እህትአለም ጠንቃቃ ሁኚ።
~
እሳት በለለበት ጢስ አይታይም ይላል የሀገራችን ሠው ፦ ከአንች ትንሽም ብትሆን ስህተትን ካላዩ ዝም ብለው አይጮሁብሽም።
ራሳቸውን ወደሠለፍያ ያስጠጉ ሴቶች
ሴቶች ሴቶች.........የሚለው ጩኸት መብዛቱ ራስሽን እንድትፈትሽ አላደረገሽም?
እህትነቴ ራስን መተሳሠብ ደካማነት አይደለም።
እህቴዋ ንግግርሽን ከመናገርሽ በፊት መዝኝው
የምትናገሪውም ከተግባርሽ ተቃራኒ አይሁን
ከንግግር ይልቅ ተግባር ማንነትን ይገልፃልና።
✍️ኡሙ አብዲል ዓዚዝ
=
~
እሳት በለለበት ጢስ አይታይም ይላል የሀገራችን ሠው ፦ ከአንች ትንሽም ብትሆን ስህተትን ካላዩ ዝም ብለው አይጮሁብሽም።
ራሳቸውን ወደሠለፍያ ያስጠጉ ሴቶች
ሴቶች ሴቶች.........የሚለው ጩኸት መብዛቱ ራስሽን እንድትፈትሽ አላደረገሽም?
እህትነቴ ራስን መተሳሠብ ደካማነት አይደለም።
ለምን ይወቅሡናል ሳይሆን በምን ምክንያት ተወቀስን ብለን ራሳችንን እንፈትሽ እስኪ !!እህቴዋ ንግግርሽን ከመናገርሽ በፊት መዝኝው
የምትናገሪውም ከተግባርሽ ተቃራኒ አይሁን
ከንግግር ይልቅ ተግባር ማንነትን ይገልፃልና።
እርስ በራሳችንም እንዋደድ እንከባበር
✍️ኡሙ አብዲል ዓዚዝ
=
Forwarded from أبوأيوب
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from ተቀርተው ያለቁ ደርሶች
ዲኔም አይፈቅድልኝ - ጀዋሌም አይሰራ፣
ከ አጂነቢይ ጋር - በሐራም ላወራ፣
ያኔ ረቢ ፈቅዶ - ሲሆን አባዋራ፣
አቤት ወሬ ሲጥም - ጨዋታው ሲገራ፣
ደግሞ ስንማማር - ቂርኣት ስቀራ፣
ስሰማው ሲሰማኝ - ጠብቀን በተራ፣
በእውቀት ብርሀን - ቤታችን ሲያበራ፣
ይሆናል ትዳሩ - አብቦ እሚያፈራ!!
#ቢንት_ሙሐመድ
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/MohamedAljawi
ከ አጂነቢይ ጋር - በሐራም ላወራ፣
ያኔ ረቢ ፈቅዶ - ሲሆን አባዋራ፣
አቤት ወሬ ሲጥም - ጨዋታው ሲገራ፣
ደግሞ ስንማማር - ቂርኣት ስቀራ፣
ስሰማው ሲሰማኝ - ጠብቀን በተራ፣
በእውቀት ብርሀን - ቤታችን ሲያበራ፣
ይሆናል ትዳሩ - አብቦ እሚያፈራ!!
#ቢንት_ሙሐመድ
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/MohamedAljawi
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
الشيخ محمد أيوب رحمه الله
=
=
ፆም የተደነገገበት ዓላማ
~
የፆም ዋናዉ ግቡ አላህን መገዛት(ዒባዳ )ሲሆን በተጨማሪም፦
↳ የአላህን ፍራቻ ለማስገኘት!
↳ ነፍስን ከወንጀል ማፀዳት !
↳ ጥሩ ስነ ምግባር እንድንማር!
↳ ለአኼራ እንድንጓጓ!
↳ ዱኒያን ችላ እንድንል!
↳ ለሚስኪኖች እንድናዝን ያደርገናል።
𝐓𝐞~ t.me/https_Asselefya1
~
የፆም ዋናዉ ግቡ አላህን መገዛት(ዒባዳ )ሲሆን በተጨማሪም፦
↳ የአላህን ፍራቻ ለማስገኘት!
↳ ነፍስን ከወንጀል ማፀዳት !
↳ ጥሩ ስነ ምግባር እንድንማር!
↳ ለአኼራ እንድንጓጓ!
↳ ዱኒያን ችላ እንድንል!
↳ ለሚስኪኖች እንድናዝን ያደርገናል።
𝐓𝐞~ t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
..
تأمَّلوا عواقب الذنــوب، تَفنى اللـذة وتبقى العيوب
احذروا المعاصي فبئس المطلوب، ما أقبـح آثارها في الوجوه والقلوب.
