Forwarded from 🌏Abu Hafsua [አቡ ሐፍሷ] (أبو حفصة)
🔍አስደሳች ዜና 🔍
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ. ወበረካቱሁ
✅የረመዳን አስቤዛ ምዝገባ ጀምረናል📜
✅ውድ እህት ወንድሜቼ እንዴት ናችሁ
ይሄው ታላቁ እንግዳችን ረመዳን ወደኛ እየገሰግሰ ነው። በሰላም ደርሰን ፁመን የምንጨርሰው አላህ ያድርገን።
🔵እኛም እናንተንና ቤተሰቦቻችሁን ለማስደሰት ይሄው ዘንድሮም እንዳምናው ለቤተሰብ የሚሆን የረመዳን አስቤዛምችን መመዝገብና መላክ ጀምረናል።
1/ ለመመዝገን ቀጣይ ያለውን ፎርም ይሙሉ።
የላኪ ስም------------
የእቃ ዝርዝር-----------
------------
2/የተቀባይ ስልክ የሁለት ሰው አንዱ ባይሰራ ሌላውን እንድንሞክር. 1-----------
2------------
3/ የተቀባይ ስም እና ሀገር------------
✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
🔵የምናደርስባቸው ሀገሮች
ደሴ፣ኮንቦልቻ፣ከሚሴ፣መኮይ፣ሀርቡ፣ባቲ፣ደጋን፣ገርባ፣ሰንበቴ፣አጣዬ፣ጨፋ ሮቢት፣
ሀይቅ፣ውጫሌ፣ቢስቲማ፣ቦኮክሳ፣መርሳ፣
ውርጌሳ፣ጊራና፣ወልድያ፣ሀራ፣ዶሮግብር፣
ጎብዬ፣ሮቢት፣እስከ ቆቦ
ኩታ በር ፣ማሻ፣ደላንታ ፣መቅደላ፣ተንታ ፣አጅባር•••
ጉጉፍቱ፣ካቤ፣ወረኢሉ፣ጃማ፣ጊንባ፣አቀስታ፣
ልጓማ፣ቲርቲራ፣ከላላ፣ደገር፣ ገነቴ፣ሆጤ፣ ቀይ ማብራት፣መካነ ሰላም፣ወግዲ ፣ለሚ ጫቀታ፣»
ወደ ገበያው ማእከል ለመቀላቀል
👇👇👇
https://t.me/Albuyue
https://t.me/Albuyue
እቃዎችን ለመጎብኜት
👇👇
https://t.me/albuyua
https://t.me/albuyua
ሀሳብዎንና አንዳንድ ነገሮችን ለመጠየቅ
👇👇👇
@Hulemtewhid99
@Hulemtewhid99
ከአል አማና ኦንላን የገበያ ማእከል የፈለጉትን ያገኛሉ ይጠይቁ

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም – 25-العبودية - لشيخ الإسلام ابن تيمية
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
26-العبودية - لشيخ الإسلام ابن تيمية
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም
አዲስ ተከታታይ ትምህርት
📚 العبودية لشيخ الإسلام ابن تيمية
➮ ክፍል 26
ፉሪ አቡበክር አስ-ሲዲቅ መስጂድ
🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም
𝐓𝐞«t.me/SheikhMuhammedZainAdam
📚 العبودية لشيخ الإسلام ابن تيمية
➮ ክፍል 26
ፉሪ አቡበክር አስ-ሲዲቅ መስጂድ
🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም
𝐓𝐞«t.me/SheikhMuhammedZainAdam
Forwarded from قَنَـاۃُ أَبِي عُـثَـيـمِـيـن السَّلَفِـي
🛑👉ይድረስ ለቻናል እና ለግሩፕ ባለቤቶች፦
~~
☞ ዲንን ማሰራጨት ትልቅ አጅር አለው ዲናችንን ከምናሰራጭባቸው ከምንማርባቸው መንገዶች አንዱ ማህበራዊ ሚዲያ ነው !! ከነዝህ ማህበራዊ ሚዲያዎች ደግሞ በርካታ ዱዓት ኡስታዞች መሻይኾች በተለያዩ ግሩፖች እና ቻናሎች ትምህርቶቻቸው ይሰራጫል አልሀምዱሊላህ ይህ ትልቅ ስራ ነው !!
