💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ፆመኛ ሰው ሲጉመጠመጥ አምልጦት ውሃ ወደ ጉሮሮው ቢወርድ ፆሙ አይበላሽም። አላህ እንዲህ ይላል:–

(وَلَیۡسَ عَلَیۡكُمۡ جُنَاحࣱ فِیمَاۤ أَخۡطَأۡتُم بِهِۦ وَلَـٰكِن مَّا تَعَمَّدَتۡ قُلُوبُكُمۡۚ وَكَانَ ٱللَّهُ غَفُورࣰا رَّحِیمًا)


"በተሳሳታችሁበት ነገርም በእናንተ ላይ ሃጢአት የለባችሁም፡፡ ይልቁንምን ልቦቻችሁ አውቀው በሰሩት ነው፡፡ አላህም መሃሪ አዛኝ ነው፡፡"[አልአሕዛብ: 5]
=
የቴሌግራም ቻናል፡
https://t.me/IbnuMunewor
ምላስን መቆጣጠር የምናዉቀዉ ሳይሆን የምንኖረዉ መሆን ያለበት !

=
∙

አሸናፊ  መሆን ከፈለግሺ  ሁሌም ሾለ አሸናፊነት  ተማሪ !!

=
በዲንሽ በመነሀጅሽ  የሚያጠናክርሺን አግቢ የዱኒያ ኮተት በመነሀጅሽ ዉስጥ አምቀሽ እንደ ሁኔታዉ  ታስኬጅዌለሽ።

=
t.me/https_Asselefya1
🛑👉ረመዷን የቁርአን ወር ነዉ !
~

🛑👈شــهررمضــان شــهرالقــرآن
.
‏أك؍ِع من قراءة القرآن في
شهررمضان شهر رمضان هو شهرالقرآن .. أُنزِلَ القرآن في رمضان، أكثِر فيه من قراءة القرآن بتأمُّل وتدَبُّر واستحضار بأنك تقرأ كلام الله عز وجل، كلامَ رَبِّ العالمين.

لقاء الباب المفتوح للعلّامة ابن عثيمين ٤ / ٢٢٣


=
t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
🛑👉ከአሻሚ ነገሮችን መራቅ!       〰〰〰〰〰〰〰〰〰 - عَنِ النُّعْمَانِ بْنِ بَشِيرٍ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُمَا قَالَ: سَمِعْتُ رَسُولَ اللَّهِ  ŮŠŮŽŮ‚ŮŮˆŮ„Ů - ŘĽŮŮ†Ů‘ŮŽ الْحَلَالَ بَيِّنٌ، والْحَرَامَ بَيِّنٌ، وبَيْنَهُمَا مُشْتَبِهَاتٌ لَا يَعْلَمُهُنَّ كَثِيرٌ مِنَ النَّاسِ، فَمَنِ…
🛑👉መልካም ተናገር ካልሆነ ዝም በል!
~      ⁍⁌⁍⁌⁍⁌⁍⁌⁍⁌⁍⁌⁍⁌⁍⁌⁍⁌⁍⁌⁍

۞ عن أبي هريرة رضي الله عنه: أن رسول الله صلى الله عليه وسلم قال: ((من كان يؤمن بالله واليوم الآخر، فليقل خيرًا أو ليصمت، ومن كان يؤمن بالله واليوم الآخر فليكرم جاره، ومن كان يؤمن بالله واليوم الآخر فليكرم ضيفه))؛ رواه البخاري ومسلم.
 

«ከአቡ ሁረይራ ረዲየላሁ አንሁ ተይዞ የአላህ መልእክተኛﷺ እንድህ ብለዋል፦ በአላህ እና በመጨረሻዉ ቀን የሚያምን የሆነ ሰዉ መልካም ይናገር፣ወይም ዝም ይበል። በአላህና በመጨረሻዉ ቀን የሚያምን የሆነ ሰዉ  ጎረቤቱን ያክብር። በአላህና በመጨረሻዉ ቀን የሚያምን የሆነ ሰዉ እንግዳዉን ያክብር። ቡዃሪና ሙስሊም ዘግበዉታል።(6018/47)

«ሐዲሱ ያለዉ የላቀ ደረጃ፦»

