💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ሀይድ ላይ ላለች ሴት የተከለከሉ ጉዳዮች ➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖ 【ክፍል ⓵⓹】 ┗━━━━━━┛ ⑦﴾ፍች﴿ ☞ በሀይድ ላይ ያለችን ሴት መፍታት በጽኑ የተከለከለ ነው፡፡ መጤ ፍቺ (ጦላቀል ቢድዒይ) የሚል ስያሜም ተሰጥቶታል፡፡ በዚህም ላይ የምሁራኖች ስምምነት አለ። { یَـٰۤأَیُّهَا ٱلنَّبِیُّ إِذَا طَلَّقۡتُمُ ٱلنِّسَاۤءَ فَطَلِّقُوهُنَّ لِعِدَّتِهِنَّ…
ሀይድ ላይ ላለች ሴት የተከለከሉ ጉዳዮች
➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖
【ክፍል ⓵⓺】
⇗⇗⇗⇗⇗⇗
﴾የሀይድ ማዘግያ ወይም ማፍጠኛ መድሀኒቶችን መጠቀም ፦﴿
☞ጤናዋ ላይ የጎንዮሽ ተጽእኖ ወይም ጉዳት እስከሌለው፣ ባለትዳር ከሆነች ባለቤቷ እስከፈቀደላት ድረስ እንድሁም ሸሪዓዊ ድንጋጌዎችን ለማሳለፍ በማሰብ እስካልሆነ ድረስ ሀይድን የሚያፋጥን ወይም የሚያዘገይ መድሀኒት መጠቀም ይፈቀዳል።
۞قل جابر كنا نعزل عل عهد رسول الله فبلغ ذالك النبي فلم ينهانا.رواه مسلم
☞ከላይ የተጠቀሰው ሀዲስ ለወንዶች የዘር ፈሳሻቸውን ከሴቷ ብልት ዉጭ ማፍሰሱ የተፈቀደ ከሆነ ሴቷም ብትሆን ተመሳሳይ አገልግሎት ያላቸውን መድሀኒቶች መጠቀም ትችላለች ማለትን ይጠቁማል፡፡
❝ሀይድ ማቆሙን ማረጋገጫ መንገዶች❞
┉┄┉┄┉┈┉┈┉┈┉┈┉┈┉
የሀይድ ደም ማቆሙ በሶስት መንገድ ሊረጋገጥ ይችላል፡፡ ይሄውም፦
①ᖳ ⇘
« عن عائشة أن النساء كن يبعثن إلحها بالدرجة فيها الكرسف فيه الصفرة. فتقول . لا تعجلن حتی ترين القصة البيضاء..تُريدُ بذلك الطهر من الحيضة ..وبلغ ابنة زيد بن ثابت رضي الله عنهما .. أن النساء يدعون بالمصابيح من جوف اليل ينظرن الی الطهر ، فقالت .. ما كان النساء يصنعن هذا ، وعلبت عليهن ،. فتح الباري في شرح صحيح البخاري »
②ᖳ ⇘እንደጥጥ፣ሱፍ ወይም መሰል ልብሶችን በመራቢያ አካል በመጨመር የሀይድ ደም መኖር አለመኖሩን በማረጋገጥ ሀይድ መጨረስ አለመጨረስን ማረጋገጥ ይቻላል፡፡ ይሄን ከላይ ከተጠቀሰው መረጃ መረዳት ይቻላል።
③ᖳ ⇘አንድ ቀን ከነሌሊቱ ምንም አይነት ፈሳሽ ሳያጋጥማት ከቀረ ሀይድ እንደተጠናቀቀ በመውሰድ መንጻት ይኖርባታል፡፡ ይህ ከዘmeናችን ዑለማኦች የሸይኽ ዐብዱልዐዚዝ ቢን ባዝ እይታ ሲሆን ከቀደምቶች ደግሞ ኢብኑ ቁዳማ ተጠቃሾች ናቸው፡፡
«ኢንሻ አላህ ይቀጥላል๏๏๏๏๏✍️
