💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
🛑👉ሞት
إِنَّكَ مَيِّتٌ وَإِنَّهُم مَّيِّتُونَ

አንተ ሟች ነህ፤ እነርሱም ሟቾች ናቸው፡፡
ثُمَّ إِنَّكُمْ يَوْمَ الْقِيَامَةِ عِندَ رَبِّكُمْ تَخْتَصِمُونَ

ከዚያም እናንተ በትንሣኤ ቀን እጌታችሁ ዘንድ ትከራከራላችሁ፡፡

=
✍ ተንቀሳቀስ ወንድሜ

ሁለት እጅ እና እግር እያለህ ቁጭ ብለህ የወላጆችህን ውርስ የምትጠብቅ ግን ጤንነትህን ተመርመር !!

መስራት እየቻልክ ቁጭ ብለህ በሚስትህ ሀብት የምትኩራራ ምን አለ በል አንድ ቀን ፊትህ ላይ ትተፋብሃለች ስለዝህ አትናቅ ወንድሜ ተንቀሳቀስ !!

ወንዶች ወንድ ወንድ እንሽተት እስኪ ዋ

http://t.me/abuUseyminabdurehman
،،የምታልፊያቼዉ ብርቱ ቀናቶች..!
በዉስጥሽ የማይሰበር  ጠንካራ
ማንነት ይገነቡልሻል  አብሽሪ ታገሽ  !!

=
https://t.me/asselfya
ለሴት ልጅ እስፖርት መለማመዷ ብይኑ ምንድን ነዉ

በታላቁ ሸይኽ ሙቅቢል ኢብኑል ሃዲይ አልዋዲኢይ ረሂመሁሏህ

🛑👉ጥያቄ?
ቤት ዉስጥም ይሁን ወይም ከቤት ዉጭ ሴት ልጅ እስፖርትን መለማመዷ የሸሩዓ ብይኑ ምንድን ነዉ?

🛑👉 መልስ
ቤት ዉስጥ ከሆነ ችግር የለበትም እንደዉም በዚህ ላይ እንመክራለን ከርሷጋ ስራ ካላት ስራዋ ተቀዳሚ ነዉ የሚሆነዉ፣ ማለትም ቤቷ ስራ ካላት በስራዋ ልትጀምር ይገባል፣ ልክ እንደዚሄዉ ከሴቶች ጋር ከሆነች አጅነብይ ሰዉ የማያያቸዉ ከሆነ በአሏህ ፍቃድ በዚህ ላይ ምንም ችግር የለበትም፣ እንደዉም በዚህ ላይ እንመክራለን፣
📚( غارة الأشرطة 2 / 469 )
=
t.me/https_Asselefya1
🛑👉አብዛኞቻቸውም፤እነሱ አጋሪዎች ኾነው እንጂ በአላህ አያምኑም።

=
ስሚኝማ እህቴ አንደየ ልንገርሽ
እዉቀትን  ተማሪ ሌላዉንም ትተሽ
በየኮሜንቱ ስር መለቅለቁን ትተሽ
በየሶሻል ሚዲያ መደለቁን ትተሽ
የመዳም ሸበካ ከተመቼኝ ብለሽ
ባሻሽ አትሩጪ ተማሪ ቁጭ ብለሽ
ያየሚያይሽ ሁሉ እዉነት እንዳይመስልሽ
በቃል እያሻሸ ማሻአላህ ቢልሽ
ላይሽም ተዉቦ ቃሎች ደልለዉሽ
ዉስጥሽ በንፍቅና  የተሞላሽ ከሆንሽ
የዛኔ ጅህልና ይመጣል ሊወርሽ
ስለዚህ እህቴ  ተማሪ ቁጭ ብለሽ
منقول
=
t.me/https_Asselefya1
🛑☞ተቀርተዉ ያለቁ እና በጅምር ላይ ያሉ ኪታብ ደርስ ሰሰብስብ !

~~

☞ሹሩጡ ላኢላሀኢለሏህ ወነዋቂዱል ኢስላም⇓
https://t.me/durus_abu_reyyis/214
https://t.me/durus_abu_reyyis/214

☞ቀዋኢዱል አርበዕ⇓⇓
https://t.me/durus_abu_reyyis/224
https://t.me/durus_abu_reyyis/224

☞20ምክሮች ለእህቴ ከማግባቷ በፊት⇓⇓
https://t.me/durus_abu_reyyis/232
https://t.me/durus_abu_reyyis/232

☞ላኢላ ሀኢለሏህ ወማእናሀ⇓⇓
https://t.me/durus_abu_reyyis/272
https://t.me/durus_abu_reyyis/272

