💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
👉ከቴምር ጥቅሞች 4

ሚያጠቡ ሴቶች 10ፍሬ ቴምር በየቀኑ ከበሉ የጡት ወተታቸው በጥሩ መጠን ይጨምራል።

👉ልታገኙኝ ከፈለጋችሁ @UrSkincare
t.me/abuasiyaconsultancy
🛑👉ለፈገግታ ያክል የድሮ ባል

ብመታሽ በርግጫ ባቀምስሽ በጥፊ፣
ስለምወድሽ ነው ቆንጆየ አትከፊ


እያለ ያኖራታል ።

እንቢ ካለቺ በካልቾ እየተመታቺም ቢሆን
አብረው ይኖራሉ ይህ የድሮ እናቶች ትግስት ይገርመኛል ።


የአሁን ሚስት

አባቱ እንኳን መተሀት ብትቆጣት ቤቱ ባንድ እግሩ ይቆምልሀል፤ ብረድስት እርስ በራሱ ሲጋጭ  ትሰማለህ  ጓ _ገጭ_ ድም... ስታረገልህ ፤ እንዴ ! ጆሮየ ነው 👂 ብረድስቱ  የሚሰማኝ ብለህ ትወዛገብ ይሆናል ? ነው  አናፂ ቤቴ ገባ ? ትልም ይሆናል  ህእ !

ቁም ነገሩ ፦
ወጣቶት ሴት እህቶቻችን ተረጋጉ ከእናቶቻችሁ ትግስትን ተማሩ ለማለት ነው።  (ይሰማል አይደል) !!

منقول
=

t.me/https_Asselefya1
"اللهم إني أسألك من فضلك ورحمتك، فإنّه لا يملكها إلا أنت"

=
"الحيآءُ شُعبةٌ من شُعَبِ الإيمآن" .
" الحيآء لا يأتي إلا بخير " 🏠🍁

=
ጥሩ ባል የለም ብለሽ ከማለትሺ በፊት እዉን እኔ ለጥሩ ባል የምገባ አይነት ሴት ነኝ ወይ ብለሽ ራስሺን ፈትሺ እልሻለሁ እሺ! ከዛ ጥሩ ይመጣል ማለቴ ነዉ ።ጥሩን ለጥሩ ነዉ አላህ የኸለቀዉ።

=

t.me/https_Asselefya1
Audio
🛑👉በረመዷን በተቀሩት ቀናቶች ላይ ነፍስን ማስታገስ ....!!

«تصبير النفس فيما بقي من رمضان»


⭞ ክፍል  ⓶ የመጨረሻ

  ↳የሪሳላዋ 𝑃𝑑𝐅 ↓↓
t.me/https_Asselefya1/18659

🎙በአቡ አዩብ ሙሀመድ ሰይድ

=
https://telegram.me/abutoiba
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
አደመጣችሁት ወይ.....! ወጣትነታችን እንጠቀምበት እርጅና ሳይመጣ !! ሙሉ ያደመጠ 👍 ያላደመጠ 👎 እስኪ ስንቶቻችሁ ታደምጣላችሁ የምለጥፈዉ ኦዶወ ልያችሁ 🕶
🛑👉አረ ዛሬ አስደነገጣችሁኝ የሚያደምጥ ከጥቂቶች ዉጭ የለም ማለት ነዉ !? ለምን !? እዉቀት የሚዳብር በንባብ ብቻ አይደለምኮ በማድመጥም ነዉ በተለይ ወቅታዊ ትምህርቶች ብንከታተል ብዙ ነገር ራሳችንን እንድናስተካክል ያግዘናል የዘነጋነዉ ያስታዉሰናል.....!! እና አድማጭም ሁኑ በተለይ ወቅታዊ የሆኑ ሙሀደራዎች፣ ኪታብ ደርሶች፣ እንድሁም ምክሮች፣ እናድምጥ ብዙ እንጠቀምበታለን ! በተለይ እኛ ሸቃሎችኮ ለስራ በኤርፎን ስለሚመቸን እናድምጥ ! እናድምጥ! እናድምጥ! ማድመጫ ጊዜ አናጣም መቸም ቀኑ ሙሉ ወይ ስልክ እያወራን ወይ ዝም ብለን በየ ሚድያ ስንዞር እንጅ እና የሚጠቅመን ነገር ላይ ትኩረት ሰጥተን እንከታተል ማለት እወዳለሁ!! ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር አላህ ይጠብቀዉና ደጋግሞ ማድመጥ ጥሩ ነዉ መንገድ ሲኮን ትርፍ ጊዜ ሲገኝ ደጋግሞ ማድመጥ ጠቃሚ ነዉ ይለናል ደርስ ሰጥቶ ሲጨርስ ሱና ብርሀን ላይ حفظه الله እና አድመጡ ስንፍና እና ችልተኚነት ከላያችሁ አዉልቁና ጣሉ !! 🎧 👈

