ቆይ ግን አንዳድ ላጤ እህቶች፦
~
=
~
እኔ የምለዉ ለእናተ የተፃፈ እንጀራ ይሻግታልጅ ማንም አይነካባችሁ እኮ ግን በተለይ በሶሻል ሚድያ ከተለያዩ ወንድሞች በግሩፕ ስራ በቻናል ስራ ምክንያት ስትገናኙ ለምን ስርአት ትጥሳላችሁ!? ማለቴ ስራቸዉ ብቻ ብሰሩ ሌላ ትርፍ ወሬ ባታወሩ በተለይ ባለትዳር የልጆች አባት መሆኑ እያወቃችሁ የሰዉ ባል የምታስኮበልሉ ምን ነካችሁ እ ያለ የሌለ ዉበት አለኝ ሀብት አለኝ ሌላ ከዛ ወከዛ እየቀባጠራችሁ !? ተዉ ተዉ አያምርም የምር ያቺ እህትሺ እኮ ነች የሷ ቤት አፍርሰሺ የራስሺ የምትገነቢ ትንሽ አይከብድሺም ይሄ በአንቺ ላይ ቢፈፀምስ !? በእናትሺ ልጅ እህትሽ ላይ ቢፈፀምስ!? ትወጃለሽ !? ተዉ እንተዛዘን እንተሳሰብ እንከባበር እንጅ !!=
የራስ የሆነ ነገር ያኮራል ያስደስታል።
🫧✍
እናም የምላችሁ የራሳችሁ የጀሊሉ ስጦታ በተስፋ በዱዓ ጠብቁ እንጅ የሰዉ ባል አታማሉ እሺ ስነ_ስርአታችሁ ያዙ። ብዙ ባሌ ወሰደችብኝ ብለዉ ያለቀሱ ያቺ የወሰደችዉም ተወስዶባት በተራ ታለቅሳለች መልሳ ለሁለቱም ሳይሆን የሌላ ይሆናል እና አስቡበት እሺ!! ሀቂቃ እና ጨዋ አደበኛ ከሆነችሁ የኔ ይሆናል ብላችሁ ያላሰባችሁት መልካም ሰዉ የናተ ይሆናል ብቻ ራሳችሁ ላይ ስሩ ታታሪ ሴት ሁኑ ማለት እወዳለሁ። ለዛሬ ጨርሻለሁ! እንደ አስፈላጊነቱ የምሟጭር ይሆናል !🫧✍
اسأل نفسك ما حقيقة الحياة الدنيا ؟
حقيقة الحياة الدنيا هي :
﴿كُلُّ مَنۡ عَلَیۡهَا فَانࣲ﴾
لا أحد يبقى مخلّد في الدنيا، ماذا أعددت لآخرتك ،
لأن البقاء لله عز وجل
﴿وَيَبْقى وجْهُ رَبِّكَ ذُو الجَلالِ والإكْرامِ﴾
يارب أحيينا مسلمين وأمتنا مسلمين وألحقنا مع الصالحين .
=
حقيقة الحياة الدنيا هي :
﴿كُلُّ مَنۡ عَلَیۡهَا فَانࣲ﴾
لا أحد يبقى مخلّد في الدنيا، ماذا أعددت لآخرتك ،
لأن البقاء لله عز وجل
﴿وَيَبْقى وجْهُ رَبِّكَ ذُو الجَلالِ والإكْرامِ﴾
يارب أحيينا مسلمين وأمتنا مسلمين وألحقنا مع الصالحين .
=
كتاب الصيام من العمدة في الأحكام.PDF
468.8 KB
ኪታቡ አስ_ሲያም ከዑምደቱል አህካም
=
=
🛑👉በወንጀለኞች አትሳቅ ይልቁንም በአንተ ላይ እንዳይደርስ ፍራ !!
~
▪️الحذر من الغفله
قال الحافظ ابن رجب - رحمه الله:
«مَن رأى ما حلَّ بالعُصاة ولم يعتبر بهم فليحذر من حلـــول العقــوبة به فإنها إنَّما حلَّت بالعُصاة لغفلتهم عن التَّدبُّر وإهمالهم اليقظة والتَّذكُّر!!
