💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
👈اسألوا ربكم الثبات ؛ فإنه عزيز

الشيخ صالح العصيمي حفظه الله .

=
34-العبودية - لشيخ الإسلام ابن تيمية
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም
አዲስ ተከታታይ ትምህርት


📚 العبودية لشيخ الإسلام ابن تيمية

ክፍል 34

ፉሪ አቡበክር አስ-ሲዲቅ መስጂድ

🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም

𝐓𝐞« t.me/SheikhMuhammedZainAdam
ሴቶችዬ ትችላላችሁ እሺ.....!

الدُعاء بالزَواج ...


صالح الفوزان- وفَقهُ الله.
~
~በነገራችን ላይ…ታዋቂነት ለራስም ለሌላውም ፈተና ነው ብለው ከሚያምኑት ነኝ፡፡ ወይ ታጠፋለህ፤ ወይ ትጠፋለህ፡፡ ዐብደላህ ኢብኑ መስዑድ በመልካምነታቸው የሚታወቁ ሶሐቢይ ናቸው።የሆነ ጊዜ ከመጅሊሳቸው ሲነሱ ሰዎች ተከተሏቸው።መለስ ብለው እንዲህ በማለት አስጠነቀቋቸው።
«አትከተሉኝ! ወይ እጠፋለሁ ወይ ትጠፋላችሁ።»

እጠፋለሁ - ማለት በናንተ አድናቆትና ሙገሳ መስመር እንዳልስት፣ በራስ የመደነቅ ስሜት ገብቶኝ ነገር እንዳላበለሻሽ፣አዘቅት ዉስጥ እንዳልገባ ማለታቸው ነው።

ትጠፋላችሁ - ማለት እኔ ፍፁም አይደለሁም። ላጠፋም ልሳሳትም እችላለሁ። ከልክ ያለፈ ማድነቅና መውደድ እውነትን ከማየት ይጋርዳልና እኔ የምሠራዉንና የምናገረዉ ሁሉ ያለ መመርመር በጭፍን ስትከተሉ እንዳትጠፉ ማለታቸው ይመስላል።ስለዚህ ታዋቂነታችን ከፍ ባለ ቁጥር ጥንቃቄያችንም ከፍ ሊል ይገባል። ከ 1ኛ ፎቅ እና ከ 10ኛ ፎቅ የወደደቀ ጉዳቱ እኩል አይደለምና!

ሐቂቃ አንዳንዴ አለመታወቅ ፀጋ ነው።
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
📍ተወዳዳሪ ቁጥር አምስት:
ወንድም አቡ ዘይድ ኻሊድ ወለዲ
"ከፊዩሽ" የመን


📍برواية قالون عن نافع المدني📍

📖የተቀራውን ገፅ ለማግኘት👇👇
t.me/ibnuidris_teppi/2842
ቆይ ግን አንዳድ ላጤ እህቶች፦

~
እኔ የምለዉ ለእናተ የተፃፈ እንጀራ ይሻግታልጅ ማንም አይነካባችሁ እኮ ግን በተለይ በሶሻል ሚድያ ከተለያዩ ወንድሞች በግሩፕ ስራ በቻናል ስራ ምክንያት ስትገናኙ ለምን ስርአት ትጥሳላችሁ!? ማለቴ ስራቸዉ ብቻ ብሰሩ ሌላ ትርፍ ወሬ ባታወሩ በተለይ ባለትዳር የልጆች አባት መሆኑ እያወቃችሁ የሰዉ ባል የምታስኮበልሉ ምን ነካችሁ እ ያለ የሌለ ዉበት አለኝ ሀብት አለኝ ሌላ ከዛ ወከዛ እየቀባጠራችሁ !? ተዉ ተዉ አያምርም የምር ያቺ እህትሺ እኮ ነች የሷ ቤት አፍርሰሺ የራስሺ የምትገነቢ ትንሽ አይከብድሺም ይሄ በአንቺ ላይ ቢፈፀምስ !? በእናትሺ ልጅ እህትሽ ላይ ቢፈፀምስ!? ትወጃለሽ !? ተዉ እንተዛዘን እንተሳሰብ እንከባበር እንጅ !!

=
የራስ የሆነ ነገር ያኮራል ያስደስታል።
እናም የምላችሁ የራሳችሁ የጀሊሉ ስጦታ በተስፋ በዱዓ ጠብቁ እንጅ የሰዉ ባል አታማሉ እሺ ስነ_ስርአታችሁ ያዙ። ብዙ ባሌ ወሰደችብኝ ብለዉ ያለቀሱ ያቺ የወሰደችዉም ተወስዶባት በተራ ታለቅሳለች መልሳ ለሁለቱም ሳይሆን የሌላ ይሆናል እና አስቡበት እሺ!! ሀቂቃ እና ጨዋ አደበኛ ከሆነችሁ የኔ ይሆናል ብላችሁ ያላሰባችሁት መልካም ሰዉ የናተ ይሆናል ብቻ ራሳችሁ ላይ ስሩ ታታሪ ሴት ሁኑ ማለት እወዳለሁ። ለዛሬ ጨርሻለሁ! እንደ አስፈላጊነቱ የምሟጭር ይሆናል !

