💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
”لِقاءُ النَّاسِ ليسَ يُفيدُ شَيئًا
سِوى الهَذَيانِ مِنْ قِيلٍ وَقــالِ

فأَقلِلْ مِنْ لِـــقاءِ النَّاسِ إلّا
لأَخذِ العِلمِ أو إصلاحِ حــالِ“
.
«#التغافل سر الوئام بين الزوجين»

🍃إن اكرم الاخلاق في البيت الكرم والتغافل. فإذا رأى خطأ غض الطرف عنه، فان سيد قومه المتغافل ليس بالغافل وانما المتغافل.
وفي حديث ام زرع أن عائشة رضي الله عنها لما ذكرت النسوة الإحدى عشر ذكرت أن امرأة اثنت على زوجها فقالت إن زوجي إذا دخل...

استمع للشيخ أ.د.#عبدالسلام_محمد_الشويعر
-حفظه الله-

🍃
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
⭞ኢስቲሀዷ «የበሽታ ደም» 【ክፍል  ⓵⓼】 ∼∼∼∼∼∼ ☞ከላይ ያሉትን ሁለቱን ሁኔታዎች ካላሟላች ደግሞ አብዛኛዎቹ ሴቶች የሚያጋጥማቸውን የሀይድ የጊዜ ቆይታ ለራሷ በመውሰድ በሀይድ ታስባቸዋለች፡፡ ለምሳሌ ሀይድ በአብዛኛዎቹ ሴቶች ላይ የሚቆየው ለስድስት ወይም ለሰባት ቀናት ስለሆነ ከረጅሙ የደም ፍሰቷ ዉስጥ ስድስቶቹን ወይም ሰባቶቹን ቀናቶች በሀይድ በማሰብ ትጸዳና ከዚይ በኋላ የሚፈሰውን…
ኢስቲሀዷ «የበሺታ ደም»


【ክፍል ⓵⓽】
∼∼∼∼∼∼

ኢስቲሀዷ ላይ ያለች ሴት ሶላት አሰጋገድ


ለእያንዳንዱ ሶላት ዉዱእ ማድረግ ይኖርባታል፡፡ ለምሳሌ ዙህርንለመስገድየዙህርወቅት ሲገባ ዉዱእታደርጋለች። የዱሃሶላትንለመስገድምስታስብአድስ ዉዱእ ማድረግ ይጠበቅባታል ማለት ነው። ደም እስከፈሰሳት ድረስ ኢስቲንጃእ ማድረግ እንደሚያስፈልጋትም ግልጽ ነው፡፡ ይህ የሻፊዒይና የአህመድ አቋም ነው።

ሸይኽ አልባኒም ይሄን ይመርጣሉ። ለዙህር ሶላት ባደረገችው ዉዱእ ዙህርን፣ የዙህርን ሱንናዎች እንድሁም በጥቅሉ ሌሎች ዉዱእ አፍራሽ ነገራቶች እስካላጋጠሟትና የዐስር ሶላት ወቅት እስከሚገባ ድረስ የትኛውንም አይነት ሶላት መስገድ ይፈቀድላታል የሚሉት ደግሞሀነፊያዎችናቸው።ኢብኑባዝምከዚህአቋምጎን ይሰለፋሉ። ማሊኪያዎች ደግሞ ለእያንዳንዱ ሶላት ዉዱእ ማድረግ እንዳለባት የሚገልጹ ሀዲሶች በሙሉ ደካማዎች፣ እርስበርሳቸው የማይስማሙ፣ ወጥነት የሌላቸው፣ የተምታቱ ሀዲሶችስለሆኑለሁሉም ሶላትበተናጠልዉዱእማድረግ የሚወደድ ተግባር እንጅ ግዴታ አይደለም ይላሉ።

ኢብኑ ዑሰይሚኒም ይሄንን ሃሳብ ይጋራሉ። ለጥንቃቄም ሲባል ቢሆን የመጀመሪያውን አቋም መከተል በጣም አዋጭ ነው።

«قال النبي ﷺلعائشة " مري فطمة بنت ابي حبيش  فلتمسك كل شهر عدد ايام أقرائها، ثم تغتسل  وتحتشي، وتستثفر،  وتنظف ، ثم تطهر عند كل صلاة وتصلي " أخرج أحمد ودارقطني  وإستدل به الألباني  في ثمر المستطاب وقال في الباب  احديث أخری  »