۞ታላቁ የማሊኪያ ኢማም ኢብኑ አቢ ዘይድ አልቀይረዋኒ ረሂመሁሏህ እንድህ ይላሉ፦ ሁሉም ስነ ምግባራት ከአራት ሐዲሶች የሚመነጩ ናቸዉ። እነሱም፦ በአላህ እና በመጨረሻዉ ቀን የሚያምን የሆነ ሰዉ መልካም ይናገር ወይ ዝም ይበል" የሚለዉ የነብዩ ﷺ ንግግር "አንድ ሰዉ የኢስላም ዉበት የሆነዉ የማያገባዉን መተዉ ነዉ መለታቸዉ ፣ አትቆጣ የሚለዉ አጭር ምክራቸዉ "አንዳችሁ ለወንድሙ የሚወደዉን ለራሱ እስካልወደደ ድረስ አላመነም የሚሉት ናቸዉ። (ፈትሑል ቀዉዩል መቲን:49)

«ከሐዲሱ የሚወሰዱ ቁም ነገሮች፦»

√ ሁሌም መልካም መናገር የሚበረታታ እንደሆነ !
√ ፍሬ ከሌለዉ ወሬ ዝምታ እንደሚመረጥ !
√ መልካም መናገር፣ጎረቤትንና እንግዳን ማክበር ከኢማን እንደሆነ !
√ ኢስላም በሰዎች መካከል መከባበር  ያለበት ጤናማ ማህበራዊ ህይወት እንድኖር የሚያደርግ ዉድ ሃይማኖት እንደሆነ ከሐዲሱ እንማራለን።

🛑👉ማሳሰቢያ፦  አንድ ጎረቤት ሙስሊም እና ዘመድ ከሆነ ከጉርብትና ሐቅ በተጨማሪ የኢስላምና የዝምድና ሐቅ አለዉ። ሙስሊም ግን ባዳ የሆነ ጎረቤት ደግሞ የጉርብትና እና የኢስላም ሐቅ አለዉ። ሙስሊም ያልሆነ ዘመድ ጎረቤት የጎረቤትና የዝምድና ሐቅ አለዉ ። ሙስሊም ያልሆነ ባዳ ጎረቤት ደግሞ የጉርብትና ሐቅ አለዉ።

☞ከጎረቤትም በሩ ቅርብ በመሆኑ ወደ ቤት የሚገባዉን እየተመለከተ ልቡ የሚንጠለጠል የሆነዉ ይበልጥ መልካም ሊዋልለት ይገባል። የጎረቤትን ሐቅ ከባድነት የሚያመለክቱ ማስረጃዎች ዉስጥ አንዱ ነብዩﷺ እንድህ ማለታቸዉ ነዉ፦ ጂብሪል  በጎረቤት ላይ  አደራ ከማለትም አልተወገደም ፣ያስወርሰዋል ብየ እስከምጠረጥር ድረስ !! (ቡኻሪ :6015 ሙስሊም:2624)

☞ታድያ እንደዚህ ሐቁ ከባድ የሆነን ጎረቤት ማስቸገር፣ለጎረቤት  ስጋት መሆን  ኢማንን ጥያቄ ዉስጥ የሚከት ከባድ ጥፋት ነዉ። ነብዩﷺ አንድ ወቅት  "ወላሂ አላመነም! ወላሂ አላመነም! ወላሂ አላመነም! አሉ።ማነዉ እሱ የአላህ መልእክተኛ ሆይ ? ሲሏቸዉ  "ጎረቤቱ ተንኮሉን  የማያምነዉ (የሚሰጋዉ)ሰዉ ነዉ አሉ። (ቡኻሪ፡6016)

☞የእንግዳ ሐቅ ደግሞ  ከአቅም በላይ ለሆነ ወጭ ሳይዳረጉ ቤት ያፈራዉን በማቅረብ፣በፈገግታ መቀበል፣ መልካምን በመናገር እንግዳዉ ዘና እንድል እንዳይጨናነቅ ማድረግ ነዉ።

=
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
✍️نصيحة من الشيخ:

🎤-ابن عثيمين رحمه الله تعالى-

=
ቁርአን ጁዝ ⑪
الشيخ علي الحذيفي
ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!
∟∟∟∟∟∟∟∟∟∟∟∟∟

«الليلة  (⑪)  رمضان ٥٤٤ټ

☞ጁዝ ⑪

🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله

«۞ከሱረቱል ተዉባህ አንቀፀ 93 እስከ ሱረቱል ሁድ አንቀፀ 5 »