☞ኩን ሰለፍያ አለል ጃዳህ⇓⇓
https://t.me/durus_abu_reyyis/314
https://t.me/durus_abu_reyyis/314

☞ሙዛከራት አህካም ፂያም⇓⇓
https://t.me/durus_abu_reyyis/361
https://t.me/durus_abu_reyyis/361

☞ኡሱሉ ሰላሳ ወአዲለቱሀ⇓⇓
https://t.me/durus_abu_reyyis/512
https://t.me/durus_abu_reyyis/512

☞ቱህፈቱል አጥፋል ኪታብ ደርስ⇓⇓
https://t.me/durus_abu_reyyis/543
https://t.me/durus_abu_reyyis/543

☞በይቁኒያ ኪታብ ደርስ⇓⇓
https://t.me/durus_abu_reyyis/1015
https://t.me/durus_abu_reyyis/1015

☞ከሽፉ ሹቡሃት ኪታብ ደርስ⇓⇓
https://t.me/durus_abu_reyyis/1051
https://t.me/durus_abu_reyyis/1051

☞ወረቃት ኪታብ ደርስ⇓⇓
https://t.me/durus_abu_reyyis/1066
https://t.me/durus_abu_reyyis/1066

☞ኪታቡ ተዉሂድ ደርስ⇓⇓
https://t.me/durus_abu_reyyis/1096
https://t.me/durus_abu_reyyis/1096

☞ኡርጅዘቱል ሚእያ⇓⇓
https://t.me/durus_abu_reyyis/1148
https://t.me/durus_abu_reyyis/1148

☞ሚንሀጅ ፊርቀቱ ናጂያ⇓⇓
https://t.me/durus_abu_reyyis/1173
https://t.me/durus_abu_reyyis/1173

☞አልቀዋዒዱል ፊቅሂያ በጅምር ያለ⇓⇓
https://t.me/durus_abu_reyyis/1221
https://t.me/durus_abu_reyyis/1221

☞ቡሉغ አል መራም በጅምር ያለ⇓⇓
https://t.me/durus_abu_reyyis/1240
https://t.me/durus_abu_reyyis/1240

☞ሙንከራት ኪታብ ደርስ ⇓⇓
https://t.me/durus_abu_reyyis/1294
https://t.me/durus_abu_reyyis/1294

=

🎙በአቡ ረይስ ሙሐመድ ኢብኑ ኢማም ሀፊዘሁሏህ
ትችት
Daru tewhid
“በማንም መተቸትህ አያሳስብህ”

🎙በኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ

t.me/Darutewhide
የግድ ሰዉ ያስፈልገኛል ብለህ  ለአንተ ከማይሆኑ ሰዎች ጋር ከመግጠም  እንደ ጨረቃ ለብቻህ ማብራት ይሻልሀል!

=
በትዳር ዉስጥ ትልቁ ስህተት ትዳር እንደመጀመሪያዎቹ ጊዜያቶች ሆኖ ይቀጥላል ብሎ ማሰብ ነው።

=
t.me/https_Asselefya1
የሞተዉ ሼኻቸዉ ጨረቃ ላይ ታዩ ሲሉ አሁን ደሞ በረራ ጀመሩ .... እ


=
"الزوجة الصالحة لا تأتي بِسَعيِكَ،
فهي رزقٌ يُساقُ لمن اتَّقَى رَبَّه."

=
t.me/https_Asselefya1
•• القـــرآن فــي الدنيــا نافــع
وفي الجنـّــة لأهلــــه رافـــــع

اللهم اجعلنا من أهل القرآن
አልሳካ ሲልሺ መንገድሺ እንጅ አላማሺ አትቀይሪ ምክንያቱም ዛፍ ቅጠሉን እንጅ ስሩ አይቀይርምና።

صباح الخير
=
t.me/https_Asselefya1
አንች ብቻ ሰበቡ አድርሺ ዛሬ ባይሆን  ነገ ህልሞችሺን ሁሉ አላህ ሙሉዕ ያደርግልሻል።

ؾبع
~
t.me/https_Asselefya1
ውሃ ለዓሣ የሚያስፈልገውን ያህል ፦
~
«ለሴት ልጅ ዐይን አፋርነትና እና ቁጥብነት
«ለወንድ ልጅ ደግሞ ቆፍጣናነት እና ቆራጥነት ያስፈልጉታል !


ቅብጥብጥና ዐይን አውጣ ሴት ታስጠላለች ፤ ልክስክስ እና ልፍስፍስ ወንድም ይደብራል !

منقول
t.me/https_Asselefya1
25-العبودية - لشيخ الإسلام ابن تيمية
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም
አዲስ ተከታታይ ትምህርት


📚 العبودية لشيخ الإسلام ابن تيمية

➮ ክፍል 25

ፉሪ አቡበክር አስ-ሲዲቅ መስጂድ

🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም

𝐓𝐞«t.me/SheikhMuhammedZainAdam
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ለደስተኛ የትዳር ህይወት ⊰⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⊱ ↳ክፍል  ④↲ ∟∟∟∟∟∟          ❶↴በትዳር ሕይወት ውስጥ ስርአቱን እና መጠኑን የጠበቀ ቀልድን መቀለድ። ይህም ነፍስ በባህሪዋ ስልቹ ስለሆነች ይህን መሰልቸት ለማስወገድና ደስታን ለማግኘት ይረዳናል።         ❷↴የተወሰነ ጊዜን በቤት ውስጥ ማሳለፍ።  ይህ የትዳር ህይወት ውስጥ አንገብጋቢ ከሚባሉ ነገሮች አንደኛው ነው።ቤት ጊዜአችንን…
ለደስተኛ የትዳር ህይወት
──────────

↳ክፍል ⑤↲
  ⤿⤿⤿⤿⤿⤿⤿
        
 âśâ†şáŠ áŠ•á‹łáŠ•á‹´ ዝምታ ከንግግር ይልቃል፣ ጥቂት በማይባሉ ክስተቶች ላይ  ዝምታ አማራጭ የሌለው መፍትሄ ሆኖ የምናገኝበት ጊዜ አለና ዝም ማለትን አንዘንጋ!!

❷↺እርስበርስ መከባበር። በተለይም ልጆች፣ ዘመዶች እና ሌሎችም ሰዎች ባሉበት፤ ምክንያቱም መከባበር ለመዋደድ እና ለመቀራረብ ሰበብ ነውና።

 â¸â†şá‹¨áˆáŠ­áˆ­  አሰጣጥ ስልትና ስርአት ማወቅ።ስንመክር በጥበብ፣ደረጃ በደረጃ፣ በድብቅ፣በአዘኔታ.... ሊሆን ይገባል። ይህ በትዳር ህይወት ውስጥ ወሳኝ ስንቅ ነው።

❹↺ከእውነት የራቁ እና መሰረተ ቢስ ከሆኑ ጥርጣሬዎች መራቅ ። ምክንያቱም እነዚህ ነገሮች የትዳር ህይወትን የሚበጠብጡ ናቸው።

❺↺አሳማኝ፣ማስረጃ ና ሎጂካል የሆኑ ንግግሮችን መጠቀም።የሚያስገድዱ፣የራስን ሀሳብ በግድ የትዳር አጋር ላይ የሚጭኑ ንግግሮችን አለመጠቀም።

  âžâ†şá‹¨á‰ľá‹łáˆ­ ህይወት ህልውናው ተጠብቆ በአግባቡ ይቀጥል ዘንድ በትዳር አጋሮች መካከል መተማመን እጅግ ወሳኝ በመሆኑ መተማመንን የሚያበለፅጉ ነገሮች ላይ ትጉህ መሆን።

  âźâ†şá‰ áˆšá‹ˆá‹°áˆ°á‹ የቅናት አይነት መዋብ።በትዳር አጋር ላይ መጠነኛ የሆነ እና የሚወደስ ቅናት መኖሩ ጤናማ እና ሊኖር የሚገባ ሲሆን ያለ ምንም አጠራጣሪ ነገር መቅናት ለመንፈሳዊ በሽታ ሰበብ ነውና ከተወገዘው ቅናት እራሰን ማራቅ ተገቢ ነው።

  â˝â†ş የትዳር አጋር የሚደሰትበትና በትርፍ ጊዜ የሚያደርጋቸው ነገሮች እና ዝንባሌዎች ላይ በትንሹም ቢሆን በመሳተፍ የትዳር ህይወትን ማጠናከር።

  âžâ†ş ዱንያዊ በሆኑ ጉዳዮች የበታችህን እንጂ የበላይህን አትመልከት። አላህ ባንተ ላይ የዋለውን ውለታና ፀጋ እንድትንቅ ያደርግሃልና።

❿ ↺የሰው ልጅ በህይወት ዘመኑ የተለያዩ ስነልቦናዊ ለውጦች ይከሰቱበታልና  ከትዳር አጋርህ የምታየውን ለውጦችን ያለቅሬታ ለመቀበል ዝግጁ ሁን።
       
منقول
📝ይቀጥላል ......

http://t.me/https_Asselefya1