ጥሩ ባል የለም ብለሽ ከማለትሺ በፊት እዉን እኔ ለጥሩ ባል የምገባ አይነት ሴት ነኝ ወይ ብለሽ ራስሺን ፈትሺ እልሻለሁ እሺ! ከዛ ጥሩ ይመጣል ማለቴ ነዉ ።ጥሩን ለጥሩ ነዉ አላህ የኸለቀዉ።
=t.me/https_Asselefya1
Audio
🛑👉
«تصبير النفس فيما بقي من رمضان»
⭞ ክፍል ⓶ የመጨረሻ
↳የሪሳላዋ 𝑃𝑑𝐅 ↓↓
t.me/https_Asselefya1/18659
🎙በአቡ አዩብ ሙሀመድ ሰይድ
=
https://telegram.me/abutoiba
በረመዷን በተቀሩት ቀናቶች ላይ ነፍስን ማስታገስ ....!!«تصبير النفس فيما بقي من رمضان»
⭞ ክፍል ⓶ የመጨረሻ
↳የሪሳላዋ 𝑃𝑑𝐅 ↓↓
t.me/https_Asselefya1/18659
🎙በአቡ አዩብ ሙሀመድ ሰይድ
=
https://telegram.me/abutoiba
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
🛑👉በረመዷን በተቀሩት ቀናቶች ላይ ነፍስን ማስታገስ ....!! «تصبير النفس فيما بقي من رمضان» ⭞ ክፍል ⓶ የመጨረሻ ↳የሪሳላዋ 𝑃𝑑𝐅 ↓↓ t.me/https_Asselefya1/18659 🎙በአቡ አዩብ ሙሀመድ ሰይድ = https://telegram.me/abutoiba
አደመጣችሁት ወይ.....! ወጣትነታችን እንጠቀምበት እርጅና ሳይመጣ !!
ሙሉ ያደመጠ 👍
ያላደመጠ 👎
እስኪ ስንቶቻችሁ ታደምጣላችሁ የምለጥፈዉ ኦዶወ ልያችሁ 🕶
ሙሉ ያደመጠ 👍
ያላደመጠ 👎
እስኪ ስንቶቻችሁ ታደምጣላችሁ የምለጥፈዉ ኦዶወ ልያችሁ 🕶
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
አደመጣችሁት ወይ.....! ወጣትነታችን እንጠቀምበት እርጅና ሳይመጣ !! ሙሉ ያደመጠ 👍 ያላደመጠ 👎 እስኪ ስንቶቻችሁ ታደምጣላችሁ የምለጥፈዉ ኦዶወ ልያችሁ 🕶
🛑👉አረ ዛሬ አስደነገጣችሁኝ የሚያደምጥ ከጥቂቶች ዉጭ የለም ማለት ነዉ !? ለምን !?
=
እዉቀት የሚዳብር በንባብ ብቻ አይደለምኮ በማድመጥም ነዉ በተለይ ወቅታዊ ትምህርቶች ብንከታተል ብዙ ነገር ራሳችንን እንድናስተካክል ያግዘናል የዘነጋነዉ ያስታዉሰናል.....!! እና አድማጭም ሁኑ በተለይ ወቅታዊ የሆኑ ሙሀደራዎች፣ ኪታብ ደርሶች፣ እንድሁም ምክሮች፣ እናድምጥ ብዙ እንጠቀምበታለን ! በተለይ እኛ ሸቃሎችኮ ለስራ በኤርፎን ስለሚመቸን እናድምጥ ! እናድምጥ! እናድምጥ! ማድመጫ ጊዜ አናጣም መቸም ቀኑ ሙሉ ወይ ስልክ እያወራን ወይ ዝም ብለን በየ ሚድያ ስንዞር እንጅ እና የሚጠቅመን ነገር ላይ ትኩረት ሰጥተን እንከታተል ማለት እወዳለሁ!! ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር አላህ ይጠብቀዉና ደጋግሞ ማድመጥ ጥሩ ነዉ መንገድ ሲኮን ትርፍ ጊዜ ሲገኝ ደጋግሞ ማድመጥ ጠቃሚ ነዉ ይለናል ደርስ ሰጥቶ ሲጨርስ ሱና ብርሀን ላይ حفظه الله እና አድመጡ ስንፍና እና ችልተኚነት ከላያችሁ አዉልቁና ጣሉ !! 🎧 👈=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
🛑👉አላህ ጥሩን እንጅ አይቀበልም ~ عن أبي هريرة قال: قال رسولُ الله ﷺ: إنَّ الله تعالى طيب لا يقبل إلا طيبًا، وإنَّ الله أمر المؤمنين بما أمر به المُرسلين؛ فقال تعالى: يَا أَيُّهَا الرُّسُلُ كُلُوا مِنَ الطَّيِّبَاتِ وَاعْمَلُوا صَالِحًا [المؤمنون:51]، وقال تعالى: يَا…
🛑👉የትም ብትሆን አላህን ፍራ !!