¶ሃፊዝ ኢብኑ ረጀብ እንድህ ይላል፦ በወንጀሎኞች ላይ የደረሰባቸውን መከራ አይቶ ያልተገሰፀ በእርሱም ላይ እንዳይከሰትበት ይጠንቀቅ!!
🛑👉ይህች መከራ በነርሱ ላይ የተከሰትችባቸው ከማስተንተን ስለተዘናጉና መንቃትና መገሰፅን ችላ በማለታቸው ነው።
[فتح الباري(٣٣٨/٢)]
=
https://t.me/https_Asselefya1
~
▪️الحذر من الغفله
قال الحافظ ابن رجب - رحمه الله:
«مَن رأى ما حلَّ بالعُصاة ولم يعتبر بهم فليحذر من حلـــول العقــوبة به فإنها إنَّما حلَّت بالعُصاة لغفلتهم عن التَّدبُّر وإهمالهم اليقظة والتَّذكُّر!!
¶ሃፊዝ ኢብኑ ረጀብ እንድህ ይላል፦ በወንጀሎኞች ላይ የደረሰባቸውን መከራ አይቶ ያልተገሰፀ በእርሱም ላይ እንዳይከሰትበት ይጠንቀቅ!!
🛑👉ይህች መከራ በነርሱ ላይ የተከሰትችባቸው ከማስተንተን ስለተዘናጉና መንቃትና መገሰፅን ችላ በማለታቸው ነው።
[فتح الباري(٣٣٨/٢)]
=
https://t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➲የላኢላ ሃኢለላህ መስፈርቶች ሰባት ናቸዉ ➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫ ➧ ክፍል ስድስት ➢የሰባተኛው መስፈርት ማጠቃለያ ነጥቦች ➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴ ➧አብዘሃኛዉ ወገናችን የላኢላ_ሃኢለላህ መልዕክት በሚገባ አለመረዳቱ በግልፅ የሚታይ ነዉ። ➢ሸይኹል አልባኒ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦''ለዚች መልካም ቃል ላኢላ ሃኢለላህ ካላቸዉ ብልሹ ግንዛቤ አንፃር ሲታይ ዛሬ ላይ ያሉ…
«ስለ ላኢላ ሀኢለሏህ የተፃፉ ፁሁፎች፦»
~
«የላኢላ ሀኢለሏህ ዋጋ እና ትሩፋት ➀
t.me/https_Asselefya1/2581
t.me/https_Asselefya1/2581
«የላኢላ ሀኢለሏህ ዋጋ እና ትሩፋት ➁
t.me/https_Asselefya1/2640
t.me/https_Asselefya1/2640
«የላኢላ ሀኢለሏህ ዋጋ እና ትሩፋት ➂
t.me/https_Asselefya1/2866
t.me/https_Asselefya1/2866
«ከምላስ ያለፈ ላኢላ ሀኢለሏህ
t.me/https_Asselefya1/2974
t.me/https_Asselefya1/2974
«የላኢላ ሀኢለሏህ መስፈርት ⓵
t.me/https_Asselefya1/3007
t.me/https_Asselefya1/3007
«የላኢላ ሀኢለሏህ መስፈርት ⓶
t.me/https_Asselefya1/3016
t.me/https_Asselefya1/3016
«የላኢላ ሀኢለሏህ መስፈርት ⓷
t.me/https_Asselefya1/3030
t.me/https_Asselefya1/3030
«የላኢላ ሀኢለሏህ መስፈርቶች ⓸
t.me/https_Asselefya1/3036
t.me/https_Asselefya1/3036
«የላኢላ ሀኢለሏህ መስፈርቶች ⓹
t.me/https_Asselefya1/3046
t.me/https_Asselefya1/3046
«የላኢላ ሀኢለሏህ መስፈርቶች ⓺
t.me/https_Asselefya1/3088
t.me/https_Asselefya1/3088
=
~
«የላኢላ ሀኢለሏህ ዋጋ እና ትሩፋት ➀
t.me/https_Asselefya1/2581
t.me/https_Asselefya1/2581
«የላኢላ ሀኢለሏህ ዋጋ እና ትሩፋት ➁
t.me/https_Asselefya1/2640
t.me/https_Asselefya1/2640
«የላኢላ ሀኢለሏህ ዋጋ እና ትሩፋት ➂
t.me/https_Asselefya1/2866
t.me/https_Asselefya1/2866
«ከምላስ ያለፈ ላኢላ ሀኢለሏህ