ሁለተኛው አማራጭ ደግሞ ዙህርን በማዘግየትና ዐስርን በማፋጠን የሁለቱ ሶላቶች መገናኛ ወቅት ላይ ሰውነቷን ታጥባ ሁለቱንም ሶላቶች በተቀራራቢ ሰአት አስከታትላ መስገድ ትችላለች፡፡ ለመግሪብና ለዒሻእም ተመሳሳይ አፈጻጸምን ትከተላለች፡የሱብሂ ሶላት ግን ከየትኛውም ሶላት ጋር መሰባሰብ ስለማይችል ለብቻው ሰውነቷን ታጥባ ትሰግዳለች፡፡ ይህ የሚወደድ ተግባር እንጅ ግዴታ አይደለም።

«ففي حديث أسماء بنت عميش ،، قال رسول اللهﷺ لفاطمة بنت أبي حبيش .. فإذا رأت صفرة فوق الماء  فلتغتسل للظهر  والعصر غسلا واحدا ،، وتغتسل للمغرب والعشاء  غسلا واحدا وتغتسل للفجر وتتوضأ فيما بين ذالك ""  أخرجه حاكم وصححه شيخ الألباني "»


ሶስተኛው አማራጭ ለእያንዳንዱ ሶላት ለየብቻቸው መላ ሰውነቷን እየታጠበች መስገድም ትችላለች፡፡ ግዴታ ግን አይደለም። ምክንያቱም ፋጢማ ቢንት አቢ ሁበይሽ ከራሷ ተነሳሽነት እንጅ ነብዩ አዘዋት አልፈጸመችውም።

عن عائشة  . أن فاطِمة  بنت أبي حبيش  رضي الله تعالى  عنها سألت النبي ﷺ قالت  إني أستحاضُ  فلا أطهُرُ ،، أفأدعُ الصلاة ؟؟ فقال.. لا إنَّ ذالِكِ عِرقٌ ،، ولكِن دعِي الصلاة  قدر الأيام التي كنتِ تحيضين فيها ،، ثم اغتسلي ، وصلي " فكانت تغتسلُ لِكُلِ صلاةٍ .


በበሽታ ደም የተጠቃች ሴት ዉዱእ ካደረገች በኋላ ሶላት እስከምትሰግድ ድረስ የሚፈሰው ደም በዉዱእዋ ላይ ምንም አይነት ተጽእኖአያሳድርባትም፡፡ ሶላት በምትሰግድበት ወቅት ደሙ ቢንጠባጠብ ራሱ ሶላቷም ላይ ይሁን ዉዱእዋ ላይ የሚኖረው ጉዳት የለም፡፡ የንጽህና መጠበቂያ መጠቀሟ ግዴታ መሆኑን የሚጠቁሙ ትክክለኛ ሀዲሶች ስላሉ አቅም የፈቀደውን መጠቀም ግድ ይላል።

قال النبي ﷺ لفاطمة بنت ابي حبيش " وتوضئي  لكل صلاة  وإن قطر الدم علی الحصير .. رواه ابن ماجه

عن عائشة قالت :إعتكفت مع رسول الله صلىccc الله عليه وسلام  إمرأة  من أزواجه  فكانت  ترى الدم والصفرة  والطست  تحتها  وهي تصلي . رواه البجاري



ኢስቲሀዷ ላይ ያለች ሴት ግንኙነት መፈጸምንየሚከለክላት ምንም አይነት ትክክለኛ እና ግልጽ መረጃስለሌላ መፈጸም የተፈቀደ ነው፡፡ መረጃም ተገኝቶለታል፡፡

سئل سعيد بن جبير : اتجامع المستحاضة ?  فقال الصلاة  أعظم من الجماع''   رواه الدارمي

عن عكرمة قال  كانت  أم حبيبة  تستحاض فكان  زوجها  يغشاها. صحيح سنن أبي داود


በማህጸን ቁስለት ወይም በህክምና ምክንያት የሚፈስ ደም ከሀይድም ይሁን ከኢስቲሀዷ አይመደብም፡፡ ስለዚህ ይህ ደም እንደማንኛውም ዉዱእ አፍራሽ ነገር ብቻ ነው የሚቆጠረው፡፡ በርግጥ ሸይኽ ዑሰይሚን የዚህ አይነት የደም ፍሰት ያጋጠማት ልክ ኢስቲሀዷ ላይ እንዳለች ሴት ለእያንዳንዱ ሶላት ዉዱእ ማድረግ ይጠበቅባታል የሚል እይታ አላቸው፡፡

«ኢንሻ አላህ ይቀጥላል ๏๏๏๏

    •━━━ ✽ • ✽ ━━━•
http://t.me/https_Asselefya1
http://t.me/https_Asselefya1
{ ሓያእ የሴት ልጅ ውበት }
« 𝐀𝐛𝐝𝐮𝐫𝐞𝐡𝐦𝐚𝐧 𝐀𝐥𝐣𝐞𝐛𝐞𝐫𝐭𝐲 »
አዲስ ሙሀደራ ለሴቶች
⊰━━━━━━━━━⊱

በዉስጡ የተዳሰሱ ነጥቦች፦

↳ሓያእ የሴት ልጅ ዉበት ነዉ!
↳በቁርአን የተጠቀሱ ሴቶች ሓያእ!
↳ሓያእ ከኢማን ነዉ...