☞ ነገር ግን ብዙዎቻችን ቻናሎቻችንን የራሳችንን የግል ጉዳያችንን ብቻ መናገሪያ እና መለፍለፊያ አድርገነዋል የተከፈተበት አለማ ግን ይህ አልነበረም !! እንደውም ከዝህ አልፎ አንዳንዱማ #ጭልጥ ያለ ምቀኝነት ውስጥም የሚገባ አለ የሱ ቻናል ሊንክ በየ ቻናሎች ስላልዞረለት ስለዝህ የማንንም ኡስታዝ ድምፅ ካመጣ ከኡስታዙ ግሩፕ ሰው እንዳይገባ ሊንኩን አንስተው የራሳቸውን ያደርጋሉ !!
☞ ከአመታት በፊት ይህንን ጉዳይ አንስቼው ነበር ግን በቦት በኩል የመጡልኝ የአንዳድ እህቶች ስድብን ብታዩ ሙስሊም ናቸው ግን ? ያስብላል ወሏሂ እኔም ምንም አልገረመኝም ምላሰኛ ሰዎች እንዳሉ ስለማውቅ !! ይገርመኛል እኔ ግን ዝም ካላችሁ ትሞታላችሁ የተባሉ ይመስል ሲለፈልፉ ትንሽም እፍረት የለላቸው አሏሁልሙስተዓን !!
☞ስለዝህ ረጋ በሉ ባካችሁ የቻናል እና ግሩፕ ቁጥር ከፍ ሲል የናንተ ዝቅ ካለ ምቀኝነት ውስጥ አትግቡ ከፍ ይበልለት ምን ችግር አለው ጥሩ ትምህርቶች ካሉበት ?? አንዳንዱ ደግሞ የራሱን ቻናል ብቻ ከፍ ለማድረግ ሲል የሱን ሊንክ የሱን ፅሁፍ የሱን ድምፅ ሼር የሚያደርጉትን እንጅ የሌሎችን ሼር አያደርግም ይህ ብዙ ወንድሞች እህቶች የተፈተኑበት ትልቅ በሽታ ነው !!
☞አንዳንዱ ደግሞ ሌላ ሰው የፃፈውን ፅሁፍ ራሱ እንደፃፈው አድርጎ ያመጣል ምን ችግር አለው እሱ እንደፃፈው ቢቀመጥ ?? ነው የራሴ ቻናል ግሩፕ ብለን የምናበላሽ ?? እረ ከዓቅላችን እንሁን ወገን ግሩፕ እና ቻናል እልህ መወጫ ሳይሆን መልካም ነገር ማስተላለፊያ ነው አጠቃቀሙን ካልቻልን ደግሞ ወንጀለኛ ከምንሆን እንዝጋው አለቀ !!
☞ የቁጥር መብዛትና መቀነስ አያሳስበን , የሌሎች ኡስታዞችን ደርስ , ዳዕዋ እናስተላልፍበት ሰውን ቢጠቀምኮ ለኛ ነው ጥቅሙ አጅሩ ኢንሻ አሏህ !! ምቀኝነት ወጥሮን " የሱን ትምህርት አላስተላልፍም የኔን እኮ ሼር አያደርግም " የሚል ሰው ጭንቅላቱ ጤናማ አይመስለኝም ቢታይ ባይ ነኝ !!
☞እህቶችም አሏህን ፍሩ ስትባሉ እስኪ ስሙ የቀናንባችሁ አይምሰላችሁ ሰው በዝህ ግዜ ሰውን እመክራለሁ ካለ የተቀናበት ይመስለዋል ከሞኝነቱ የተነሳ አንዳንድ እህቶችማ ከነሱ በላይ አዋቂ ያለም አይመስላቸው ግን ባዶ ናቸው ስታያቸው የማይወጣ እንጀራ ከምጣዱ ይለያል እንደሚባለው ነው ነገሩ !!