=
t.me/https_Asselefya1
قال الإمام ابن الجوزي رحمه الله
تأمَّلوا عواقب الذنــوب، تَفنى اللـذة وتبقى العيوب
احذروا المعاصي فبئس المطلوب، ما أقبـح آثارها في الوجوه والقلوب.
📜-التبصرة [٢٣٣/١]
=
t.me/https_Asselefya1
ጠንካራ ሴት...!
~
ጠንካራ ሴት ማንም ስለሷ መጥፎ ቢያወራባት ቢጮህባት ካመነችበት ነገር ፈቀቅ አትልም። ምክርን ትቀበልጅ አድርጊ የተባለችዉ ሁሉ አታደርግም። የራሷን ሂወት ራሷ እንጅ ሰዉ እንድመራላት አትፈቅድም። ጉዳይዋን ለጌታዋ ሰጥታ ሰበቡን ታደርሳለች:: ጠላቶቿ እሷን ለማደብዘዝ ቢተጉም እሷ ግን ዘወትር እንደ ፀሀይ ትፈካለች ትደምቃለች ።
=
http://t.me/https_Asselefya1

سورة الأعراف (94 - 169) سعود الشريم لعام 1414 هـ
ቁርአን የደረቀን ልብ ያረጥባል
የተሰበረ ልብንም ይጠግናል!!
ያ ረብ ቀልባችንን በቃልህ ብቻ ተቆጣጠርልን!!
🎙سعود_الشريم
=
t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ፆም የተደነገገበት ዓላማ ~ የፆም ዋናዉ ግቡ አላህን መገዛት(ዒባዳ )ሲሆን በተጨማሪም፦ ↳ የአላህን ፍራቻ ለማስገኘት! ↳ ነፍስን ከወንጀል ማፀዳት ! ↳ ጥሩ ስነ ምግባር እንድንማር! ↳ ለአኼራ እንድንጓጓ! ↳ ዱኒያን ችላ እንድንል! ↳ ለሚስኪኖች እንድናዝን ያደርገናል። 𝐓𝐞~ t.me/https_Asselefya1
የረመዷን ወር ፆም መቼ ተደነገገ !?
~
የረመዷን ወር ፆም ግደታ የተደረገዉ በ2ኛዉ አመተ_ሂጅራ ላይ ነዉ።
𝐓𝐞~ t.me/https_Asselefya1
~
የረመዷን ወር ፆም ግደታ የተደረገዉ በ2ኛዉ አመተ_ሂጅራ ላይ ነዉ።
ነብዩ ﷺ ረመዷንን ፁመዋል እንድፆምም አዘዋል፣ረመዷን ሊገባ ሲልም ለሶሐቦቻቸዉ(እነሆ ረመዷን መጣ ሸይጧን የሚታሰርበት ወር፣የጀነት በሮች የሚከፈቱበት ወር፣ ቀኑን መፆም አላህ ግደታ አድርጎባችኋል ፣ ሌሊቱን መስገድ ደግሞ እኔ ሱንና አድርጌላችኋለሁ) በማለት ይገፋፉ ነበር፣ ደስታቸዉንም ይገልፁ ነበር።(አሕመድ :9213) ሶሒሕ ነሳኢይ፣ 1992 ላይ መመልከት ይቻላል።𝐓𝐞~ t.me/https_Asselefya1
Forwarded from SadatKemal Abu Meryem
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ከእውቀት እና ከገንዘብ የቱ ይበልጣል?
~
ኢብኑል ቀዪም - ረሒመሁላህ - እንዲህ ይላሉ፦
የሸሪዐ እውቀት በገንዘብ ላይ ያለው ብልጫ በተለያየ መልኩ ይታወቃል።
* እውቀት የነብያት ውርስ ሲሆን ገንዘብ ግን የንጉሳንና የሃብታሞች ውርስ ነው።
* የገንዘብ ባለቤት ሲሞት ገንዘቡ ይለየዋል። የእውቀት ባለቤት ግን አብሮት ቀብሩ ይገባል።
* ገንዘብ ወደ ጥጋብና ጉራ ይጣራል። እውቀት ወደ መተናነስና ባርነት ነው የሚጣራው።
[ሚፍታሑ ዳሪ ሰዓዳህ፡ 1/129]
=
* የቴሌግራም ቻናል፦ t.me/IbnuMunewor
* የዋትሳፕ ቻናል፦ whatsapp.com/channel/0029VaA3X1e5kg7BlsJboa2M
* ፌስቡክ፦ www.facebook.com/Ibnu.Munewor?mibextid=ZbWKwL