🛑👉ሌሎችም ነጥቦች ተዳሰዋል።

🎙በአብዱረሕማን አቡ ዑሰይሚን

⇣⇣↶⇣⇣↶⇣⇣↶⇣⇣↶⇣⇣↶⇣⇣↶
t.me/abuUseyminabdurehman
t.me/abuUseyminabdurehman
ወንድ ልጅ ከመልካም/ሷሊህ ሴት ጋር ያብባል በነገሩ ሁሉ ስኬታማ ይሆናል።

መልካሟ/ሷሊኋ አግብተህ ሞክረዉ ካላመንከኝ እ¡

✍️

=
አይ ሴቶች !
إذا خَطبَ الغَنيُّ نِساءَ عَصرِه
رَقَصنَ مِن المَسرَّةِ والبِشارَة

وإنْ جاءَ الفقيرُ ولَو تَقيًّا
فَذِعنَ إلى صَلاةِ الاستِخارَة
ከምላስሽ የሚይወጣው መልካም #ንግግር  የአይምሮሽ ውበት ያሳያል ከሰዎች ስታወሪ #ድምፅሽን ሳይሆን #ንግግርሽን አሳምሪ።

=
t.me/menhajselefiya123/8194
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
⭞ኢስቲሀዷ «የበሺታ ደም» 【ክፍል ⓵⓽】 ∼∼∼∼∼∼ ኢስቲሀዷ ላይ ያለች ሴት ሶላት አሰጋገድ ☞ለእያንዳንዱ ሶላት ዉዱእ ማድረግ ይኖርባታል፡፡ ለምሳሌ ዙህርንለመስገድየዙህርወቅት ሲገባ ዉዱእታደርጋለች። የዱሃሶላትንለመስገድምስታስብአድስ ዉዱእ ማድረግ ይጠበቅባታል ማለት ነው። ደም እስከፈሰሳት ድረስ ኢስቲንጃእ ማድረግ እንደሚያስፈልጋትም ግልጽ ነው፡፡ ይህ የሻፊዒይና…
ኒፋስ «የወሊድ ደም»
−−−−−−−−−−−−−−−

【ክፍል ⓶ⓞ】
∼∼∼∼∼∼

ኒፋስ ቋንቋዊ ትርጓሜው ደም፣ ከጭንቅ መገላገል፣ ነፍስ ያለውን ልጅ ማግኘት፣ የማህጸን ባዶ መሆን ማለት ሲሆን ሸሪዓዊ ትርጉሙ ደግሞ በመውለድ ወይም የመውለጃ ጊዜ በመቃረቡ ምክንያት ከማህጸን የሚለቀቅና በሴት ልጅ መራቢያ አካል በኩል የሚፈስ ደም ነው፡፡ ልጅ ከመወለዱም ቀደም ብሎ ቢሆን የደሙ ፍሰት ከምጥ ጋር ተያይዞ ከጀመረ የኒፋስ ደም ተደርጎ ይወሰዳል፡

«የኒፋስ እና የጊዜ ትስስር»

በብዛት የሚከሰተውና በሰፊው የተለመደው እንድሁም በበርካታ መረጃዎችም የሚደገፈው አቋም የኒፋስ ደም ረጅሙ የጊዜ ገደብ አርባ ቀን ነው የሚለውየሚለው ነውነው፡፡ ይህ የኢብኑ ዑመርና የኢብኑ ዐባስም  አቋምአቋም ነው፡፡

የሀነፊያዎችና የሀንበሊያዎችም መዝሀብ ነው። የኢብኑ ሙንዚር፣ የሸውካኒ፣የኢብኑ ባዝ፣ የአልባኒ እንድሁም የሳዑዲ ቋሚ የፈተዋ ኮሚቴም ምርጫ ይሄው ነው። በህክምናውም ቢሆን የውልደት ደም ለስድስት ሳምንታት ሊቀጥል ይችላል፡፡