~
«ከአቡ ዘር ጁንዱብ ኢብኑ ጁናዳ እና ከአቡ ዐብዲርረሕማን ሙዓዝ ኢብኑ ጀበል ረዲየላሁ ዐንሁማ ተይዞ ከአላህ መልእክተኛﷺ ተይዞ እንድህ ብለዋል፦»
«ከሐዲሱ የሚወሰዱ ቁም ነገሮች፦»
☞
☞ ጥፋት ስንፈፅም ወደ ተዉበትና መልካም ስራ ልንፈጥን እንደሚገባ !
☞ አላህን የመታዘዝ ብርሃን የወንጀል ጨለማን እንደሚበጣጥስ!
☞ የአላህ እዝነት ሰፊ እንደሆነ !
☞ ኢስላም ለምድራዊ ስልጣኔም ይሁን ለወዲያኛዉ አለም ህይወት ትልቅ ዋጋ ያለዉን ከሰዎቹ ጋር በመልካም ስነ_ምግባር የመኗኗር እሴት ልዩ ትኩረት እንደሰጠዉ ከሐዲሱ እንማራለን።
=
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
~
عن أبي ذَرٍّ جُنْدُبِ بْنِ جُنَادةَ، وأبي عبْدِالرَّحْمنِ مُعاذِ بْنِ جبلٍ رضيَ اللَّه عنهما، عنْ رسولِ اللَّهِ ﷺ، قَالَ: اتَّقِ اللَّهَ حَيْثُمَا كُنْتَ وأَتْبِعِ السَّيِّئَةَ الْحسنةَ تَمْحُهَا، وخَالقِ النَّاسَ بخُلُقٍ حَسَنٍ رواهُ التِّرْمذيُّ وقال: حديثٌ حسنٌ.
«ከአቡ ዘር ጁንዱብ ኢብኑ ጁናዳ እና ከአቡ ዐብዲርረሕማን ሙዓዝ ኢብኑ ጀበል ረዲየላሁ ዐንሁማ ተይዞ ከአላህ መልእክተኛﷺ ተይዞ እንድህ ብለዋል፦»
የትም ብትሆን አላህን ፍራ!(የሰራሀዉን)ወንጀል መልካም ስራ አስከትለዉ። ያብስልሀል። ሰዎቹን በመልካም ባህሪ ተኗኗራቸዉ። ቲርሚዚ ዘግበዉታል። ሐዲሡ ሐሰን ነዉ። በአንዳድ ቅጂዎች ላይ ደግሞ "ሐሰኑን ሶሒሕ ነዉ" ብለዉታል።«ከሐዲሱ የሚወሰዱ ቁም ነገሮች፦»
☞
አላህን መፍራት የቦታም የጊዜም ገደብ ሳይኖር ሁሌም ከኛ ጋር ሊኖር የሚገባ እንደሆነ !☞ ጥፋት ስንፈፅም ወደ ተዉበትና መልካም ስራ ልንፈጥን እንደሚገባ !