t.me/https_Asselefya1/2974
t.me/https_Asselefya1/2974
«የላኢላ ሀኢለሏህ መስፈርት ⓵
t.me/https_Asselefya1/3007
t.me/https_Asselefya1/3007
«የላኢላ ሀኢለሏህ መስፈርት ⓶
t.me/https_Asselefya1/3016
t.me/https_Asselefya1/3016
«የላኢላ ሀኢለሏህ መስፈርት ⓷
t.me/https_Asselefya1/3030
t.me/https_Asselefya1/3030
«የላኢላ ሀኢለሏህ መስፈርቶች ⓸
t.me/https_Asselefya1/3036
t.me/https_Asselefya1/3036
«የላኢላ ሀኢለሏህ መስፈርቶች ⓹
t.me/https_Asselefya1/3046
t.me/https_Asselefya1/3046
«የላኢላ ሀኢለሏህ መስፈርቶች ⓺
t.me/https_Asselefya1/3088
t.me/https_Asselefya1/3088
=
سورة الرحمن _ Surah Rahmān بصوت أحمد خضر
<unknown>
تلاوة سورة الرحمن
القارئ: احمد خضر
ከቁርአን ጋር እንኑር
~
Audio
ቁርአን መስማት ነፍስን ያረጋጋል ልብን ያረጥባል የበሽታ ሁሉ መድሀኒት የአካል ህመም እና እንቅፋቶች ሁሉ መዳኒት ነው።
=
=
" خَيرُ ما يستَقبل به رمضَان التَّـوبة ؛
التَّـوبة النَّصوح مَقبولة مَهما عظُم الذَّنب "
◂ فتاوى نور على الدرب (٩٨)
=
قال العلامة ابن عثيمين رحمه الله
:
كلمة طيبة مثل أن تقول له :
- كيف أنت ؟
- كيف حالك ؟
- كيف إخوانك ؟
- كيف أهلك ؟
- وما أشبه ذلك ، لأن هذه من الكلمات الطيبة التي تدخل السرور على صاحبك .
شرح رياض الصالحين : (996/2)
=
t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም – 34-العبودية - لشيخ الإسلام ابن تيمية
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
35-العبودية - لشيخ الإسلام ابن تيمية
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም
አዲስ ተከታታይ ትምህርት
📚 العبودية لشيخ الإسلام ابن تيمية
➮ ክፍል 35
ፉሪ አቡበክር አስ-ሲዲቅ መስጂድ
🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም
𝐓𝐞« t.me/SheikhMuhammedZainAdam
📚 العبودية لشيخ الإسلام ابن تيمية
➮ ክፍል 35
ፉሪ አቡበክር አስ-ሲዲቅ መስጂድ
🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም
𝐓𝐞« t.me/SheikhMuhammedZainAdam
በአንተ ላይ የተሳሳተ አመለካከት ባላቸዉ ሰዎች ዘንድ መቼም ቢሆን ትክክል አትሆንም።
=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
عبد الرزاق بن عبد المحسن البدر – أحاديث إصلاح القلوب (4)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አረብ ሀገር ቆይተዉ ሀገር ሲገቡ ሴቶቹ ቶሎ ይበላሻሉ ከድናቸዉ ይርቃሉ የሚባል ብዙ እኛ ሴቶች ላይ ወቀሳ የበዛ ወንዶቹም አረ አንዳዶቹ ይከረበታሉ ወይኔ ማሜ ቱብ የሚባለዉ ልጅ በዚህ ደረጃ አልጠበቅኩትም ነበረ ሰርጉ ጉድ ነዉ ዘመናዊ ጭፈራ እ ሚዜዎቹ ራሱ የጨፋሪ ምአት ተሰብስበዉ ቶባ ጌታዬ ጠብቀን ከዚህ መዝቀጥ በድንህ ላይ ኢስቲቃማ ለግሰን አንተ እስከምንገናኝ ድረስ አሚን!
=