ ህግጋቱን ጠብቅ ማለት ነዉ።
⇒ይጠብቅሀል"ማለት በዱንያህም በዲንህም የጥረትህን ይሸልምሀል ማለት ነዉ።
⇒ፊት ለፊትህ ታገኘዋለህ"
ማለት ለጭንቅህ ለችግርህ ይደርስልሀል፣እርዳታዉ ላንተ ቅርብ ነዉ ማለት ነዉ።⇒ከአላህ ጋር በድሎት ጊዜ ተዋወቅ። በችግርህ ጊዜ ያዉቅሃልና"
ማለት በምቾት ጊዜ ዒባዳን ለአላህ አጥራ፣ትእዛዙን ጠብቅ። በችግርህ ጊዜ አላህ ክፉን ይመክትልሀል ወይም ያስወግድልሃል ማለት ነዉ።
⇒እፎይታ(ግልግል)ከጭንቅ ጋር ነዉ።
ከችግር ጋር ድሎት አለ የሚለዉ ችግር ሲደራረብ፣መከራ ሲበረታ ሰዉ ከፍጡር ያለዉ ተስፋ እየተሟጠጠ ልቡ በአላህ ላይ በጥብቅ በመንጠልጠል እዉነተኛ መመካት ይመካል። በአላህ ላይ የተመካ ደግሞ እሱ በቂዉ ነዉ።⇘ብእሮቹ ተነስተዋል። መዝገቦቹም ደርቀዋል" ማለት" የሚሆነዉ ሁሉ ተወስኖ ተፀፎ ተጠናቋል፣ጥንት የተፃፈዉ ዉሳኔ አልታበሰም አልተቀየረም ማለት ነዉ።
📔ኢንሻ አላህ ይቀጥላል⋅⋅⋅⋅⋅⋅✍
=
http://t.me/https_Asselefya1
http://t.me/https_Asselefya1