💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
አንዳዴ ገጠር ትዝ ይለኛል....!

~
የት ነዉ እንዳትሉ እኔም አላቀዉ ብቻ አምሮኝ ነዉ ገጠሩ የለጠፍኩት..!

=
36-العبودية - لشيخ الإسلام ابن تيمية
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም
አዲስ ተከታታይ ትምህርት


📚 العبودية لشيخ الإسلام ابن تيمية

ክፍል 36

ፉሪ አቡበክር አስ-ሲዲቅ መስጂድ

🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም

𝐓𝐞« t.me/SheikhMuhammedZainAdam
↪️ ረመዷንን አስመልክቶ አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ ምን አለ !? 

                   🛑👉ተከተሉኝ ↓↓↓↓
~~
ረመዷን መድረስ ትልቅ ፀጋ ነዉ↴
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/9948
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/9948

ረመዷን እና ነሺዳ↴
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/9926
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/9926

↱አደገኛ የረመዷን ሌቦች↴
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/9955
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/9955

↱የሰለፎች ሁኔታ በረመዷን↴
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/9981
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/9981

↱ረመዷን እና ቁርአን↴
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10065
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10065

↱ሱሁርን መመገብ↴
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10185
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10185

↱በረመዷን ሁለቱ ጅሃዶች↴
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10190
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10190

↱ፆመኛን ማስፈጠር↴
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10207
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10207

↱ረመዷንን ለሶስት መክፈል↴
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10255
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10255

ረመዷን ግማሺ ያለ ቢድዓ↴
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10287
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10287

ፆመኞች ሁለት አይነት ናቸዉ↴
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10310
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10310

በረመዷን መልካም ስራ ላይ መሽቀዳደም
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10349
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10349

በረመዷን ሱና የሰራ እንደ ፈርድ ይቆጠራልን !?
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10369
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10369

ፆማችን ከወንጀል እንጠብቅ↴
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10381
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10381

በረመዷን የሴቶች ፕሮግራም↴
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10396
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10396

=
«ሌሎችም በፁሁፍም በድምፀም የቀረቡ ትምህርቶች  በዚሁ ቻናል ያገኛሉ  ይጠቀሙ ለሌሎችም ያጋሩ !!»
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከአሱር በኋላ ወጣ ማለት እኔ ብቻ ወይስ እናተም ትወዳላችሁ !? ግን ማፊ ወጣ እንጅ ኩሽና ነን ! አንድ ቀን የኩሽና ዘመን አልቆ ወጣ እንል ይሆናል አብሽሩ ዘና ፈታ በሉልኛ.....!

=
ቁጣ.....

እሙ ብሎ የገባ ካገኘ ሸይጧን....!

ስትቆጣ ፊትህ በመስታወት እየዉ....ይሄ ሰዉየ እንደዚህ ነኝዴ የምትል .....!

=
ስትወድ አታጋን .... ፍላጎትና ናፍቆትህንም አታጋነዉ....ከእያንዳዱ ማጋነን ጀርባ...የተጋነነ ህመም አለ።

=
አባቷም ይላሉ ልጄ ትሰራለች
እናቷም ይላሉ ልጀ ትሰራለች
ልጃቸዉ አፍቅራ ትነፋረቃለች

አሉ ነዉ ህእ !

=
محمد أيوب - أنتم الفقراء إلى الله
|| تلاوات خاشعة •️ tvquran@ ||
ውሀ ምድርን ህያው እንደሚያደርጋት ሁሉ ቁርአንም ቀልብን ህያው ያደርጋታል። ኢብኑል ቀይም


ከቁርአን ጋር እንኑር...!

=
t.me/https_Asselefya1
37-العبودية - لشيخ الإسلام ابن تيمية
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም
አዲስ ተከታታይ ትምህርት


📚 العبودية لشيخ الإسلام ابن تيمية

🛑👉 ክፍል 37 የመጨረሻ !

ፉሪ አቡበክር አስ-ሲዲቅ መስጂድ

🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም

𝐓𝐞« t.me/SheikhMuhammedZainAdam
ሀይድና እና የወሊድ ደም ላይ ያለች ሴት በረመዷን በቀኑ ክፍል መብላት መጠጣት ትችላለች ....!

