💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ቁርአን ጁዝ ⑫
الشيخ علي الحذيفي
ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!
∟∟∟∟∟∟∟∟∟∟∟∟∟

«الليلة  (⑫)  رمضان ٥٤٤ټ

☞ጁዝ ⑫

🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله

«۞ከሱረቱል ሁድ አንቀፀ 6 እስከ ሱረቱል ዩሱፍ አንቀፀ 52 »

=
t.me/https_Asselefya1/18666
ውዷ እህቴ !!

~
ይሄ ሁሉ ላንቺ ክብር ሲባል ነው ፤ የማንም ጫት ቃሚና ወጠጤ አፍ መክፈቻ እንዳትሆኚ ፤ እንዲሁም ወንዶች ባንቺ እንዳይፈተኑ ነውና ለመልዕክተኛው ትዕዛዝ ከአሁኑ ሰዓት ጀምሮ ሰምቻለው ታዝዣለው በይ።ልብስሽም ረጅም ፣ ወፍራም ፣ መላ አካልሽን የሚሸፍን ፣ ሰፊ ይሁን።ይህ ሳይሆን ከቀረ ግን የመልዕክተኛውን ትዕዛዝ በመጣስሽ እንዲሁም ወንዶችን በመፈተንሽ ከአሏህ የሆነ ቁጣ በማትረፍሽ "የቆጡን አወርድ ብላ የብብቷን ጣለች " እንደሚባለው ትሆኚያለሽ።ማለትም ሱና የሆነን ነገር እሰራለው(ተራዊሕ እሰግዳለው) ብለሽ አሏህ ሐራም ያደረጋቸውን ነገሮች ሰርተሽ ኪሳራ በኪሳራ ሆነሽ ትመለሻለሽ።

እህቴ አሏህ ከዘልዛሎች ይጠብቅሽና ተስተካከይ እሺ !

«አሏህ በሁሉም ነገራችን ላይ ለሱ ህግጋቶች ተገዢ ያድርገን‼ ኣሚን»

منقول

=
t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
🛑👉መልካም ተናገር ካልሆነ ዝም በል! ~      ⁍⁌⁍⁌⁍⁌⁍⁌⁍⁌⁍⁌⁍⁌⁍⁌⁍⁌⁍⁌⁍ ۞ عن أبي هريرة رضي الله عنه: أن رسول الله صلى الله عليه وسلم قال: ((من كان يؤمن بالله واليوم الآخر، فليقل خيرًا أو ليصمت، ومن كان يؤمن بالله واليوم الآخر فليكرم جاره، ومن كان يؤمن بالله واليوم الآخر فليكرم…
🛑👉ትእዛዝን በአቅም ልክ መፈፀም ይገባል!
~

عن أبي هريرة عبدالرحمن بن ؾ؎ع  Ů‚ال: سمعتُ رسول الله  يقول: Ů…ا نهيتُكم عنه فاجتنبوه، وما أمرتُكم به فأتوا منه ما استطعتُم، فإنما أهلك الذين من قبلكم كثرةُ مسائلهم واختلافُهم على أنبيائهم. رواه البخاري ومسلم.


«ከአቡ ሁረይራ ዐብዱርረሕማን ኢብኑ ሶኸር  ረዲየላሁ አንሁ ተይዞ የአላህ መልእክተኛﷺ እንድህ ሲሉ ሰምቻለሁ አሉ፦ የከለከልኳችሁ ነገር ራቁት ። ያዘዝኳችሁን ደግሞ ከሱ የቻላችሁት ፈፀሙ። ከናተ በፊት ያሉትን ያጠፋቸዉ  ጥያቄዎችን ማብዛታቸዉና በነብዮቻቸዉ ላይ መለያየታቸዉ ነዉ። ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበዉታል። (7288/1337)

√ ከሐዲሱ የሚወሰዱ ቁም ነገሮች፦

⭞ አስገዳጅ ምክንያት ካልገጠመ በስተቀር ከተከለከሉ ነገሮች መራቅ እንደሚገባ !

⭞ ትእዛዝን በሙሉ አቅማችን እስከፈቀደ ድረስ ልንፈፀም እንደሚገባ !

⭞ በሰዉ ልጅ ላይ አቅሙ ከሚችለዉ  በላይ ግደታ እንደሌለበት !

⭞ ፋይዳ በሌለዉ መልኩ ጥያቄ ማብዛትና መፈላፈል አግባብ እንዳልሆነ !

⭞ አላስፈላጊ  ጥያቄዎችን ማብዛት በነብያት ላይ መለያየት የመጥፊያ ሰበብ እንደሆነ !