ስለዚህ አርባ ቀን
ድረስካልጸዳች ከዚያ በኋላ የሚፈሰውን ደም በኢስቲሀዷ ትወስደውና ትጸዳለች፡፡
ይህ የተሻለውና ከመረጃም አንጻርተመራጩ አቋም ነው፡፡ የኒፋስ ደም እስከ ስልሳ ቀን ድረስ ይቀጥላል የሚሉም አሉ፡፡

عن ابن عباس : تنتظر النفساء أربعين يوما . أخرجه الدارمي  قال  الألباني  سنده  صحيح على شرط الستة

أم سلمة  رضي الله عنها قالت: النفساء تقعد  على عهد  رسول الله ﷺ أربعين يوما .أخرجه أهل السنن وصححه الألباني


የኒፋስ ደም አነስተኛ የጊዜ ገደብየለውም፡፡ ስለዚህ አንዲት ሴት ከወለደች ከደቂቃዎች በኋላ ጀምሮ ደሙ ቢያቆምላት ወዲያዉኑ ተጣጥባ ማንኛውንም ሸሪዓዊ ትእዛዛት (ሶላት፣ጾም...) የመፈጸም ግዴታ ይኖርባታል፡

ይህ የሻፊዒይ፣የኢብኑ ተይሚያህ፣ የኢብኑ ሀዝም፣ የኢብኑ ባዝ፣ የዑሰይሚኒና የአልባኒ ምርጫ ነው። ደረጃቸው ደካማ ቢሆንም ተደጋግፈው መረጃ መሆን የሚችሉ በርካታ ሀዲሶች አሉ። ኒፋስ ላይ ያለች ሴት አርባ ቀኑን ከማጠናቀቋ በፊት ደሙ በማቆሙ ምክንያት ታጥባ ከተወሰነ የጊዜ ቆይታ በኋላ ዳግሞ ተመልሶ ቢያጋጥማት የደሙ ፍሰት የተከሰተው በአርባ ቀናቶቹ ዉስጥ ከሆነና ከማርገዟ በፊት ሀይድ በምታይበት ወቅት ላይ ከተከሰተ በሀይድ መቁጠሯ፣ ይህ ካልሆነ ደግሞ በኒፋስ ደም መውሰዷ የተሻለው ምርጫ ነው።

የኒፋስ ደም የጊዜ ገደብ መነሻ ተደርጎ የሚወሰደው ከወለደች በኋላ ያለው ጊዜ ነው፡፡ ይህም ማለት አንድት ሴት በምጥ ሰአትላይ የሚፈሳትን ደም ከአርባ ቀናቶቹ ዉስጥ አትቆጥረውም ማለት ነው፡፡ መንታ ልጆችን የወለደች ሴት የኒፋሷን ጊዜ የምታሰላው የመጀመሪያው ልጅ ከተወለደበት ሰአት ነው የሚለው የብዙዎች ምርጫ ነው፡፡

ሁለተኛው ልጅ ከተወለደበት ቀን ነው የሚለው ግን የተሻለ ነው። ምክንያቱም ኒፋስ የሚለው ቃል በከፊል ትርጉሙ የማህጸን ባዶ መሆን ነው። ሁለተኛው ልጅ እስካልተወለደ ድረስ እርጉዝ ሴትም ተደርጋ ነው የምትቆጠረው። መንታ ልጆችን ያረገዘች ሴት ዒዳ የምትቆጥር ብትሆን ዒዳዋን የምታጠናቅቀው ሁለተኛው ልጅ ሲወለድ ነው።

ኢብኑ ዑሰይሚን በምትወልድበት ጊዜ ምንም አይነት ደም ያላጋጠማት ሴት መታጠብ ግዴታ አይሆንባትም። ምክንያቱም ደም ካልፈሰሳት ኒፋስ ላይ አይደለችምና። በርግጥ ይሄ አይነት ክስተት አያጋጥምም። ካጋጠመም እጅግ በጣም ጥቂት ሴቶች ላይ ብቻ የተገደበ ነው።

«ኢንሻ አላህ ይቀጥላል๏๏๏๏

      •━━━ ✽ • ✽ ━━━•
http://t.me/https_Asselefya1
http://t.me/https_Asselefya1
ዋጋህን ስታዉቅ  ብዙ ነገሮች መናቅ ትጀምራለህ።

~
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
•• نُح عَلى نَفسِكَ يا مِسكينُ إِن كُنتَ تَنوحُ!

‏‌‏⤶ ‏ربّ اغفر لنا خطايانا وتب علينا💧

~ሰላም እደሩልኝ
من سورة هود
تلاوة بديعة من سورة هود

للقارئ: عبدالعزيز التركي
=
t.me/https_Asselefya1