🫧
اسأل نفسك ما حقيقة الحياة الدنيا ؟

حقيقة الحياة الدنيا هي :

﴿كُلُّ مَنۡ عَلَیۡهَا فَانࣲ﴾

لا أحد يبقى مخلّد في الدنيا، ماذا أعددت لآخرتك ، 
لأن البقاء لله عز وجل

﴿وَيَبْقى وجْهُ رَبِّكَ ذُو الجَلالِ والإكْرامِ﴾

يارب أحيينا مسلمين وأمتنا مسلمين وألحقنا مع الصالحين .

=
Audio
ኪታቡ  አስሲያም ከዑምደቱል አህካም


ክፍል   አንድ

🎙በኡስታዝ ሙሃመድ ሲራጂ


የኪታብ 𝐏𝐝𝐟 ↷⇊⇊↶
t.me/https_Asselefya1/18115
🛑👉በወንጀለኞች አትሳቅ ይልቁንም በአንተ ላይ እንዳይደርስ ፍራ !!

~

▪️الحذر من الغفله
                        

قال الحافظ ابن رجب - رحمه الله:
«مَن رأى ما حلَّ بالعُصاة ولم يعتبر بهم فليحذر من حلـــول العقــوبة به فإنها إنَّما حلَّت بالعُصاة لغفلتهم عن التَّدبُّر وإهمالهم اليقظة والتَّذكُّر!!


ሃፊዝ ኢብኑ ረጀብ እንድህ ይላል፦ በወንጀሎኞች ላይ የደረሰባቸውን መከራ አይቶ ያልተገሰፀ በእርሱም ላይ እንዳይከሰትበት ይጠንቀቅ!!

🛑👉ይህች መከራ በነርሱ ላይ የተከሰትችባቸው ከማስተንተን ስለተዘናጉና መንቃትና መገሰፅን ችላ በማለታቸው ነው።
[فتح الباري(٣٣٨/٢)]


=
https://t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➲የላኢላ ሃኢለላህ መስፈርቶች ሰባት ናቸዉ ➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫ ➧ ክፍል ስድስት ➢የሰባተኛው መስፈርት ማጠቃለያ ነጥቦች ➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴ ➧አብዘሃኛዉ ወገናችን የላኢላ_ሃኢለላህ መልዕክት በሚገባ አለመረዳቱ በግልፅ የሚታይ ነዉ። ➢ሸይኹል አልባኒ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦''ለዚች መልካም ቃል ላኢላ ሃኢለላህ ካላቸዉ ብልሹ ግንዛቤ አንፃር ሲታይ ዛሬ ላይ ያሉ…
«ስለ ላኢላ ሀኢለሏህ የተፃፉ ፁሁፎች፦»
~

«የላኢላ ሀኢለሏህ ዋጋ እና ትሩፋት ➀
t.me/https_Asselefya1/2581
t.me/https_Asselefya1/2581

«የላኢላ ሀኢለሏህ ዋጋ እና ትሩፋት ➁
t.me/https_Asselefya1/2640
t.me/https_Asselefya1/2640

«የላኢላ ሀኢለሏህ ዋጋ እና ትሩፋት ➂
t.me/https_Asselefya1/2866
t.me/https_Asselefya1/2866

«ከምላስ ያለፈ ላኢላ ሀኢለሏህ
t.me/https_Asselefya1/2974
t.me/https_Asselefya1/2974

«የላኢላ ሀኢለሏህ መስፈርት ⓵
t.me/https_Asselefya1/3007
t.me/https_Asselefya1/3007

«የላኢላ ሀኢለሏህ መስፈርት ⓶
t.me/https_Asselefya1/3016
t.me/https_Asselefya1/3016

«የላኢላ ሀኢለሏህ መስፈርት ⓷
t.me/https_Asselefya1/3030
t.me/https_Asselefya1/3030

«የላኢላ ሀኢለሏህ መስፈርቶች ⓸
t.me/https_Asselefya1/3036
t.me/https_Asselefya1/3036

«የላኢላ ሀኢለሏህ መስፈርቶች ⓹
t.me/https_Asselefya1/3046
t.me/https_Asselefya1/3046

«የላኢላ ሀኢለሏህ መስፈርቶች ⓺
t.me/https_Asselefya1/3088
t.me/https_Asselefya1/3088

=
Audio
ቁርአን መስማት ነፍስን ያረጋጋል ልብን ያረጥባል የበሽታ ሁሉ መድሀኒት የአካል ህመም እና እንቅፋቶች ሁሉ መዳኒት ነው።

=
" خَيرُ ما يستَقبل به رمضَان التَّـوبة ؛
التَّـوبة النَّصوح مَقبولة مَهما عظُم الذَّنب "


فتاوى نور على الدرب (٩٨)
=
قال العلامة ابن عثيمين رحمه الله

:


كلمة طيبة مثل أن تقول له :
- كيف أنت ؟
- كيف حالك ؟
- كيف إخوانك ؟
- كيف أهلك ؟

- وما أشبه ذلك ، لأن هذه من الكلمات الطيبة التي تدخل السرور على صاحبك .

شرح رياض الصالحين : (996/2)


=
t.me/https_Asselefya1
35-العبودية - لشيخ الإسلام ابن تيمية
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም
አዲስ ተከታታይ ትምህርት


📚 العبودية لشيخ الإسلام ابن تيمية

ክፍል 35

ፉሪ አቡበክር አስ-ሲዲቅ መስጂድ

🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም

𝐓𝐞« t.me/SheikhMuhammedZainAdam