=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
🛑👉አላህ ጥሩን እንጅ አይቀበልም ~ عن أبي هريرة  Ů‚ال: قال رسولُ الله : ŘĽŮ†Ů‘ŮŽ الله تعالى طيب لا يقبل إلا طيبًا، وإنَّ الله أمر المؤمنين بما أمر به المُرسلين؛ فقال تعالى: ŮŠŮŽŘ§ أَيُّهَا الرُّسُلُ كُلُوا مِنَ الطَّيِّبَاتِ وَاعْمَلُوا صَالِحًا [المؤمنون:51]، وقال تعالى: ŮŠŮŽŘ§â€Ś
🛑👉የትም ብትሆን አላህን ፍራ  !!

~

عن أبي ذَرٍّ جُنْدُبِ بْنِ جُنَادةَ، وأبي عبْدِالرَّحْمنِ مُعاذِ بْنِ جبلٍ رضيَ اللَّه عنهما، عنْ رسولِ اللَّهِ ﷺ، قَالَ: Ř§ŘŞŮ‘َقِ اللَّهَ حَيْثُمَا كُنْتَ وأَتْبِعِ السَّيِّئَةَ الْحسنةَ تَمْحُهَا، وخَالقِ النَّاسَ بخُلُقٍ حَسَنٍ ŘąŮˆŘ§Ů‡Ů التِّرْمذيُّ وقال: حديثٌ حسنٌ.



«ከአቡ ዘር ጁንዱብ ኢብኑ ጁናዳ እና ከአቡ ዐብዲርረሕማን ሙዓዝ ኢብኑ ጀበል ረዲየላሁ ዐንሁማ ተይዞ ከአላህ መልእክተኛﷺ ተይዞ እንድህ ብለዋል፦» የትም ብትሆን አላህን ፍራ!(የሰራሀዉን)ወንጀል መልካም ስራ አስከትለዉ። ያብስልሀል። ሰዎቹን በመልካም ባህሪ ተኗኗራቸዉ። ቲርሚዚ ዘግበዉታል። ሐዲሡ ሐሰን ነዉ። በአንዳድ ቅጂዎች ላይ ደግሞ "ሐሰኑን ሶሒሕ ነዉ" ብለዉታል።

«ከሐዲሱ የሚወሰዱ ቁም ነገሮች፦»

☞ አላህን መፍራት የቦታም የጊዜም  ገደብ ሳይኖር ሁሌም ከኛ ጋር ሊኖር የሚገባ እንደሆነ !

☞ ጥፋት ስንፈፅም ወደ ተዉበትና መልካም ስራ ልንፈጥን እንደሚገባ !

☞ አላህን የመታዘዝ ብርሃን የወንጀል ጨለማን እንደሚበጣጥስ!

☞ የአላህ እዝነት ሰፊ እንደሆነ !

☞ ኢስላም ለምድራዊ ስልጣኔም ይሁን ለወዲያኛዉ አለም ህይወት ትልቅ ዋጋ ያለዉን ከሰዎቹ ጋር በመልካም ስነ_ምግባር የመኗኗር እሴት ልዩ ትኩረት እንደሰጠዉ ከሐዲሱ እንማራለን።

=
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
ቁርአን ጁዝ ⑭
الشيخ علي الحذيفي
ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!
∟∟∟∟∟∟∟∟∟∟∟∟∟

«الليلة  (⑭)  رمضان ٥٤٤ټ

☞ጁዝ ⑭

🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله

«۞ከሱረቱል ሒጅር አንቀፀ 1 እስከ ሱረቱል ነህል አንቀፀ 128»

=
t.me/https_Asselefya1/18724
مسافرٌ أنتَ والآثارُ باقيةٌ
فاتركْ وراءَكَ ما تُحيي به أثَرَكْ