=
t.me/https_Asselefya1/18639
04-ረመዷናዊ ምክር (رمضان ٨-١٤٤٥)
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም
ረመዷናዊ ምክር - 04

🔖 ቂያመ ለይል

🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም ሐፊዘሁላህ

🗓 ዛሬ ሰኞ ረመዷን 08-1445 (መጋቢት  09-2016) ከዓስር ሰላት የተሰጠ ምክር ነው ።

t.me/abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn
t.me/SheikhMuhammedZainAdam
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር "አላሁ አክበር" በማለት ድጋፋችሁን የገለፃችሁ መሻይኽና ዱዓት! እውነት የጠ/ሚኒስትሩን ንግግር አምናችሁበት ከሆነ እባካችሁ ይህንን ሐቅ ለህዝቡ በድፍረት አስተምሩ። ጫት ወገናችንን በጣም ጎድቶታል። ትውልድ እያመከነ ነው። ከአስተማሪዎች ግን ተገቢ ትኩረት አላገኘም። ዝምታው ሊበቃ ይገባል።
የደዕዋው ዘርፍ ላይ ኖሮ ችግሩን በግልፅ አለመጋፈጥ ወይ ደንታ ቢስነት ነው። ወይ ደግሞ አጉል ፍርሃት ነው። ምክራችን ለወገናችን በመቆርቆር እስከሆነ ድረስ ያፈነገጡ አጉል ልማዶችን ለመጋፈጥ ፈፅሞ ህዝብን መፍራት አይገባም። ምናልባት የጠ/ሚኒስትሩን ንግግር ውስጣችሁ ሳያምንበት ከሆነ የደገፈችሁት የአላህን ስም ለከንቱ ውዳሴ መጠቀም በጣም አሳፋሪ ማስመሰል ነው የሚሆነው። ከዚህ አላህ ይጠብቃችሁ። መቼም አላህን እንጂ ህዝቡንም ጠ/ሚኒስትሩንም ባልተገባ መልኩ መፍራት እንደማይገባ ግልፅ ነው። እንደዚሁም የወቃሽን ወቀሳ የማንፈራ እውነተኞች እንጂ መሆን ያለብን የህዝብን ስሜት ተከትለን የምንፈስም፣ ከልባችን የሌለ ድጋፍ ለሰዎች የምንስጥም አስመሳዮች ልንሆን አይገባም።
አላህ ለኢኽላስና በኢኽላስ ለህዝብ የምትሰሩ ያድርጋችሁ፣ ያድርገንም። ኣሚን።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
የረመዳን አንድ ሶስተኛው አለቀ። ተጠናክሮ የነበረ ይቀጥል።
ተዘናግቶም የነበረ ይንቃ !ቀጣይ ቀናቶችን በአግባቡ ይጠቀም።

@AbuHafsaYimam
🛑👉እናታችን ኸድጃ መልእክተኛዉﷺ ጠይቃ ነዉ ያገባቻቸዉ በሚል ምክንያት ሴት ወንድን አግባኝ ብትል ችግር የለም እያላችሁ ሴቶችዬ የመልእክተኛችንን ሱናቸዉን አስተካክሎ የማይተገብርን/ሽልጥልጥ ወንድ አግባኝ ወድጀሀለሁ እያላችሁ ክብራችሁ አትጣሉ!!እንከባበር ሴቶች አታሳደቡን‼️እነዚህ ዉሀብያ ሴቶች እያሉ የጥመት አንጃ እንድሳለቁብን በር አትክፈቱ‼️ ያንቺ ሰዉ የአንቺ ነዉ ስአቱ ጠብቆ ይመጣል‼️صبر የምትወጅዉ ቢኖርኳ አላህ ባላሰብሺበት መንገድ ያንች እንድያደርግልሺ ለምኚዉ ‼️ ከዛ ዉጭ አትጃጃሉ‼️ Stop‼️

=
ሴቶችዬ ይሄ ቪዶወ ስታዬ ምን ተሰማችሁ !?

=
t.me/https_Asselefya1
تقول أن زوجها توفي وهو راضٍ عنها وهي تحبه حباً شديداً فهل تكون زوجته…
የአላህ ምንኛ ያማረ ትስስር ነዉ !?
~
تقول أن زوجها توفي وهو راضٍ عنها وهي تحبه حباً شديداً فهل تكون زوجته في الآخرة؟


🎙الشيخ صالح اللحيدان
=
t.me/https_Asselefya1