☛በተለይ በየግሩፑ አድሚን የተደረጋችሁ አሏህን ፍሩ አድሚን የተደረጋችሁት ግሩፑን ለመበጥበጥ አይደለም !! ምቀኝነት ውስጥ አትግቡ አትጣሉ የኔ ብቻ አትበሉ እልህ መጋባቱ ትልቅ ጥፋትን ያስከትላልና !! አንዳንዶቹ ይገርሙኛል አድሚኖች ከተጋጩ እርስ በእርሳቸው አንዷ የላከችውን አንዷ ታጠፋለች አንዷ ስትልክ አንዷ ስታጠፋ ግሩፑ መጫወቻ ሁኖ ቁጭ አሏሁልሙስተዓን!!
☞አንዳንዱ ደግሞ ቻናል ወይም ግሩፕ ይከፍትና የለለ ራሱን ሰማይ ይሰቅላል እኔ ብቻ ሚዲያውን ልቆጣጠረው ይላል። እረ ስንቱን ጠቅሼ ስንቱን ልተወው : ስለዝህ የቻናል እና የግሩፕ ባለቤቶች ሆይ አላህን እንፍራ ካሰራጨን መልካም ነገርን እናስተላልፍ ካልሆነ ዝም እንበል !!!
✍ ተፃፈ፦ በአብዱረሕማን አቡ ዑሰይሚን
•━━━ ✽ • ✽ ━━━••━━━ ✽ •
http://t.me/abuUseyminabdurehman

Forwarded from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
~በነገራችን ላይ…በዚህ ቻናል ላይ ያገኛችሁትን ማንኛውንም ነገር የኔን ሊንክ አንስታችሁ የራሳችሁን ሊንክ አያይዛችሁ ሼር በማድረጋችሁ ምንም ቅሬታ የለብኝም።
በዚህ ቻናል የምታገኟቸው ማንኛውም ጠቃሚ ነገሮች ወደ ሌላ ሼር በማድረግ ምንዳዬን አስፋችሁልኝ እንጁ አጁሬን አልቀነሳችሁም! እኔ ደሞ ተከታዮቼን ከማብዛት በላይ ምንዳየን ማብዛትን እሻለሁና። የኔን ሊንክ በማንሳት የራሳችሁ ብታደርጉ ሁለቱም የጋራ ጥቅሞቻችን ናቸው። ምክኒያቱም የሚለቀቁትን ነገሮች ሼር ስታደርጉ የኔም ሳይቀነስ ለናንተም አጅር ይፃፍላችኋል።
ስለዚህ…ኮፒ እያደረጋችሁ ፖስቱ።ምክንያቱም ጠቃሚ መረጃዎችን ኮፒ እያደረጉ ማሰራጨት አንዱ ዒልምን የማሰራጭያ መንገድ ነው። በዚህ ድርጊታችሁ ልትደሰቱ እንጂ ልታፍሩ አይገባም። ደግሞ ደረጃው ይለያይ እንጂ ሁሉም ኮፒ አድራጊ ነውኮ። ግማሹ ከፌስቡክ ላይ ኮፒ ያደርጋል። ሌላኛው ከኪታብ ላይ ያለውን እንደወረደ ኮፒ አድርጎ ይተረጉማል። ሌላኛው የሰማውን ኮፒ አድርጎ ወደጽሁፍ ይቀይራል። ስለዚህ ሁሉም ኮፒ አድራጊ ነው ቢባል ብዙም አልገነነም።
እናም ኮፒ አድርጋችሁ ስታሰራጩ አጂር እንዳላችሁ አትዘንጉ። ባሰራጫችሁት መልእክት አንድ ሰው አንድትን ዒባዳ ቢፈፅም ከዚያች ዒባዳ እናንተም ድርሻ እንዳላችሁ አትርሱ። በተለያዩ ሚድያዎች ያሠራጫችኋቸው ጽሁፎቻችሁ እስከተነበቡ ድረስ ቋሚ ሰደቃም እንዳስቀመጣችሁ ከግምት ውስጥ አስቀምጡ።
(NB_ይህ የኔ አቋም ነው። ሊንኩ እንድነሳበት ፍቃደኛ ያልሆነን ሰው ግን ማንሳት ከ አደብ አይደለምና ፍቃድን ጠይቁ። በኔ ቻናል ግን አብሽሩ!)