☞ አላህን የመታዘዝ ብርሃን የወንጀል ጨለማን እንደሚበጣጥስ!
☞ የአላህ እዝነት ሰፊ እንደሆነ !
☞ ኢስላም ለምድራዊ ስልጣኔም ይሁን ለወዲያኛዉ አለም ህይወት ትልቅ ዋጋ ያለዉን ከሰዎቹ ጋር በመልካም ስነ_ምግባር የመኗኗር እሴት ልዩ ትኩረት እንደሰጠዉ ከሐዲሱ እንማራለን።
=
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
الشيخ علي الحذيفي – ቁርአን ጁዝ ⑬
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቁርአን ጁዝ ⑭
الشيخ علي الحذيفي
ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!
∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼
«الليلة (⑭) رمضان ١٤٤٥»
☞ጁዝ ⑭
🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله
«۞ከሱረቱል ሒጅር አንቀፀ 1 እስከ ሱረቱል ነህል አንቀፀ 128»
=
t.me/https_Asselefya1/18724
∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼
«الليلة (⑭) رمضان ١٤٤٥»
☞ጁዝ ⑭
🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله
«۞ከሱረቱል ሒጅር አንቀፀ 1 እስከ ሱረቱል ነህል አንቀፀ 128»
=
t.me/https_Asselefya1/18724
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
🛑👉ዛሬ አንዲ ሚስጥር ላዉጣ ሴቶች ትጠነቀቁ ትነቁ ዘንድ !! ~ መጥቶ ለትዳር የሚጠይቅሺ ወንድ ሁሉ ሊያገባሺ እንዳልሆነ እወቂ! አንዳዱ ከሰዉ ተፎካክሮ እሷ እኔ ጠይቄት እንቢ አትልም ብሎ የሚመጣም አለ! አሉ! እና ለጠየቃችሁ ሁሉ ቶሎ እሺ አትበሉ! ደሞ ቶሎ ለመተያየት አትቸኩሉ ቀስ ብላችሁ ዘሎ መተያየት ዋጋ ያስከፍላል እና ቀስ በሉ ማለቴ ነዉ። አይዟችሁ ለናንተ የተፃፈ የትም አይሄዳት ይመጣል ስአቱ…
🛑👉 ከባለፈ የቀጠለ ሚስጥር ላዉጣ ለእህቶች ትጠነቀቁ ራሳችሁ /ክብራችሁ/ትጠብቁ ዘንዳ !!
=
t.me/https_Asselefya1
አሉ ደግሞ አቡ ፉላን ቻናል ታዋቂ የሆነ በሚድያ ገኗል ያን ተጠቅሞ አንችን በቀላል ዘዴ ክብርሽ ሊያጎድፍ የሚመጣ ንቂ የሱ ስም መግነን ላንቺ ቅንጣት የሚጠቅምሺ የለም የሱ ተግባሩ ቢሆንጅ ከጀርባዉ ሲታይ ሌላ ሚድያ ላይ ሌላ የሆነ አለ ንቂ !እና እኔ ማን መሠልኩሺ/ብዙ ፈላጊ ያለኝ ነኝኮ አንች እያለ ሊያቀልጥሺ ይሞክራል! ፈላጊ ካለህ እኔ ዘንድ ምን አዝረከረከህ ብለሺ አቅምሺዉ !! አንተማ አቡ ፉላን ነህ ማንነኝ ብለህ ትጎረራለህ ብለሺ ቀይ መስመር አስምሪበት ! ከዛማ በቀላሉ እንደማትገኚ ሲያቅ እልክ ገብቶ ብዙ ሊፈታተንሺ ይችላል ግን አቋምሺ 1ንድ አድርጊበት አይዞሺ እዉን ትክክለኛ ፈላጊሽ ከሆነ የትም አይሄድ ዞሮ ዞሮ ይመጣል! አረ በንደት ራሱ ስሜትሺ የሚጎዳ ንግግር ሊናገርሺ ይችላል ግን ያኔ አንች ትእግስት ይኑርሺ ተናገረኝ ብለሽ አላስፈላጊ ነገሮች እንዳትናገሪ ተጠንቀቂ! እናም በቀላሉ የምትገኚ አትሁኚ ! ቁጥብ ጉብዝ በይ የኔ አለም ! በቁጥብነትሺ በጉብዝናሺ ተፈላጊነትሺ ቢጨምር እንጅ አይቀንስም ! በቀላሉ የምትሸነገይ ከሆንሺ ግን መመለሻሽ ከፋ !! አስቢበት እሺ !=
