💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ቁርአን ጁዝ ⓼
الشيخ علي الحذيفي
ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!
∟∟∟∟∟∟∟∟∟∟∟∟∟

«الليلة  (⓼)  رمضان ٥٤٤ټ

☞ጁዝ ⓼

🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله

=
t.me/https_Asselefya1/18575
ቀዳሚው የጾም ፋይዳ የፈጣሪን ትእዛዝ መተግበር ሲሆን አያሌ ዱንያዊ ፋይዳዎችም አሉት።
=
የቴሌግራም:-
https://t.me/IbnuMunewor
የኛ ነገር ... ከሐላል እየፆምን በሐራም እናፈጥራለን!
~
ፆማችንን ከሐራም ነገሮች እንጠብቅ። ግብይታችን በየትኛውም መልኩ ከሰው ሐቅ ጋር እንዳይነካካ እንጠንቀቅ። አይናችንን ካልተፈቀደ አካል እንስበር። ስልኮቻችንን ወደ ሐራም እንዳያደርሱን እንቆጣጠር። በረመዷን ከሰው ጋር ያለንን ቅልቅል እንቀንስ። በተለይ ደግሞ የምላሳችንን ነገር እናስብበት። ፆማችን አጉል መርራብ እና መጥጠማት እንዳይሆን እንጠንቀቅ።
ታላቁ ታቢዒይ የሐያ ብኑ አቢ ከሢር ረሒመሁላህ ፆመኛ ሆኖ ሃሜትና ነገር ማሳበቅ ላይ ስለሚሰማራ አካል እንዲህ ይላሉ፦
"ሰው ንፁህ ከሆነ ሐላል (ምግብና መጠጥ) እየፆመ ቆሻሻ በሆነ ሐራም - በወንድሙ ስጋ - (በሃሜትና ነገር ማሳበቅ) ያፈጥራል።"
ምንጭ ፦ [አልሒልያህ፣ አቡ ኑዐይም፡ 3/69]

#ከደጋጎቹ_ቀዬ
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
በረመዷን በብዛት የሚፈፀሙ ስህተቶች
~
① ሶላት ሳይሰግዱ መፆም፣
② ሌሊቱን በጫት ካሳለፉ በኋላ ሱሑርን አስቀድሞ በመመገብ ፈጅር ሳይሰግዱ መተኛት፣
③ ቀኑን በእንቅልፍ፣ ሌሊቱን በተከታታይ ፊልም/ ሙሰልሰላት ማሳለፍ፣
④ ረመዷንን ጠብቆ መንዙማና ነሺዳ እየለቀቁ ሰዎችን ከቁርኣን ማዘናጋት፣
⑤ ተራዊሕን በንቃት እየሰገዱ ፈጅር ሶላትን በእንቅልፍ ማሳለፍ፣
⑥ ተራዊሕ ላይ በየአራቱ ረከዐ መሐል የቢድዐና የሺርክ እንጉርጉሮዎችን ማስገባት፣
⑦ የተራዊሕ ኢማሞች ከሶላቱ ይልቅ ለቁኑት ዱዓእ የበለጠ ትኩረትና ጊዜ መስጠት፣
⑧ መግሪብ ሶላት ሲጠናቀቅ አሳፋሪ በሆነ መልኩ ለፊጥራ መጣደፍ (ሰጋጆችን የሚያቋርጥ፣ የሰው ጫማ የሚያቀያይር፣…ብዙ ነው)
⑨ ሌሊት ላይ "ተሰሐሩ" እያሉ በእስፒከር መጮህ፣
(10) የሱሑር ጊዜ ሳያልቅ ለጥንቃቄ በሚል ቀድሞ አዛን ማድረግ፣
(11) ሱሑር ላይ "ነወይቱ ሰውመ ገዲን" እያሉ በቃል መነየት፣
(12) እያንቀላፉ ተራዊሕ መስገድ፣
(13) ልጆች "እንፁም" ሲሉ ማበረታታት ሲገባ መከልከል፣ "ውሃ አያስፈጥርም፣ ተደብቀህ ብላና ትፆማለህ" እያሉ መዋሸትና ውሸት ማለማመድ፣
(14) ሴቶች በተጋነነ የምግብ ዝግጅት ሰፊ ጊዜያቸውን ማቃጠል፣
(15) ሴቶች ሽቶ ተቀብቶ ለተራዊሕ መውጣት፣
(16) በተራዊሕ ወቅት የሴቶችና የወንዶች አላስፈላጊ መዝረክረክ፣
(17) ሃሜት፣
(18) ፊጥራ ላይ ከመጠን በላይ መመገብ፣
(19) ቀኑን በካርታ፣ በዳማ እና መሰል አጉል ነገሮች ማሳለፍ፣
(20) ሙዚቃ ማዳመጥ፣
(21) የሰው ስራ የሚሰሩ ተቀጣሪዎች ጧት በሰዓት አለመግባት (አማና መጠበቅ፣ ቃልን ማክበር ግድ ይላል። ግዴታ ያልሆኑ ዒባዳዎች ተፅእኖ የሚያሳድሩብን ከሆነ መተው ወይም መቀነስ ነው)፣
(22) በተለይ በስራ ቦታዎች ላይ በመንዙማና በነሺዳ ማሳለፍ (መሆን ያለበት ከተመቼ ቁርኣን መቅራት፣ ካልሆነ ዚክር ማድረግ ወይም ደዕዋ ማዳመጥ፣ ካልሆነ ዝምታ ይሻላል።)
(23) ለይለተል ቀድርን ለማየት ሰማይ ሰማይ እያንጋጠጡ መጠበቅ (የሚታይ ነገር የለም)፣
(24) አንዳንድ አካባቢዎች የዒሻእ ሶላትን በጣም በማዘግየት ሰው ጀማዐ ላይ እንዳይካፈል እንቅፋት መሆን፣
(25) አንዳንድ አካባቢዎች መስጂድ ውስጥ ጫት ይዞ ገብቶ መቃም፣
(26) አንዳንድ አካባቢዎች "ተርቲብ" ብለው ንፍሮ፣ ቆሎና መሰል ምግቦችን ወደ መስጂድ እንዲያቀርቡ ሰዎችን ማስገደድ፣ ወዘተ

=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
የአሕባሽ ብልሹ አካሄድ
ኢብኑ/ሙነወር
የአሕባሽ ብልሹ አካሄድ

ኢብኑ ሙነወር

የካቲት 30/2016 በወራቤ ከተማ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መስጂድ የተሰጠ ትምህርት

=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
በመፀሀፍት ማመን
Sadat
🛑👉በመፀሀፍት ማመን

ከተራዊህ በፊት የተደረገ ዳእዋ

=
t.me/SadatKemalAbuMeryem
•

وَإِن تُطِعْ أَكْثَرَ مَن فِي الْأَرْضِ يُضِلُّوكَ عَن سَبِيلِ اللَّهِ .

#تدبر_آية

=
በረመዷን ምግብ የምትሰራልህን አመስግን።ዱዓ አድርግላት አመስግናትም።የሚያስደስትህ ምግብ እንኳን ባህይሆን የእርሷን ሞራል የሚጎዳ ቃል ተናግረህ እንዳታጨናንቃት።አንተን ለማስደሰት ብላ በፆም አንጀቷ ከፍ ዝቅ ብላ መስራቷ ብቻ ለርሷ በቂዋ ነው።አንተም ምስጋና ቢስ ውለታ በይ አትሁን።


አቡ ዑበይዳ
t.me/AbuOubeida
.

وَاكْتُبْ لَنَا فِي هَٰذِهِ الدُّنْيَا حَسَنَةً وَفِي الْآخِرَةِ إِنَّا هُدْنَا إِلَيْكَ ۚ.

#تدبر_آية

.
t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
اللهم يا مُقلب القلوب ثبت قُلُبنا على دينك



العلامة محمد بن صالح العثيمين رحمه الله.
=
t.me/https_Asselefya1
ቁርአን ጁዝ ⓽
الشيخ علي الحذيفي
ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!
∟∟∟∟∟∟∟∟∟∟∟∟∟

«الليلة  (⓽)  رمضان ٥٤٤ټ

☞ጁዝ ⓽

🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله

=
t.me/https_Asselefya1/18595
አንዳዴ
~
እስኪ እህቶችዬ ከልባችን ዱዓ እንደራረግ ይች ረመዷን በሰዉ ቤት የመጨረሻ እንድያደርግልን! ሀቂቀተን ደከምንኮ !? ሰዎች ተራዊህ ሲሄዱ እኛ መጥባህ እቃ አጠባ ጨረሰዉ ሲመለሱእኛ ገና እዛዉ አጠባ ላዬ ነን.... ሰዎች ሲተኙ እኛ ገና ነን..ሲነሱ እኛ ገና እንተኛለን እሱም ቅብዥር ያለ እንቅልፍ ጤነኛ አይደለም አላህ ከዚህ ቅብዥርዥር ካለ ሂወት አዉጥቶ የተረጋጋ ሂወት እንድሰጠን ዱዓ እንደራረግ የምላችሁ ! አልደከማችሁም ወይ!? አልሰለቻችሁም ወይ ሁለዬ ለብቻ መገለል!? ከሰዉ አብሮ እየተጫወቱ ማፍጠር በፈገግታ አልናፈቃችሁም ወይ.....?

رمضان/ ٩ /١٤٤٥
=
🛑👉ሴቶች በረመዷን የሚፈፅሟቸዉ ስህተቶች
~~

1⭟ያረረ ምግብ  ይዞ ሚዲያ መዉጣት!

2⭞ምግብ በብዛትና ባይነት ተሰርቶ በየ ሚዲያዉ እስቶሪ መለጠፍ!

«ሁለቱም ከሚዲያ ፖስትቢገናኝም ግን ትንሽ ሀሳብ ለመሥጠት ስለፈለኩ ነዉ!»

☞ወደ መጀመረያዉ ነጥባችን ሾመለሾ ምግቡ ያሣረርነዉ እኛዉ እኮ ነን ተረስቶ ካልሆነ በስተቀር ያረረዉ በሚዲያ ተጥደን ነዉ ሴት ልጅ በዚህ መጠን በሚዲያ ተጥደን ምግብ ማሣረር ነዉር አይደለም??እና ነዉራችንን መሠተረ እንጂ እንዴት ሚዲያ እንዘረግፈዋለን ምግቡም እኮ ረስተንና ወይ ሾል ላይ ሆነን ካልሆ ያረረዉ እንጠየቅበታለን እኮ ይህ ዘነጋሹ እህቴ ደሞ የሼር  አቀባበላች ለየት ያለ ነዉ ኸይር ነገር ሲሆን እኮ ሟር ለማድረግ እጃችን ይቀጠቀጣል በዚህ ነዉር በሆነ ተግባር ግን ማን ይቅደመኝ ማን እያልና እናሯርጠዋለን ይህ እኮ የሸይጧን ሾል ነዉ ዉድ እህቶች ልንቆጠብ ይገባል!!

☞ደሞ እኮ አታፍርም ይበቃዋል ላዉጣዉ ትላለች እኮ በሚዲያ አዉጥታዉ ሱብሀነላህ አላህ ይዘንልን እንጂ የኔና ያንቺ ወንጀል ከባድ ነዉ ኡኽታ
!!

☞ወደ ሁለተኛዉ ነጥብ ስመለስ በአይነቱ በብዛት ሰርታቹ ሚዲያ የምትለጣጥፉ እህቶች አደብ ሊኖራቹ ይገባል ይህ የሚለጠፍዉ ምግብ የሥንቱ ምኞት ይሁን ስንቱ ሊያገኘዉ ይፈልጋል?

☞አስተዉይ እኛ ይህ ሁሉ ሰርተን ሊታይልን ሚዲያ እያወጣን ስንት ሰዉ እንኳን ባአይነቱ ይቅርና ማፍጠረያ በስራቱ የሌለዉ አለ በርግጥም አረቦች አላህ ካዘነላቸዉ በስተቀር ረመዷን የምግብ ወር እስኪመሥል ድረስ ምግብ ቤቱ
ይሞሉታል ግን እኛ ትላንት የመጣንበት ትላንት ያሳለፍነዉ ልናሥተዉል ይገባል እንኳን ይህ ሁሉም ምግብ ሰርተን ሚዲያ ልንለጣጥፍ ይቅርና ከቤተሰብም ይሁን በተናጥል ለብቻችንም ይሁን ስንኖር የአንድ ዳቦ ሳንቲም አጥተን የተራብን ግዜ የለም ይሁን??ኧረ ይኖራል አለም ስለዚህ ያንግዜ ለምን አናስተዉለዉ ዛሬ አልሀምዱሊላህ እንዳሻን እንበላለን እንዳአሻን እንደፋዋለን አልፎም ሚዲያ እንፖስተዋለን የዛሬዋ ቀን ተመልሳ ላትመጣ ስለምትችል ጥጋባችንም በልክ እናድርገዉ አኽዋቲ

☞ዛሬ ያለንበት ብቻም ሳይሆን ትላንት የመጣንበት ነገ የምንወድቅበት ማሥተዋል ይኖርብናል፣ ሁሌ በዛሬዉ ሁኔታ ልንኖር አንችልም! አደብ ሊኖረን ይገባል  በነሱ ብር በተገዛ ምግብ በነፃ ዋይፋ በገዛ ስልካችኝ አገኘን ብለን የሰዉ ቀልብ ሊሰብር የሚችል ነገር ጓጉቶለት ሊያገኘዉ የማችለዉ ነገር ልንተገብር አይገባም ለአይንም ጥሩ አይደለም ከዚህ ተግባር እራቁ።

☞አንድ ሰሞኑ ሚዲያ ሲዘዋወር የነበረዉ የፈትዋ ጥያቄ ምን ነበር መሠላቹ በዚህ ተግባር የተጠመዳቹ እህቶቼ

☞ያሼይኽ የማፈጥርበትም የምሳኸርበትም ያኔ ሱሁር የምበላበት ምንም የለኝም ፆሜን እንዴት ይታያል?? ነበር የሚለዉ

☞ሸይኹም መልስ ከመስጠት ይልቅ እንባ ተናንቆዋቸዉ ማልቀስ ጀመሩ

☞እኛ ግን ልባችን ከመድረቁ የተነሳ ይህ ተግባር እንፈፅማለት የዚህ ሰዉዮ ንግግር ብቻ ከምንተገብረዉ መጥፎ ተግባር ሊከለክለን ይገባል ላሥተዋለዉ አኪድ ብዙዎቻችን ዘንድ ደርሰዋል ወይስ ሚዲያ የሀብታም የፈለገዉ ገዝቶ ሰርቶ የሚበላ ሰዉ ብቻ የሚጠቀም ይመስለናል?? ሚዲያ ተጠቃሚ ሀብታም ብቻ  ሳይሆን ድሀዉም የሌለዉም ይጠቀማል። ብሩ ኖሮት የሚሰራለት ገዝቶ የሚያመጣለት  የሌለዉ  ይኖራልና በኸይር ነገር ብቻ እንጠመድ
።

✍️𝑏𝑖𝑛𝑡 𝙖𝙝𝙢𝙚𝙙