=
الحائض والنفساء تأكلان وتشربان في نهار رمضان؟

- نعم تأكلان وتشربان في نهار رمضان لكن الأولى أن يكون ذلك سرًا إذا كان عندها أحد من الصبيان في البيت؛ لأن ذلك يوجب إشكالًا عندهم."

[٦٠ سؤالًا في أحكام الحيض والنفاس | للشيخ: ابن عثيمين رحمه الله | صـ١٣ - ١٤]

=
t.me/https_Asselefya1
Forwarded from SadatKemal Abu Meryem
አልሐምዱሊላህ በአላህ እገዛ የሙከራ ቀጥታ ስርጭቱ ሳይቋረጥ 18 ሰኣት ተላልፏል፡፡ አሁንም የቴሌግራም የ 24 ሰኣት ቀጥታ ስርጭት ሙከራ ይቀጥላል፡፡ https://t.me/SadatKemalAbuMeryem
مَوضُوعُنَا اليَومَ: عنْ مَكانةِ المَرأةِ قبلَ الإسلام وفِي الإسلامِ!

- المَصدرُ: من كِتابِ تنبِيهَات علَى أحكَامٍ تَختّص بالمُؤمناتِ.
- المُؤلِف: فضيلةُ الشّيخِ صالحُ بنُ فوزانْ الفُوزانُ حفِظهُ اللهُ

t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
• مَوضُوعُنَا اليَومَ: عنْ مَكانةِ المَرأةِ قبلَ الإسلام وفِي الإسلامِ! - المَصدرُ: من كِتابِ تنبِيهَات علَى أحكَامٍ تَختّص بالمُؤمناتِ. - المُؤلِف: فضيلةُ الشّيخِ صالحُ بنُ فوزانْ الفُوزانُ حفِظهُ اللهُ t.me/https_Asselefya1
-
①- مَكانةُ المرأة قبلَ الإسلَامِ:

وَيُرادُ بِمَا قَبلَ الإسلَامِ عَصرُ الجَاهِلِيّةِ الَّتي كَان يَعيشُهَا العَرَبُ بِصفَةٍ خاصَّةٍ، وَيعِيشُهَا أَهلُ الْأَرضِ بِصفَةٍ عامَّةٍ، حَيثُ كَانَ النَّاسُ فِي فَترَةٍ مِن الرُّسلِ، وَدُرُوسٍ مِن السُّبلِ، وَقَد نَظَر الله إلِيهم ‐كَما جَاء فِي الحَدِيث- فَمقَتهُمْ عَرَبُهُمْ وَعَجَمُهُمْ إِلَّا بَقَايَا مِنْ أَهلِ الكِتَابِ.

وَكَانَتْ المَرْأَةُ في هَذَا الوَقتِ فِي الأَغلَبِ الأَعَمِّ تَعِيشُ فَترَةً عَصِيبَةً خُصُوصًا فِي المُجْتَمَعِ العَرَبِيِّ؛ حَيثُ كَانُوا يَكْرَهُونَ وِلَادَتَهَا، فَمِنْهُمْ مَنْ كَانَ يَدْفِنُهَا وَهِيَ حَيَّةٌ حَتَّى تَمُوتَ تَحْتَ التُّرَابِ،

وَمِنْهُمْ مَنْ يَتْرُكُهَا تَبْقَى فِي حَيَاةِ الذُّلِّ وَالْمَهَانَةِ
-كَمَا قَالَ تَعَالَى: ﴿وَإِذَا بُشِّرَ أَحَدُهُمْ بِالْأُنْثَى ظَلَّ وَجْهُهُ مُسْوَدًّا يَتَوَارَىٰ مِنَ الْقَوْمِ مِنْ سُوءِ مَا بُشِّرَ بِهِ ۚ أَيُمْسِكُهُ عَلَىٰ هُوْنٍ أَمْ يَدُسُّهُ فِي التُّرَابِ ۗ أَلَا سَاءَ مَا يَحْكُمُونَ﴾
=

- يُتبعُ.......
🫧ይቀጥላል....

t.me/https_Asselefya1