t.me/https_Asselefya1
Audio
🛑👉
«ዛሬ ረፋድ ላይ በሰልሰቢል መስጂድ የተሰጠ ትምህርት »
=
t.me/Muhammedsirage
t.me/Muhammedsirage
ቀልብን ለማስተካከል የሚጠቅሙ አንዳንድ ነገሮች !!«ዛሬ ረፋድ ላይ በሰልሰቢል መስጂድ የተሰጠ ትምህርት »
=
t.me/Muhammedsirage
t.me/Muhammedsirage
📍قال العلامة محمد بن صالح العثيمين _رحمه الله_:
ثقل الصلاة على الإنسان يدل على أن في قلبه نفاقا، فليبادر بالتخلص منه.
📚 {تنبيه الأفهام بشرح عمدة الأحكام || 159}
=
ثقل الصلاة على الإنسان يدل على أن في قلبه نفاقا، فليبادر بالتخلص منه.
📚 {تنبيه الأفهام بشرح عمدة الأحكام || 159}
=
🛑👉ከዱዓ ተስፋ እንዳትቆርጥ ጨምር...
لَا تَيأسَنَّ مِنَ الدُّعَاءِ وَزِد بِهِ
إنَّ الَّذِي فَطَرَ السَّمَاءَ يُجِيبُ
=
t.me/https_Asselefya1
لَا تَيأسَنَّ مِنَ الدُّعَاءِ وَزِد بِهِ
إنَّ الَّذِي فَطَرَ السَّمَاءَ يُجِيبُ
=
t.me/https_Asselefya1
Forwarded from شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
ሁሉም ሙስሊም ሊያደምጠው ይገባል።
ሸር አድርጉት
አልቡኮ ወረዳ ሶባና ጀብል ቀበሌ
ከባድ ሀይማኖታዊ ጭቆና
ዘግናኝና አንባገነናዊ ጫና
ሙስሊሙ ግን መች ይሆን የሚነቃው!?
በአይኔ ያየሁትን ነው የተናገርኩት ጨርሻለሁ።
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
ሸር አድርጉት
አልቡኮ ወረዳ ሶባና ጀብል ቀበሌ
ከባድ ሀይማኖታዊ ጭቆና
ዘግናኝና አንባገነናዊ ጫና
ሙስሊሙ ግን መች ይሆን የሚነቃው!?
በአይኔ ያየሁትን ነው የተናገርኩት ጨርሻለሁ።
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ – 06 ፈዳኢሉል ቁርአን
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
07 ፈዳኢሉል ቁርአን
አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
❝አዲስ ኪታብ ቂርአት❞
⏡⏡⏡⏡⏡
📔ኪታብ፦ «ፈዳኢሉል ቁርአን »
☞ ክፍል 07
⭞የኪታብ 𝐏𝐷𝑭 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/12650
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/https_Asselefya1
⏡⏡⏡⏡⏡
📔ኪታብ፦ «ፈዳኢሉል ቁርአን »
☞ ክፍል 07
⭞የኪታብ 𝐏𝐷𝑭 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/12650
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/https_Asselefya1