⭞ ቀደምት ህዝቦች የጠፉባቸዉን ነገሮች ከመፈፀም  መጠንቀቅ እንደሚገባ ከሐዲሱ እንማራለን ።

=
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
05-ረመዷናዊ ምክር رمضان ٩-١٤٤٥
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም
ረመዷናዊ ምክር - 05

🔖 የዱዓ አሳሳቢነት

🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም ሐፊዘሁላህ

🗓 ዛሬ ማክሰኞ ረመዷን 09-1445 (መጋቢት  10-2016) ከዓስር ሰላት የተሰጠ ምክር ነው ።

t.me/abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn
t.me/SheikhMuhammedZainAdam
Audio
የሸይጧን ወታደሮች በዚህ በተከበረ ወር የሚያመጧቸውን ሙሰልሰሎች ተጠንቀቁ‼️

احذروا جند الشيطان في هذا الشهر الكريم .

🎙ሸይኽ ሳሊህ'ል ፈውዛን
t.me/abdu_rheman_aman
በመልክተኞች ማመን
Sadat
🛑👉በመልክተኞች ማመን

ከተራዊህ በፊት የተደረገ ዳእዋ

=
t.me/SadatKemalAbuMeryem
🛑👉ዛሬ አንዲ ሚስጥር ላዉጣ ሴቶች ትጠነቀቁ ትነቁ ዘንድ !!
~

መጥቶ ለትዳር የሚጠይቅሺ ወንድ ሁሉ ሊያገባሺ እንዳልሆነ እወቂ! አንዳዱ ከሰዉ ተፎካክሮ እሷ እኔ ጠይቄት እንቢ አትልም ብሎ የሚመጣም አለ! አሉ! እና ለጠየቃችሁ ሁሉ ቶሎ እሺ አትበሉ! ደሞ ቶሎ ለመተያየት አትቸኩሉ ቀስ ብላችሁ ዘሎ መተያየት ዋጋ ያስከፍላል እና ቀስ በሉ ማለቴ ነዉ። አይዟችሁ ለናንተ የተፃፈ የትም አይሄዳት ይመጣል ስአቱ ጠብቆ! እስከዛ ራሳችሁ ጠብቁ ለመጣዉ ጩልሌ ሁላ ኒቃባችሁ አትግለጡ በራችሁ በደንብ ቆልፋችሁ ቁጭ በሉ !!

=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
🛑👉ትእዛዝን በአቅም ልክ መፈፀም ይገባል! ~ عن أبي هريرة عبدالرحمن بن ؾ؎ع  Ů‚ال: سمعتُ رسول الله  يقول: Ů…ا نهيتُكم عنه فاجتنبوه، وما أمرتُكم به فأتوا منه ما استطعتُم، فإنما أهلك الذين من قبلكم كثرةُ مسائلهم واختلافُهم على أنبيائهم. رواه البخاري ومسلم. «ከአቡ ሁረይራ ዐብዱርረሕማን…
🛑👉አላህ ጥሩን እንጅ አይቀበልም
~

عن أبي هريرة  Ů‚ال: قال رسولُ الله : ŘĽŮ†Ů‘ŮŽ الله تعالى طيب لا يقبل إلا طيبًا، وإنَّ الله أمر المؤمنين بما أمر به المُرسلين؛ فقال تعالى: ŮŠŮŽŘ§ أَيُّهَا الرُّسُلُ كُلُوا مِنَ الطَّيِّبَاتِ وَاعْمَلُوا صَالِحًا [المؤمنون:51]، وقال تعالى: ŮŠŮŽŘ§ أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا كُلُوا مِنْ طَيِّبَاتِ مَا رَزَقْنَاكُمْ [البقرة:172]، ثم ذكع الرجلَ يُطيل السفر، أشعث، أغبر، يمد يديه إلى السماء: يا رب، يا رب، ومطعمه حرام، وملبسه حرام، وغُذي بالحرام، فأنَّى يُستجاب له؟! رواه مسلم.