«ስለ ሀይድ በዚሁ አጠናቀናል ቀጣይ ስለ(ኢስቲሀዷ(የበሽታ ደም ) እንቀጥላለን»
•━━━ ✽ • ✽ ━━━•
http://t.me/https_Asselefya1
http://t.me/https_Asselefya1
➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖
【ክፍል ⓵⓺】
⇗⇗⇗⇗⇗⇗
﴾የሀይድ ማዘግያ ወይም ማፍጠኛ መድሀኒቶችን መጠቀም ፦﴿
☞ጤናዋ ላይ የጎንዮሽ ተጽእኖ ወይም ጉዳት እስከሌለው፣ ባለትዳር ከሆነች ባለቤቷ እስከፈቀደላት ድረስ እንድሁም ሸሪዓዊ ድንጋጌዎችን ለማሳለፍ በማሰብ እስካልሆነ ድረስ ሀይድን የሚያፋጥን ወይም የሚያዘገይ መድሀኒት መጠቀም ይፈቀዳል።
۞قل جابر كنا نعزل عل عهد رسول الله فبلغ ذالك النبي فلم ينهانا.رواه مسلم
☞ከላይ የተጠቀሰው ሀዲስ ለወንዶች የዘር ፈሳሻቸውን ከሴቷ ብልት ዉጭ ማፍሰሱ የተፈቀደ ከሆነ ሴቷም ብትሆን ተመሳሳይ አገልግሎት ያላቸውን መድሀኒቶች መጠቀም ትችላለች ማለትን ይጠቁማል፡፡
❝ሀይድ ማቆሙን ማረጋገጫ መንገዶች❞
┉┄┉┄┉┈┉┈┉┈┉┈┉┈┉
የሀይድ ደም ማቆሙ በሶስት መንገድ ሊረጋገጥ ይችላል፡፡ ይሄውም፦
①ᖳ ⇘
የሀይድ ደም መጠናቀቅን ተከትሎ ከማህጸን የሚለቀቅውን ዉሃማ ነጭ ፈሳሽ መፍሰስ አለመፍሰሱን በማረጋገጥ የሀይድን መጠናቀቅ ማረጋገጥ ይቻላል። ቀዳሚውና ከሁሉም የተሻለው ማወቂያ መንገድም ይሄ ነው፡፡ ነገር ግን ይህ ፈሳሽ በአንዳንድ ሴቶች ላይ ሙሉ በሙሉ ላይከሰት ይችላል፡፡ ለሌሎች ደግሞ የሚመጣው ዘግይቶ ሊሆን ይችላል፡፡« عن عائشة أن النساء كن يبعثن إلحها بالدرجة فيها الكرسف فيه الصفرة. فتقول . لا تعجلن حتی ترين القصة البيضاء..تُريدُ بذلك الطهر من الحيضة ..وبلغ ابنة زيد بن ثابت رضي الله عنهما .. أن النساء يدعون بالمصابيح من جوف اليل ينظرن الی الطهر ، فقالت .. ما كان النساء يصنعن هذا ، وعلبت عليهن ،. فتح الباري في شرح صحيح البخاري »
②ᖳ ⇘እንደጥጥ፣ሱፍ ወይም መሰል ልብሶችን በመራቢያ አካል በመጨመር የሀይድ ደም መኖር አለመኖሩን በማረጋገጥ ሀይድ መጨረስ አለመጨረስን ማረጋገጥ ይቻላል፡፡ ይሄን ከላይ ከተጠቀሰው መረጃ መረዳት ይቻላል።
③ᖳ ⇘አንድ ቀን ከነሌሊቱ ምንም አይነት ፈሳሽ ሳያጋጥማት ከቀረ ሀይድ እንደተጠናቀቀ በመውሰድ መንጻት ይኖርባታል፡፡ ይህ ከዘmeናችን ዑለማኦች የሸይኽ ዐብዱልዐዚዝ ቢን ባዝ እይታ ሲሆን ከቀደምቶች ደግሞ ኢብኑ ቁዳማ ተጠቃሾች ናቸው፡፡
«ኢንሻ አላህ ይቀጥላል๏๏๏๏๏✍️
«ስለ ሀይድ በዚሁ አጠናቀናል ቀጣይ ስለ(ኢስቲሀዷ(የበሽታ ደም ) እንቀጥላለን»
•━━━ ✽ • ✽ ━━━•
http://t.me/https_Asselefya1
http://t.me/https_Asselefya1
Forwarded from قَنَاةُ أَبِــي حَسَان عَلْي بن يُوسُف
«ነገሩ እንዲህ ነው …
ሚስት በባሏ ተቆጥታ ውላለች፤ ማታ ሲገባ እራት አቅርባለት ዘወር አለች።
ሚስኪኑ ባልም "ውዴ ነይ እንጂ እንብላ!" ሲላት፤
"ውስጤ ጥሩ ስላልሆነ አልበላም!" ትለዋለች።
ወደ ልጁ ዞር ብሎ "ልጄ ነይ እንብላ!" ሲላት፤
"አልበላም፤ ቅድም ከኡሚ ጋር ኩሺና ጠግቤ በልቻለሁ!" አትለውም!»
የተመታች! ጠስቃ በልታ እርሱን ያኮረፈች መስላ ልታጨናንቀው¡
ሴቶች'ኮ በመጥፎ ዓይን አይዩህ¡
https://t.me/abu_hassan_aliy_yusuf

«ሀይድ (የወር አበባ)በተመለከተ የተላለፉ ፁሁፎች፦ »
↷⇓⇓↶
የሀይድ ትርጉምና ተያያዥ ነጥቦች ⓵⇓
t.me/https_Asselefya1/16437
የሀይድ ትርጉምና ተያያዥ ነጥቦች ⓶⇓
t.me/https_Asselefya1/16472
ሀይድ እና እድሜ ⇓
t.me/https_Asselefya1/16531
ሀይድ እና የጊዜ ቆይታዉ ⓵ ⇓
t.me/https_Asselefya1/16585
ሀይድ እና የጊዜ ቆይታዉ ⓶ ⇓
t.me/https_Asselefya1/16654
ልምድ ያልጠበቀ ሀይድ ⇓
t.me/https_Asselefya1/16751
ሀይድ ላይ ላለች ሴት የተፈቀዱት ነገሮች⇓
t.me/https_Asselefya1/16797
⇊ሀይድ ላይ ላለች ሴት የተከለከሉ ነገሮች⇊
√ሶላት፦ t.me/https_Asselefya1/16848
√ፆም፦ t.me/https_Asselefya1/16870
√ሀጂ፦ t.me/https_Asselefya1/16924
√ቁርአን፦ t.me/https_Asselefya1/16968
√መስጅድ፦ t.me/https_Asselefya1/16988
√ግኑኝነት፦ t.me/https_Asselefya1/17197
√ፍች፦ t.me/https_Asselefya1/17211
የሀይድ ማዘግያ መጠቀም⇓
t.me/https_Asselefya1/17215
ሀይድ ማቆሙ ማረጋገጫ⇓
t.me/https_Asselefya1/17215
☞ለራስዎ ያንብቡ ከዛ ለሌሎች ሼር በማድረግ የኸይር ሰበብ ይሁኑ ! ☜
=

↳ከመኝታዎ በፊት↲
(³³) ግዜ ሱብሓነላህ
(³³) ግዜ አልሐምዱሊላህ
(³³) ግዜ አላሁ አክበር ማለት እንዳይረሱ።
↷ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ - ረሒመሁላህ እንዲህ ብለዋል፡-
«
=
http://t.me/https_Asselefya1
(³³) ግዜ ሱብሓነላህ
(³³) ግዜ አልሐምዱሊላህ
(³³) ግዜ አላሁ አክበር ማለት እንዳይረሱ።
↷ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ - ረሒመሁላህ እንዲህ ብለዋል፡-
«
ከመተኛቱ በፊት ተስቢህ ማድረግ የለመደ ሰው፣ ፍላጎቱን ለማሟላት ጉልበትና ጥንካሬ ይሰጠዋል፤ በዒባዳውም ላይ ብርታት ይሰጠዋል።»=
http://t.me/https_Asselefya1
_hfzNmilpdQtr-h3
تلاوة تصويريِّة عذبة لوصايا لقمان عليه السلام لابنه
فجر اليوم الثلاثاء ١٤٤٥/٧/٤
من المسجد النبوي
الشيخ أحمد حميد بن طالب
=
فجر اليوم الثلاثاء ١٤٤٥/٧/٤
من المسجد النبوي
الشيخ أحمد حميد بن طالب
=
📂| قال العلامة #صالح_الفوزان -حفظه الله :
من شذ عن المسلمين وتبع دعاة الضلالة
فإنه يهلك مع الهالكين
📓|شرح حديث انا في جاهلية وشر (25)
http://t.me/https_Asselefya1
من شذ عن المسلمين وتبع دعاة الضلالة
فإنه يهلك مع الهالكين
📓|شرح حديث انا في جاهلية وشر (25)
http://t.me/https_Asselefya1
Forwarded from 𝐁𝐞𝐧𝐚𝐧 𝐓𝐞𝐜𝐡
በስልካችሁ internet ስትጠቀሙ የተለያዩ ማስታዎቂያዎች እንዳይመጡ ለማድረግ የሚከተለውን መንገድ መጠቀም ትችላላችሁ።
1. Settings ላይ ግቡ።
2. Connections
3. More connections
4. Private DNS የሚለውን ንኩና off የነበረውን ወደ Private DNS hostname ቀይራችሁ dns.adguard.com ብላችሁ ፃፉ።
5. SAVE
እንደስልካችሁ አይነት ከላይ የጻፍኩላችሁ step ሊለያይ ይችላል ስለዚህ በቀላሉ settings ላይ ገብታችሁ የsearch bar ላይ dns ብላችሁ ፅፋችሁ ማግኘት ትችላላችሁ።

Forwarded from النِّساءُ السَّلَفِيَّات أَغلَى مِنَ الذَّهَبِ الأَحمَر
✅ በውሥጡ ያለ መሰልቸት በስስት በውብ ተስፋ ሰምጠክበት የምትቀርበው ሀላል ነገር ብቻ ና ብቻ ነው!
አሏህ ሆይ ከሀረምካቸው ነገሮች አርቀን።
ሀላል ባደረግካቸው ነገሮች አስውበን
~
t.me/Binit_Seid_Al_kelaliya
ሀራም ነገር ግን ጊዜያዊ ደስታ፣ የውስጥ መረበሽ ፣ መጨነቅ ፣ መጠበብ ሁሉም ነገር ውስብስብ የሚያደርግ እስር ቤት ነው!አሏህ ሆይ ከሀረምካቸው ነገሮች አርቀን።
ሀላል ባደረግካቸው ነገሮች አስውበን
~
t.me/Binit_Seid_Al_kelaliya
እጅሽ ላይ ያለዉን ነገር ከሌለሽ ጋር አታወዳድሪ ባለሽ ነገር ተብቃቂ መልካም (ሷሊህ ሴት) ማለት ባላት ነገር የምትብቃቃ ያየችዉን ሁሉ ካላከገኘሁ የማትል ናት።
ያየሽዉን ሁሉ ካላገኘሁ አትበይ!
=
t.me/Binit_Seid_Al_kelaliya/1226
ያየሽዉን ሁሉ ካላገኘሁ አትበይ!
=
t.me/Binit_Seid_Al_kelaliya/1226
አንዳድ ሰዎች ግርም ይሉኛል ምን መሰላችሁ፦
~
=
~
ስለራሳቸዉ ምንነት እኔ እንድህ ነኝ እያሉ የሚናገሩ ህእ ስለኛ ምንነት በዙሪያችን ያለ ወይም ቀረብ ያለ ሰዉ ይናገርጅ እኔ እንድህ ነን ብሎ ራስን መሰቃቀል ማደናነቅ ይሄ የሚያስጠላ ነገር ነዉ እሺ።=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁሏህ) – ሙሓደራ 164 አስር ምክሮች ለኡማው ወጣቶች-2 በኡስታዝ አቡ ሙስሊም المحاضرة 164 عشر وصايا…
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሙሓደራ 165 አስር ምክሮች ለኡማው ወጣቶች-2 በኡስታዝ አቡ ሙስሊም المحاضرة 165 عشر وصايا…
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁሏህ)
አዲስ ሙሀደራ 165
〰➖〰➖〰➖〰
«አስር ምክሮች ለኡማው ወጣቶች-3»
↱ ኢባዳ ላይ በርቺ/ታ በተለይ ሶላትን መስገድ ላይ ...!!↰
🎙በኡስታዝ አቡ ሙስሊም حفظه الله
https://t.me/AbumuslimAlarsi
https://t.me/AbumuslimAlarsi
〰➖〰➖〰➖〰
«አስር ምክሮች ለኡማው ወጣቶች-3»
↱ ኢባዳ ላይ በርቺ/ታ በተለይ ሶላትን መስገድ ላይ ...!!↰
🎙በኡስታዝ አቡ ሙስሊም حفظه الله
https://t.me/AbumuslimAlarsi
https://t.me/AbumuslimAlarsi
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
Photo
ቀ.ውሱ ወሊይ አሕመደል በደዊይ
~
በሙስሊሙ ዓለም ስማቸው ከገነኑ የሱፊያ ወልዮች ውስጥ አንዱ አሕመደል በደዊይ ነው። በደዊይ በያመቱ በሚሊዮን የሚቆጠር ህዝብ ቀብሩን ይጎበኛል። ያገራችን ሱፍዮች:-
"አሕመደል በደው
ጠላታችንን ገደል ሰደደው!"
እያሉ የሚመፃደቁበት ታላቅ ወሊያቸው ነው።
ምን አይነት ሰው ነበር? ብዙ ፀሐፊዎች ቀ.ውስ እንደነበር ሲገልፁ ሌሎች ደግሞ እብ.ድ እብ.ድ የሚጫወት የበኑ ዑበይድ ሺዐዎች ሰላይ ነበር ይላሉ። የዐብዱሶመድ ዘይኑዲን አልአሕመዲይን ምስክርነት ላስቀምጥ። እንዲህ ይላል ስለ በደዊይ፦
وأقام على سطح الدار لا يفارقه ليلًا ولا نهارًا، وإذا عرض له الحال يصيح صياحًا متصلًا، وتزيَّى أحمد البدوي بزي المجاذيب، وظل ضاربًا اللثامين على وجهه، وكان إذا لبس ثوبًا أو عمامة لا يخلعها لغسل حتى تذوب، فيبدلونها بغيرها