=
t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
🛑👉ዛሬ አንዲ ሚስጥር ላዉጣ ሴቶች ትጠነቀቁ ትነቁ ዘንድ !! ~ መጥቶ ለትዳር የሚጠይቅሺ ወንድ ሁሉ ሊያገባሺ እንዳልሆነ እወቂ! አንዳዱ ከሰዉ ተፎካክሮ እሷ እኔ ጠይቄት እንቢ አትልም ብሎ የሚመጣም አለ! አሉ! እና ለጠየቃችሁ ሁሉ ቶሎ እሺ አትበሉ! ደሞ ቶሎ ለመተያየት አትቸኩሉ ቀስ ብላችሁ ዘሎ መተያየት ዋጋ ያስከፍላል እና ቀስ በሉ ማለቴ ነዉ። አይዟችሁ ለናንተ የተፃፈ የትም አይሄዳት ይመጣል ስአቱ…
🛑👉 ከባለፈ የቀጠለ ሚስጥር ላዉጣ ለእህቶች ትጠነቀቁ ራሳችሁ /ክብራችሁ/ትጠብቁ ዘንዳ !!

አሉ ደግሞ አቡ ፉላን ቻናል ታዋቂ የሆነ በሚድያ ገኗል ያን ተጠቅሞ አንችን በቀላል ዘዴ ክብርሽ ሊያጎድፍ የሚመጣ ንቂ የሱ ስም መግነን ላንቺ ቅንጣት የሚጠቅምሺ የለም የሱ ተግባሩ ቢሆንጅ ከጀርባዉ ሲታይ ሌላ ሚድያ ላይ ሌላ የሆነ አለ ንቂ !እና እኔ ማን መሠልኩሺ/ብዙ ፈላጊ ያለኝ ነኝኮ አንች እያለ ሊያቀልጥሺ ይሞክራል! ፈላጊ ካለህ እኔ ዘንድ ምን አዝረከረከህ ብለሺ አቅምሺዉ !! አንተማ አቡ ፉላን ነህ ማንነኝ ብለህ ትጎረራለህ ብለሺ ቀይ መሾመር አስምሪበት ! ከዛማ በቀላሉ እንደማትገኚ ሲያቅ እልክ ገብቶ ብዙ ሊፈታተንሺ ይችላል ግን አቋምሺ 1ንድ አድርጊበት አይዞሺ እዉን ትክክለኛ ፈላጊሽ ከሆነ የትም አይሄድ ዞሮ ዞሮ ይመጣል! አረ በንደት ልሹ ስሜትሺ የሚጎዳ ንግግር ሊናገርሺ ይችላል ግን ያኔ አንች ትእግስት ይኑርሺ ተናገረኝ ብለሽ  አላስፈላጊ ነገሮች እንዳትናገሪ ተጠንቀቂ! እናም በቀላሉ የምትገኚ አትሁኚ ! ቁጥብ ጉብዝ በይ የኔ አለም ! በቁጥብነትሺ በጉብዝናሺ ተፈላጊነትሺ ቢጨምር እንጅ አይቀንስም !  በቀላሉ የምትሸነገይ ከሆንሺ ግን መመለምሽ ከፋ !! አስቢበት እሺ !

=
t.me/https_Asselefya1
Audio
🛑👉ቀልብን ለማስተካከል የሚጠቅሙ አንዳንድ ነገሮች !!

«ዛሬ ረፋድ ላይ በሰልሰቢል መስጂድ የተሰጠ ትምህርት »

=
t.me/Muhammedsirage
t.me/Muhammedsirage
📍قال العلامة محمد بن صالح العثيمين  _رحمه الله_:

ثقل الصلاة على الإنسان يدل على أن في قلبه نفاقا، فليبادر بالتخلص منه.

📚 {تنبيه الأفهام بشعح عمدة الأحكام  || 159}

=
🛑👉ከዱዓ ተስፋ እንዳትቆርጥ ጨምር...

لَا تَيأسَنَّ مِنَ الدُّعَاءِ وَزِد بِهِ
إنَّ الَّذِي فَطَرَ السَّمَاءَ يُجِيبُ

=
t.me/https_Asselefya1
ኢላሂ ቤትህ እንጎበኝ ዘንድ አቅሙ ለግሰን!

=
ሁሉም ሙስሊም ሊያደምጠው ይገባል።

ሸር አድርጉት

አልቡኮ ወረዳ ሶባና ጀብል ቀበሌ

ከባድ ሀይማኖታዊ ጭቆና
ዘግናኝና አንባገነናዊ ጫና

ሙስሊሙ ግን መች ይሆን የሚነቃው!?

በአይኔ ያየሁትን ነው የተናገርኩት ጨርሻለሁ።

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi