💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
•• الإِكثَارُ مِن تِلاَوةِ القُرآنِ أَولَى فِي اعتِبَارِ الشَّهرِ وإِذَا جُعِلَ وَقتٌ للحِفظِ و وَقتٌ للقِرَاءَةِ كُلُه خَير.

‏‌‏⤶ الشيخ ابن باز رحمه الله شرح وظائف رمضان

=
02 ፈዳኢሉል ቁርአን
አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
አዲስ  ኪታብ  ቂርአት
⏡⏡⏡⏡⏡

📔ኪታብ፦ «ፈዳኢሉል ቁርአን »

ክፍል  02

የኪታብ  𝐏𝐷𝑭 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/12650

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

    ↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
አትቆጣ ~ وعن أَبي هريرة : أَنَّ رَجُلًا قَالَ للنَّبِيِّ ﷺ: أَوْصِني، قَالَ: لا تَغْضَبْ، فَرَدَّدَ مِرَارًا قَالَ: لا تَغْضَبْ:  رواه البخاري. √ ከአቡ ሁረይራ ተይዞ አንድ ሰዉ  ነብዩን ﷺ"ምከረኝ" አላቸዉ።  እሳቸዉም "አትቆጣ" አሉት። ብዙ ጊዜ ምከረኝ ሲል ደጋገመ። አትቆጣ" አሉት ። ቡኻሪ ዘግበዉታል። (6116)…
🛑👉ከቁጣ ጥፋት ለመራቅ ከመንስኤዎቹ መራቅ አይነተኛ መፍትሄ ነዉ ከተከሰተ ደግሞ ነብያዊ ብልሀቶች መጠቀም ያስፈልጋል ከትላት የቀጠለ፦

~
⓶⁍በቁጣ ጊዜ ዝም ማለት፦ ነብዩﷺ አንዳችሁ ሲቆጣ ዝሞ ይበል ብለዋል። (አስሶሒሐህ:1375) ይህም በቁጣ ኋላ የሚፀፅተዉ ወይም መጥፎ ዉጤት የሚያስከትሎ ቃል እንዳይወጣ ይረዳዋል።

⓷⁍ቆመን ከሆነ መቀመጥ ካልሆነም መጋደም፦ ነብዩﷺ እንድህ ይላሉ ፦አንድ ሰዉ ሲቆጣ ቆሞ ከሆነ ይቀመጥ። ከተወገደለት እሰየወለ ካልሆነ ግን ይጋደም። (ሶሒሑል ጃሚዕ፡694)

⓸ ⁍ነብዩﷺ ተምሳሌት ማድረግ፦ አንድ ምሳሌ ብናይ  አነስ ኢብኑ ማሊክ ረዲየላሁ አንሁ  እንድህ ይላሉ፦  ከአላህ መልእክተኛ ﷺጋር  እየተጓዝኩ ነበርበላያቸዉ ላይ የነጅራን(ሃገር) ኩታ ለብሰዋል። አንድ ዘላን አንገታቸዉ በኩታቸዉ  ክፉኛ ጎተታቸዉ። የኩታዉ ጠርዝ በአንገታቸዉ አካባቢ  ፋና እስኪያወጣ ድረስ። ከዚያም  አንተ ሙሐመድ! አንተ ዘንድ ካለዉ የአላህ ገንዘብ እዘዝልኝ!አላቸዉ። ወደሱ ዞሩና ሳቅ አሉ። ከዚያም ስጦታ አዘዙለት። (ቡኻሪ:5809)  {ሙስሊም 1057}

⓹⁍ቁጣን የመዋጥ ሽልማቱን ማሰብ፦ ነብዩﷺ እንድህ ብለዋል ፦ አትቆጣ ላንተ ጀነት አለህ።(ሶሒሑል ጃሚዕ:7374)

⓺⁍ቁጣን የመዋጥ ደረጃ ማሰብ ነብዩﷺ እንድህ ብለዋልብርቱ ማለት  በትግል (የሚጥል) አይደለም። ይልቁንም ብርቱ ማለት  በቁጣ ጊዜ እራሱን የሚቆጣጠር ነዉ። {ቡኻሪ:6114) (ሙስሊም፡2609)

⓻⁍ቁጣን መዋጥ አላህን የሚፈሩ ሰዎች ባህሪ እንደሆነ ማሰብአላህ ለነዚያ በድሎትም፣ሆነ በችግር ጊዜ ለሚለግሱት፣ ቁጭትንም ገቺዎች፣ ከሰዎችም ይቅር ባዮች ለሆኑት (ጀነት ተደግሳለች።)አላህም በጎ ሰሪዎችን ይወዳል።(አል ዒምራን :134)

⓼⁍የቁጣን አስከፊ ዉጤት ማሰብ፦ ቀላል የቃላት ምልልስ ፍፃሜዉ የህይወት መጥፋት ሊሆን ይችላል። በነብዩﷺ ዘመን አንድ ሰዉ ሌላን ሰዉ በጠፈር እየጎተተ አመጣዉና የአላህ መልእክተኛ ሆይ ይህ ሰዉ ወንድሜ ገደለ አላቸዉ። የአላህ መልእክተኛም ﷺ ገድለኸዋል አሉት። ካላመነ ምስክር አቆምበታለሁ አለ ከሳሽ። አዎ ገድያለሁ አለ። እንደት ገደልከዉ አሉት!? እኔና እሱ ከዛፍ ላይ ቅጠል እያረገፍን እየሰበሰብን ነበር። ሰደበኝና አናደደኝ። በዚህ ምክንያት በመጥረቢያ እራሱን ብዩ ገደልኩት  አላቸዉ። (ሙስሊም፡1680) ንደቱን ባለመቆጣጠሪ ምክንያት ጉዳዩ የት እንደደረሰ ተመልከቱ።

ስንቆጣ የሚኖረንን ብልሹ ገፀታ ማሰብ ፦ በምንቆጣ ጊዜ የሚኖረንን የገፀታ አስከፊነትና አስቀያሚነት፣የደም ስር መገታተርመ የፊት መቅላት፣ የአይን መጉረጥረጥ፣የአካል መንዘፍዘፍ..."በመስታወት ብንመለከት ሁሉ ነገራችን የእብድ እንጅ የጤነኛ ሰዉ አይመስልም።የሰዉ ልጅ ይህንን ሸይጧናዊ ገፀታ ድንገት ቢመለከት እራሱን ሊጠላ፣ለራሱ ሊሸማቀቅ ይችላልደ ስለዚህ ለአፍታ እራሳችንን ማሰብ ጥሩ ዘዴ ነዉ።

⓵⓪⁍ ሰዉ ሲገስፀን መገሰፀ፦ ብዙ ሰዉ በንደቱ ጊዜ አላህን እንድፈራ ሲነገረዉ  እጅ አይሰጥም። ይሄ አደገኛ ባህሪ ነዉ።  እስኪ ምሳሌ ይሆነን ዘንድ አንድ ታሪክ ልቀንጭብ። በአንድ ወቅት የሆነ ሰዉ  ከኸሊፋዉ ዑመር ዘንድ ገባና"የኸጧብ ልጅ ሆይ! ብዙ አትሰጠንም!በፍትህ አትፈርደንም አላቸዉ።  ፍትሃዊ ዑመር ረዲየላሁ ዐንሁ ሊቀጡት እከሰከሚያስቡ ድረስ ተናደዱ። በቦታዉ የነበሩት አልሑር ኢብኑ ቀይስ ግን"የሙእሚኖች መሪ ሆይ! አሸናፊዉና የላቀዉ አላህ "ይቅር ባህሪን  ያዝ። በመልካም እዘዝ። መሀይማንን ተዋቸዉ" ብሏል። ይሄ ሰዉየ ከመሀይማን ነዉ አሉ። ወላሂ ዑመር  ይች አንቀፀ ስትነበብላቸዉ አልተላለፏትም።በአላህ ኪታብ ሲገሰፁ  በጥብቅ የሚቆሙ ነበሩ። (ቡኻሪ :4642)

🛑👉ባይሆን ቁጣ የሚወገዘዉ ቦታዉን  ሳይጠብቅ ሲቀር ወይም ደግሞ  በተልከሻ ሰበብ ሲሆን ነዉ። እንጅ የአላህ ሀይማኖት ህግጋት ሲደፈሩ መቆጣት የሚወደስ እንጅ የሚወገዝ አይደለም። ይህንን የሚያጠናክሩ በርካታ የነብዩ ﷺሐዲሶች አሉ።

=
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
ቁርአን ጁዝ ⓹
الشيخ علي الحذيفي
ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!
∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼

«الليلة  (⓹)  رمضان ١٤٤٥»

ጁዝ

🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله

=
t.me/https_Asselefya1/18516
ቁርአን የት ደረስክ? ስንቴ አኸተምክ? ይህ የብዙዎቻችን ጥያቄ ነው። አንዴ ወይም ሁለቴ አኸተምኩ አልያም እዚያ ቦታ ደረስኩ እያልን ለሰዎች የምናሳውቅበት አጋጣሚ ብዙ ነው። ኢህላሳችን ሙሉ ይሆን ዘንድ ስራችንን እንደብቅ። ነፍስያ አስቸጋሪ ናት። መደነቅ መወደስ ጀግና መባል ትፈልጋለች። ያ ስሜት ኢህላሳችን እንዳያበላሸው መጠንቀቅ ያስፈልጋል። ኢብራሂም አነኸእይ እየቀራ ሰው ከገባ እስኪወጣ ይዘጋው ነበር። ሰውን ለማበረታታት አስፈላጊ ሆኖ ካልተገኘ በስተቀር ስራችንን ለሰው አናውራ። ለማበረታታት ከሆነም ሌላ ብዙ መንገድ ስላለ ስራህ መናገሩ የግድ አይደለም። ወንጀላችን ከምንደብቀው በላይ መልካም ስራችን እንደብቅ።

t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
~

«هَذَا الْيَوْمَ يَجْتَمِعُ فِيهِ شَرَفُ الزَّمَانَيْنِ، جُمُعَةٌ وَرَمَضَانۡ.
وَشَرَفُ الْقَوْلَيْنِ الصَّلَاةُ عَلَى النَّبِيِّ ﷺ وَالْقُرْآنِ.
وَشَرَفُ الدَّعْوَتَيْنِ عِنْدَ الْإِفْطَارِ وَآخِرُ سَاعَةٍ مِنْ الْجُمُعَةِ.

- الْيَوْمَ تَجْتَمِعُ سُحُبُ الْإِجَابَةِ بِاسْتِقْبَالِ الْمُسْتَسْقِينَ، فَطوِّلُوا لَهْجڪُمْ فَالْمُعْطِي أَڪۡرَمُ الْأَڪۡرَمِينَ وَأَرْحَمُ الرَّاحِمِينَ﴿فَاسْتَبِقُوا الْخَيْرَاتِ﴾ ».
=
••
اللهُم أحيِنا حَياةً طيّبَة

=
ፈገግ ያደረገችኝ ፁሁፍ ....!? እናተስ ምን ላይ ናችሁ ጨረሳችሁ ወይ !? ፈገግ በሉልኝ 🕶

አብሽሩ በርቱ 🫧
ماهو أفضلُ وقتٍ لقراءةِ القرآن في رمضان؟


‏أفضلُ وقتٍ هو الوقت الذي يكون فيه القلبُ حاضرًا متفرِّغًا لقراءةِ القرآن.

[‏الشَّيخ مُحمّد بن صالِح العُثيمين -رَحِمه الله-.
سؤال على الهاتف (٧٩٩/١)
]

=
t.me/https_Asselefya1
تلاوة من صلاة العشاء...!
أبو ريس محمد إمام
تلاوة من صلاة العشاء...!



🎙𝑨𝒃𝒖 𝑅𝑒𝑦𝑦𝑖𝑠 𝒊𝒃𝒏𝒖 𝑖𝑚𝑎𝑚

=
t.me/abu_reyyis_arreyyis
ቁርአን ጁዝ ⓺
الشيخ علي الحذيفي
ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!
∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼

«الليلة  (⓺)  رمضان ١٤٤٥»

ጁዝ

🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله

=
t.me/https_Asselefya1/18535
من خصال شهر رمضان:


أن الملائكة تستغفر للصائمين حتى يفطروا، والملائكة عباد مكرمون عند الله تعالى: "لا يعصون الله ما أمرهم ويفعلون ما يؤمرون"، فهم جديرون بأن يستجيب الله دعاءهم للصائمين؛ حيث أذن لهم به، والاستغفار طلب المغفرة، وهي ستر الذنوب في الدنيا والآخرة والتجاوز عنها، وهي من أعلى المطالب وأسمى الغايات.


[ الشيخ ابن عثيمين | مجالس شهر رمضان (١٠) ]


=
🛑👉ወንድ ሁን !!

~

⓵⇘ትንሺ ህፃን ይመስል ሴት ፊት አታላዝን!
⓶⇘አትልፈስፈስ ቆፍጠን በል !
⓷⇘ወሬ አታመላልስ !
⓸⇘ጠንካራ ሰራተኛ ሁን !
⓹⇘ሴት በጭራሺ አታሳድ !
⓺⇘በአስተሳሰብ ,በሰዉነት,በመንፈሳዊ ህይወትህ እንድሁም በገንዘብ ጠንካራ ሁን!

منقول
=
t.me/https_Asselefya1