"በቤቱ ጣራ ላይ ኑሮውን አደረገ። ሌትም ቀንም ከሱ አይለይም። ሓሉ ሲነሳበት ረጅም ጩኸት ይጮሃል። አሕመደል በደዊይ የወፈ -ፌዎችን ገፅታ የተላበሰ ነበር። ፊቱ ላይ መከናነቢያ እንዳደረገ ነበር የሚቆየው። ቀሚስ ወይም ጥምጣም ሲለብስ ላዩ ላይ (ቆሻሻው) እስከሚቀልጥ ድረስ አያወልቀውም ነበር። ከዚያ ሰዎች በሌላ የሚቀይሩለት።" [አሰዪዱል በደዊይ ዲራሳህ ነቕዲያህ፡ 15]
ሲዩጢይ (911 ሂ.) እና አልሙናዊይም (1031 ሂ.) ቀደም ብለው ይህንን እውነታ ገልፀውታል። [ሑስኑል ሙሓዶራ፣ ሲዩጢይ፡ 1/522] [አልከዋኪቡ ዱሪያህ፣ መናዊይ፡ 2/388]
ታዋቂው የታሪክ ፀሐፊ አልመቅሪዚይ (845 ሂ.) ደግሞ በአንድ ወቅት ጁሙዐ ቀን ኹጥባ ተጠናቆ ሶላት ሊሰገድ ኢቃማ ከተደረገ በኋላ አሕመደል በደዊይ ተነስቶ ህዝብ እያየው ሃፍረተ ገላውን ገልጦ ልብሱ ላይ፣ የመስጂዱ ምንጣፍ ላይ ሽንቱን እንደሸና ፅፈዋል። ሶላት የለ፣ ምን የለ። [ዱረሩል ዑቁድ፡ 3/77]
በ"ዳኢረቱል መዓሪፊል ኢስላሚያህ" ላይ ደግሞ እንዲህ የሚል እናገኛለን፦
وكان يمكث طوال نهاره وليله قائمًا شاخصًا ببصره إلى السماء، وقد انقلب سواد عينيه بحمرة تتوقد كالجمر، وكان يمكث الأربعين يومًا وأكثر لا يأكل ولا يشرب ولا ينام
"ቀንና ሌቱን ሙሉ አይኑን ወደ ሰማይ ገልብጦ ነበር የሚቆየው። የአይኑ ጥቁሩ ክፍል እንደ ፍም የሚንቀለቀል ቀይ ሆኖ ተቀይሮ ነበር። አርባ ቀን ሳይበላ፣ ሳይጠጣ፣ ሳይተኛ ይቆያል።" [ቅፅ 2፣ ገፅ፡ 476]
በደዊይ ብዙ ወዳጆቹ እንደሚሉት የአእምሮ ህመምተኛ ከሆነ ወሊይ ሳይሆን "መርፉዐል ቀለም" ነው። ነብያችን ﷺ "ቀለም ተነስቶላቸዋል" ማለትም ተጠያቂዎች አይደሉም ካሏቸው ውስጥ አንዱ ያበ'ደ ሰው ነውና። ሰውየው አንዳንዶች እንደሚሉት ለበኑ ዑበይድ የሚሰልል ሺ0 ከነበረ አላህ የስራውን ይስጠው። ብቻ ሱፍዮች ድንበር የሚያልፉበት ይሄ ሰው ሻል ቢል ሶላት የማይሰግድ፣ መስጂድ ውስጥ የሚሸና እብ.ድ ነው። በሱፍያው ዓለም ብዙ ቀውስ ወሊዮች ስላሉ ይሄ ብዙም የሚገርም አይደለም።
ማሳሰቢያ፦
ምንጭ ጠቅሼ ነው የፃፍኩት።
* ምስሉ በግብፅ ጠንጣ ከተማ ውስጥ የሚገኝ በአመት ሁለት ጊዜ ከሁለት ሚሊዮን በላይ ህዝብ የሚሰባሰብበት ዶሪሕ (ቀብር) ነው።
( Ibnu Munewor ፣ ረጀብ 06/1445 (ጥር 08/ 2016))
=
* የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/IbnuMunewor
* የዋትሳፕ ቻናል፦
https://whatsapp.com/channel/0029VaA3X1e5kg7BlsJboa2M
* ፌስቡክ
https://www.facebook.com/Ibnu.Munewor?mibextid=ZbWKwL