ከአቡ ሁረይራ ረዲየለሁ አንሁ ተይዞ የአላህ መልእክተኛ  እንድህ ብለዋል አሉ፦ አላህ ጥሩ (ከነዉር ሁሉ የፀዳ)ነዉ። ጥሩንጅ አይቀበልም። አላህ መልእክተኞችን ባዘዘበት አማኞችን አዟል። የላቀዉ አላህ እንድህ ብሏል፦ እናንተ መልእክተኞች ሆይ ! ከጥሩ ነገሮች ብሉ። መልካምንም ስሩ። የላቀዉ አላህ እንድህ ብሏል፦ እናንተ ያመናችሁ ሆይ ! ከለገስናችሁ ከጥሩዎቹ ብሉ። ከዚያም የሆነን(በመልካም ሾል ላይ) ጉዞ የሚያረዝም ሰዉ ጠቀሱ። ፀጉሩ የተንጨባረረ፣ አቧራ የለበሰ ነዉ። ጌታየ ሆይ ! ጌታየ ሆይ! እያለ እጆቹን ወደ ሰማይ ይዘረጋል ። ምግቡ ግን ሐራም ነዉ። መጠጡም ሐራም ነዉ። ልብሱም ሐራም ነዉ።  በሐራምም ተገንብቷል። ታድያ እንደት (ዱዓዉ) ተቀባይነት ይኖረዋል!? ሙስሊም ዘግበዉታል ።(1015)

⊰ሐዲሱ ያለዉ የላቀ ደረጃ፦ ይሄ ሐዲስ የኢስላም መርሆች እና የህግጋት (አሕካም)ህንፃዎች ከቆሙባቸዉ ሐዲሶች አንዱ ነዉ። ይላሉ ኢማሙ ነወዉይ ረሒመሁሏህ(ሸርሑ ሶሒሕ ሙስሊም:7/88)

«ከሐዲሱ የሚወሰዱ ቁም ነገሮች፦»

⇘አላህ ጥሩን እንጅ  ስለማይቀበል መስጅድ መገንባት ፣ሶደቃን መሰደቅ፣መልካም ስራን መስራት የሚሻ ሁሉ የግድ ከሐላል ገንዘቡ ሊሆን እንደሚገባ (ነብዩﷺዉዱእ የሌለበት ሶላትና የተጭበረበረ ገንዘብ ምፀዋት ተቀባይነት የለዉም ብለዋል( ሙስሊም :224)

⇘ነብያትምእንደተራዉ  ህዝብ በአምልኮት የታዘዙ እንደሆነ !

⇘ምግባችን እና ልብሳችን ሐላል ሊሆን እንደሚገባ !

⇘በሱንናዉ መሠረት መጓዝ፣መንገደኛ መሆን ፣መጎሳቆል፣መተናነስ፣ሐላል መመገብ ዱዓ ተቀባይነት ያገኝ ዘንድ ከሚያግዙ ሰበቦች እንደሆኑ!

⇘አንድ ሰዉ እነዚህን ቢያሟላ እንኳን ሐራም የሚመገብ፣ሀራም የሚጠጣ፣ሀራም የሚለብስ፣ከሐራም ጋር የሚተሳሰር ከሆነ ዱዓዉ ተቀባይነት እንደማያገኝ ከሐዲሱ እንማራለን።

=
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
የመጀመሪያ ዙር ነዉ ለማስታወሻ ይቀመጥ !ይቀጥላል ዉድድሩ ኢንሻ አላህ

رمضان ١٣/١٤٤٥
=
ቁርአን ጁዝ ⑬
الشيخ علي الحذيفي
ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!
∟∟∟∟∟∟∟∟∟∟∟∟∟

«الليلة  (⑬)  رمضان ٥٤٤ټ

☞ጁዝ ⑬

🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله

«۞ከሱረቱል ዩሱፍ አንቀፀ 53 እስከ ሱረቱል ኢብራሒም አንቀፀ 52 »

=
t.me/https_Asselefya1/18687
06-ረመዷናዊ ምክር رمضان ١٠-١٤٤٥
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም
ረመዷናዊ ምክር - 06

🛑👉ስለ ዚክር (አላህን ማዉሳት)ተዳሷል !!

🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም ሀፊዘሁላህ


🗓ዛሬ እሮብ ረመዷን 10-1445 (መጋቢት  11-2016) ከዓሱር ሰላት በኃላ ፉሪ አቡበክር አስ'ሲዲቅ መስጂድ የተሰጠ ምክር ነው ።


t.me/abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn
t.me/SheikhMuhammedZainAdam
قَالَ تعَالَى:
(قِيلَ لَهَا ادْخُلِي الصَّرْحَ ۖ فَلَمَّا رَأَتْهُ حَسِبَتْهُ لُجَّةً وَكَشَفَتْ عَن سَاقَيْهَا)


قَال الشَّيخُ ابْن عُثيمِينَ -رحمه اللهُ-:

- المَرأةُ مِن قَديمِ الزَّمانِ شيمَتُها التَّسَتُّر؛ لِأنَّ قَوْلهُ: (وَكَشَفَتْ عَن سَاقَيْهَا)، دَليلٌ علَى أنَّ الأصْلَ أنَّها مَستُورَة".

تَفسِيرُ سُورةِ النَّملِ (ص/٢٤٨)


=
t.me/https_Asselefya1