=t.me/AbuSufiyan_Albenan

𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
~በነገራችን ላይ…በዚህ ቻናል ላይ ያገኛችሁትን ማንኛውንም ነገር የኔን ሊንክ አንስታችሁ የራሳችሁን ሊንክ አያይዛችሁ ሼር በማድረጋችሁ ምንም ቅሬታ የለብኝም። በዚህ ቻናል የምታገኟቸው ማንኛውም ጠቃሚ ነገሮች ወደ ሌላ ሼር በማድረግ ምንዳዬን አስፋችሁልኝ እንጁ አጁሬን አልቀነሳችሁም! እኔ ደሞ ተከታዮቼን ከማብዛት በላይ ምንዳየን ማብዛትን እሻለሁና። የኔን ሊንክ በማንሳት የራሳችሁ ብታደርጉ ሁለቱም የጋራ…
የኔም አቋም እንደዚህ ነዉ 👆👆
መልእክቱ ጠቃሚ ሆኖ ካገኛችሁት ስታሰራጩ ሊንኬ ብታነሱት ምንም ችግር የለብኝም አንሱት።
~
✍️ 𝑩int 𝑨ragaw

Forwarded from 💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
~ፈገግ በሉ
ፈገግታ ሱና ነዉ።
ሌባና ሴቶች ዘዴ አያጡም ይላል ያገሬ ሰዉ...የሌባዉ ግን አትሻብኝ

Forwarded from የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ
ምላስ ቀጥ ካለ ልብም ቀጥ ይላል!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿لا يَسْتَقِيمُ إِيمانُ عبدٍ حتى يَسْتَقِيمَ قلبُهُ، ولا يَسْتَقِيمُ قلبُهُ حتى يَسْتَقِيمَ لسانُهُ﴾
“የአንድ ባሪያ ኢማኑ ቀጥ አይልም፤ ልቡ ቀጥ እስኪል ድረስ። ልቡም ቀጥ አይልም ምላሱ ቀጥ እስኪል ድረስ።”
📚 አልባኒ በሶሂህ አተርጊብ ወተርሒብ ውስጥ ሶሂህ ብለውታል: 2865
💸 በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦
🌐 ፦ https://bit.ly/4ayf0xJ
💬 ፦ https://bit.ly/486xnrS
🌐 ፦ https://bit.ly/41zEZkk
🌐 ፦ https://bit.ly/4arMbTx
🌐 ፦ https://bit.ly/41tIUPv
🌐 ፦ https://bit.ly/41yPkNg
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿لا يَسْتَقِيمُ إِيمانُ عبدٍ حتى يَسْتَقِيمَ قلبُهُ، ولا يَسْتَقِيمُ قلبُهُ حتى يَسْتَقِيمَ لسانُهُ﴾
“የአንድ ባሪያ ኢማኑ ቀጥ አይልም፤ ልቡ ቀጥ እስኪል ድረስ። ልቡም ቀጥ አይልም ምላሱ ቀጥ እስኪል ድረስ።”
📚 አልባኒ በሶሂህ አተርጊብ ወተርሒብ ውስጥ ሶሂህ ብለውታል: 2865
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
DocScan_08_17_2021(2).pdf
40.7 MB
◾️መጃሊስ ሸህር ረመዷን ኪታብ pdf